Forwarded from Apk-Abenezer-IN Tech
Truecaller_Update.apk
142.4 MB
Truecaller Update
❤158👎120👍72🙏34🤷♂8🔥8🤝8✍7😱7👌6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Truecaller ለመጫን ስትሞክሩ App Not Installed የሚላቹ ከሆነ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ Video ተመልከቱ።
መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።
👉 Download
መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏73👍46❤42👌11😱8✍4🔥4
Telegram አካዉንታቹን premium ማስደረግ ከፈለጋቹ,
👉 @Abenezerpremium
Telegram premium የ3,6 ወር እና 1 አመት ያለ ሲሆን ጥቅሙን የምታዉቁ እና የሚያስፈልጋቹ ብቻ እኔ ጋር ማስደረግ ትችላላችሁ።
Telegram premium የ3,6 ወር እና 1 አመት ያለ ሲሆን ጥቅሙን የምታዉቁ እና የሚያስፈልጋቹ ብቻ እኔ ጋር ማስደረግ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤63👍18👌3🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Google "Lyria 3" የተባለ የራሳቹን ዘፈን መስራት የምትችሉበት AI አስተዋወቀ።
ይሄንን ለማድረግ ተጨማሪ App አያስፈልጋቹም Gemini ላይ ከታች "+" ምልክቱን በመጫን Music የሚል አማራጭ ይመጣላችኋል።
ይሄንን ለማድረግ ተጨማሪ App አያስፈልጋቹም Gemini ላይ ከታች "+" ምልክቱን በመጫን Music የሚል አማራጭ ይመጣላችኋል።
❤49😱14🔥6🤝4👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሾልኮ የወጣ ቪዲዮ
አዲሱ የSamsung Privacy Display ይሄንን ይመስላል Setting ላይ ገብታቹ On/Off ማድረግ ትችላላችሁ።
February 25 ይለቀቃል S26 Series.
አዲሱ የSamsung Privacy Display ይሄንን ይመስላል Setting ላይ ገብታቹ On/Off ማድረግ ትችላላችሁ።
February 25 ይለቀቃል S26 Series.
🔥108❤71😱16👍12👌3🤗1
vivo 12,000mAh battery Size ያለዉ ስልክ ለገበያ ለማቅረብ ሙከራ እያደረገ ነዉ።
🔜 ስልኮች ላይ የሚነሳው የBattery ችግር ሊቀረፍ ትንሽ ነዉ የቀረዉ።
👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤118👍51😱26🔥6👌6🤝3🆒3
አዲሱ የSamsung Privacy Display የሚሰራበት መንገድ አስገራሚ ነው..
አሁን ሁላችንም የምንጠቀማቸዉ ስልኮች Wide የሆኑ Pixel Lightዎች ነው ያሏቸው ይሄም ማለት ስልካችንን ስንጠቀም ካጠገባችን የተቀመጡ ሰዎች ምን እንደምንጠቀም ማየት ይችላሉ።
ነገር ግን አዲሱ የSamsung Privacy Display ሁለት አይነት Pixelዎች ይኖሩታል አንደኛ Normal Wide የሆነ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ Narrow የሆኑ ወይም ወደ ፊትለፊት ብቻ የሚፈኩ Lightዎች አሉት።
ስለዚህ ስልኩ Setting ላይ Privacy Display On ስናደርግ Wide የሆኑት Pixel Lightዎች ይጠፉና Narrow የሆኑት ወይም ወደ ፊትለፊት የሚያበሩት ብቻ On ይሆናሉ ማለት ነዉ ስለዚህ ካጠገባችን ያሉ ሰዎች ምንጠቀመዉን ነገር ማየት አይችሉም።
Samsung🔥
#SamsungS26Ultra

Samsung
#SamsungS26Ultra
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥185❤80👌28👍13😱10🙏3🤝3🤗3✍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Apple ቅናሽ ነዉ ያለውን MacBook Neo ይፋ አድርጓል።
ይሄን MacBook Neo ያስተዋወቀበት ቪዲዮ በጣም አስገራሚ ነው ተመልከቱት።
$600 ነዉ ዋጋው።
ይሄን MacBook Neo ያስተዋወቀበት ቪዲዮ በጣም አስገራሚ ነው ተመልከቱት።
$600 ነዉ ዋጋው።
😱65🔥31❤30👍25😭12🙏3👌2
Forwarded from Apk-Abenezer-IN Tech
Circle to Search.apk
21.7 MB
Circle to Search
ለሁሉም Android ስልኮች።
ለሁሉም Android ስልኮች።
❤74👍23😱5✍4😭4👌2
Samsung “Z Slide" mockup 🥶
scheduled to arrive in late 2027 or early 2028.
scheduled to arrive in late 2027 or early 2028.
❤37😱14👌3👍2🤝2
Fortnite ከ5አመት በላይ ቆይታ በዋላ ወደ Google Play Store ተመልሷል🔥
Mar 19🕹 ⬅️
Mar 19
Fortnite returns to Google Play worldwide.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥76❤29🆒14👍7🙏4