Abenezer-InTech
72.8K subscribers
522 photos
26 videos
28 files
280 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
Joytify

Spotifyን የሚተካ ምርጥ Application.

ከSoftware ቻናል ላይ Download ማድረግ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇
https://t.me/AbenezerInTechAPK
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
64👍18😱5
Forwarded from Apk-Abenezer-IN Tech
Joytify_MOD@AbenezerIntech.apk
24.8 MB
Joytify

Spotifyን የሚተካ ምርጥ Application.
🙏115👌6248🔥20👍16🤝53🥰3🆒3
🎥Back to YouTube soon.🟧🟧

👉 SUBSCRIBE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
107🔥20😱20👍16🆒3
Samsung A07 5G 6000mAh battery Size  እንደነገርኳቹ🔥🔥

170$ 👀
🔥121😱3327👌16👍13🤝4
ትክክለኛው የFacebook ገፃችን ይሄ ነዉ ቤተሰብ በአጭር ጊዜ 11ሺ ቤተሰብ ደርሰናል🙏

ተቀላቀሉን አዳዲስ ተቃሚ ቪዲዮዎች ታገኛላቹ።👇👇
https://www.facebook.com/share/17t5onV9CP/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌3230🔥8🤝8👍5😱5🆒4
Thank you for your service😭😂


®️Kira habesha
😢485🤣20973👍28🤝11😱5🤗5🆒32👌2😁1
Telegram በአዲሱ Update የገፅታ ለዉጥ አድርጓል 🔥
🔥26869🆒29😱16👍12👌122🤝1
Forwarded from Apk-Abenezer-IN Tech
Joytify_MOD@AbenezerIntech.apk
24.8 MB
Joytify

Spotifyን የሚተካ ምርጥ Application.
👍5026😱5🙏2🆒2
የባለፈው የItel A90 አሸናፊ
🎵dagim_mulugeta
📍 ከባህር ዳር

ስለተሳተፋቹ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ 🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7737😱8🔥2🆒2
ሁሉም Android ስልኮች Airdrop እንደሚቀበሉ Google አስታወቀ።

ይሄም ማለት ከIPhone ተጠቃሚዎች ጋር ያለምንም ተጨማሪ Application Photo,Video መላላክ ትችላላችሁ ማለት ነው።
👍8841👌8
ሰሞኑን የሚወጣው iOS 26.3 ይዞ ከሚመጣቸዉ አዳዲስ ነገሮች መካከል iPhone to Android transfer tool አንዱ ሲሆን,

ይሄም ማለት ለምሳሌ አሁን የምትጠቀሙበት ስልክ IPhone ቢሆንና ወደ Samsung ከቀየራቹ IPhone ላይ ያላችሁን photos, messages, notes, apps, passwords, phone numbers, እና ሌሎችም ዳታዎችን በቀላሉ ከአንዱ ወደ ሌላኛው ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

Android 🤝 iOS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13161🤝26😱9🔥5🆒4🙏1
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት ሁለቱም የቴሌኮም ኦፕሬተሮች፣ ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ መንግሥት ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት የአገሪቱን የአደጋ መከላከል አቅም ለማጠናከር የሚውለውን የ5 በመቶ ክፍያ ተግባራዊ ማድረግ መጀመራቸው ተነግሯል።

መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 1386/2017 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 576/2018 መሠረት፣ የአገሪቱን የአደጋ መከላከልና የመቋቋም አቅም በራስ አቅም ለመገንባት ከ17 የገቢ ምንጮች ቋሚ ሀብት ለመሰብሰብ መወሰኑ ይታወሳል።

ከእነዚህ የገቢ ምንጮች መካከል በቴሌኮም የድምፅና የዳታ አየር ሰዓት ሽያጭ ላይ የሚጣለው የ5 በመቶ ክፍያ አንዱ ሲሆን፤ ይህም ከየካቲት ወር 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሁለቱም ኦፕሬተሮች አማካኝነት ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል።

ይህ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ አሰባሰብ በቴሌኮም ዘርፍ ላይ ብቻ የተገደበ ሳይሆን፤ ባንኮችን፣ ኢንሹራንስን፣ የነዳጅ ሽያጭን፣ የአየር መንገድና ሌሎች የትራንስፖርት ዘርፎችን፣ እንዲሁም የንግድ ፈቃድ አገልግሎትን ጨምሮ በጥቅሉ 17 የገቢ ምንጮችን የሚያካትት አገራዊ መርሃ ግብር ነው።

የፈንዱ ዋና ዓላማ በተፈጥሮና ድንገተኛ አደጋዎች ወቅት በውጭ ዕርዳታ ላይ ያለንን ጥገኝነት በመቀነስ፣ አገር በቀል የአደጋ መከላከያ አቅምን በራስ አቅም ለመገንባት መሆኑን መንግሥት ቀደም ብሎ ማስታወቁ ይታወሳል።

በዚህም መሠረት ሁለቱም የቴሌኮም ኩባንያዎች ከደንበኞቻቸው የአየር ሰዓትና የዳታ ግዢ ላይ የ5 በመቶ ክፍያን በመሰብሰብ ለአገራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ገቢ ማድረግ ጀምረዋል።

Capital
😭13657😱11👍5
Google Android 17 Beta (ሙከራ) Update በተወሰኑ Google pixel ስልኮቹ ላይ ለቋል።

Android 17 ምን አዲስ ነገር አለው?

Background ላይ የሚካሄዱ ነገሮች በተሻለ ሁኔታ እንደሚቆጣጠር ተነግሯል በዚህም አላስፈላጊ የሆኑ CPU usage በማስቀረት የተሻለ ፍጥነት እና Battery Management ይኖረዋል።

በተጨማሪም የሚተጣጠፉ ስልኮች እና ታብሌቶች ላይ አፕሊኬሽንዎች እንደየ መተግበሪያዉ Screen Size adjust ያደርጋል ይሄም Screenኑ ላይ Black Space አይኖርም ማለት ነዉ።

ሌላኛው Improved የሆነ Camera Experience እንደሚኖረው ተነግሯል ለምሳሌም camera modes ስትቀያይሩ ከዚህ በፊት ከነበረው ፈጣን እንደሚሆንና የተሻለ ደሞ Video compression support አለዉ በዚህም Video compression ስታደርጉ Quality (ጥራቱ) ሳይቀንስ File Size መቀነስ ያስችላችኋል።

አዳዲስ ነገሮችን ሲወጡ  በቀጣይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።

እሁድ እንዴት እያለፈ ነዉ? 👍❤️🆒😔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
77👍41🥱12🆒9👌8🤗5😴31
😁😁

Software Channel 👉https://t.me/AbenezerInTechAPK
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣153😁4521😱2
🏆 Stonefort $10,000 Demo Trading Competition 🏆

Think you’ve got the skills?
Now prove it — zero risk, pure strategy 🎯

📊 Trade using demo accounts only
💰 Compete for $10,000 in REAL, withdrawable cash prizes
🥈 Runner-ups receive $150 trading credit bonus
🎁 Surprise reward for ALL participants

🎉 Bonus Alert:
Lucky eligible participants receive an extra $50 trading credit

🔐 Important KYC Notice:

KYC completion is mandatory to be eligible for cash prizes & bonuses
• In case your KYC fails or needs assistance, simply reach out to our Support Team — we’re here to help

Limited spots available
👉 Register now & secure your spot 🚀-With the link below only

https://stonefortsecurities.com/forex-demo-competition/#
46😱54
Tecno Pova Curve 2

ይሄ ስልክ February 13 ሲሆን ለገበያ የቀረበው 8,000mAh የባትሪ Size አለዉ በተጨማሪም Curve የሆነ 6.78-inch Amoled Screen 1.5K resolution እና 144Hz Screen refresh rate ይዟል

በMediatek Dimensity 7100 (6nm) እና 12Gb RAM ነዉ የቀረበው።

ዋጋው በኛ ሀገር ከ40ሺ ብር በላይ ነዉ።

#TecnoPovaCurve2
👍5122👎11😱7🔥4
ቀጣይ ሳምንት የሚለቀቀው የSamsung Galaxy Buds 4pro በምስል,

$295 አካባቢ እንደሚሆን ተነግሯል።
😱7541😁23👌7🆒5👍4🤝3
Forwarded from Apk-Abenezer-IN Tech
Truecaller_Update.apk
142.4 MB
Truecaller Update
158👎120👍72🙏34🤷‍♂8🔥8🤝87😱7👌6
Apk-Abenezer-IN Tech
Truecaller_Update.apk
ይሄ Truecaller ሰራላቹ?

ከሰራላቹ 👍
ካልሰራ 👎
👎437👍16328🤷‍♂13🔥5😱5🤗1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Truecaller ለመጫን ስትሞክሩ App Not Installed የሚላቹ ከሆነ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ Video ተመልከቱ።

መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።

👉 Download
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏73👍4642👌11😱84🔥4