Abenezer-InTech
72.7K subscribers
522 photos
26 videos
28 files
280 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
Samsung's tri-fold shown up close in new video footage features dual hinges and expands to a 10-inch panel.

Samsung በቅርቡ ለገበያ ያቀርበዋል የተባለው 3 ጊዜ የሚተጣጠፍ ስልክ አዳዲስ ምስሎች ወጥተዋል።
😱1511👍3👏1👀1
iPhone 18 Pro colors leak😳

ሾልከዉ የወጡ የ IPhone 18 Pro Color አማራጮች ይሄን ይመስላሉ እየተባለ ነዉ እንዴት አያችሁት።


Coffee, Purple, and Burgundy

source
👎8927👍7🤯7👀6😎1
Apple will use Google Gemini for the next version of Siri.

(via Mark Gurman)
🔥26👀169🤯5😎4👾3👨‍💻2😱1
Apple ዋጋው ቅናሽ የሆነ MacBook ለገበያ ሊያቀርብ ነው::

ይህ MacBook የiphone Chipset ይጠቀማል የተባለ ሲሆን ከChromebooks እና entry-level ከሆኑ Windows Laptopዎች ጋር እንደሚወዳደር ይጠበቃል::


$599 የሚሆን ዋጋ ያለው low-end የሆነ LCD display 13.6-inch Screen እና IPhone processor እንደሚኖረው ተነግሯል።

አሁን ላይ Apple የLaptop ገበያው ላይ 9% ድርሻ ያለዉ ሲሆን ይሄም ከነLenovo,HP,እና Dell በመቀጠል 4ተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል። ይሄም budget Macbook ገበያውን ለመፎካከር ያግዘዋል ተብሏል።
35👏11👍5🔥3🙏1👨‍💻1👀1
S26 Ultra vs S25 Ultra

በቅርቡ የሚወጣው S26 ከባለፈዉ አመት S25 ጋር ሲተያይ።

Almost ተመሳሳይ ነዉ።
36👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Google brings Gemini to Google Maps😍
👏2117👍8🤯3😱2👀2
Rockstar በድጋሚ GTA 6 የሚለቀቅበትን ቀን አራዝሞታል።

ለThursday, November 19, 2026
🤯43🤬24😡1710😭8🆒3👍21😎1
ChatGPT now banned from giving medical, legal & financial advice. New rules active from Oct 29.
😭66👏1813👀6👨‍💻1
New floating bar is standardised in default apps on Samsung oneui8.5 update.
35🔥11👏8🤝5👾2
Tecno ምን ለማለት ፈልገዉ ነዉ?😁
😁151🤣6312👀8😱6👍4🫡3😡3🔥1
James Watson, the co-discoverer of DNA’s double helix structure, has died at 97.
😢6919👍8🙏1
ይህን ታዉቃላችሁ?

አሁን ሁሉም Android ስልኮች ላይ የሚገኘው Quick Share መጀመሪያ Samsung ስልኮች ላይ ብቻ እንደነበር እና Developed የተደረገው በSamsung እንደነበር።

በጣም ጠቃሚ እየሆነ ሲመጣ ሁሉም Google on Android የሆኑ ስልኮች ላይ ተካቷል።

Samsung ❤️
137👏17👍11🔥5🤝2
ለስልካቹ አዳዲስ Wallpaperዎች ትፈልጋላችሁ??

ከቻናላችን ላይ ማዉረድ ትችላላችሁ:-👉
https://t.me/AB_wallpaper/1112?single
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
35👏7👀7👍5🤝51🤯1
ኢትዮ ሳት በአሁኑ ሰአት ሁሉም ጋር ተቋርጧል።
43😢26😡19
Abenezer-InTech
ኢትዮ ሳት በአሁኑ ሰአት ሁሉም ጋር ተቋርጧል።
የቴሌቪዥን ስርጭት መቋረጥ…..

የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሯል፡፡

በዚህም አገራችን ላይ የሚገኙት የቲቪ ቻናሎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ተቋርጠዋል።

አገልግሎቱን ለመመለስ እየተሰራ እንደሆነ ገልፀዋል።
46👏16👍8👀8
ሁለት ቻናሎች ብቻ እየሰሩ ይገኛሉ AMN PLUS እና OBN.

TP AMN 10985 H/V 45000
TP OBN 11165 H/V 45000
👍3731👏4🤝2👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Android and iPhone users can now share files, starting with the Pixel 10 family.

Google introducing a way for Quick Share to work with AirDrop. This makes file transfer easier between iPhones and Android devices, and starts rolling out today to the Pixel 10 family

Source
🔥2221👏6👾1
Samsung A57 runs Geekbench with the Exynos 1680 chipset on board🔥
🔥156👍4😱1