Telegram Upload ማድረግ አልቻልኩም እስኪስተካከል ከታች ባሉት ሁለት አማራጮች Theme Park Update ማድረግ ትችላላችሁ።
Android +14
Download 1 Samsung Store
Download 2
Android +14
Download 1 Samsung Store
Download 2
❤36👀8👏3🔥2👍1👨💻1
Onstream አልሰራም ላላቹ አዲስ Update ተለቋል ለAndroid ስልካቹ እንደዚሁም ለAndroid TV ከታች ባለዉ የSoftware ቻናላችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
👇👇👇
https://t.me/AbenezerInTechAPK
👇👇👇
https://t.me/AbenezerInTechAPK
❤40👍4👀3
YouTube ሁለት አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እየመጣ ነዉ:-
የመጀመሪያው quality የሌላቸውን ቪዲዮዎች AI በመጠቀም quality መጨመር ሲሆን በዚህም ከ1080p በታች የሆኑ ቪዲዮዎች በAi Upscale ያደርጋል። ይሄ የሚሰራው ለጊዜው በTv ለሚጠቀሙ ሲሆን Super resolution የሚል አማራጭ ታገኛላቹ።
ሁለተኛው የThumbnail size ገደብ ከ 2mb ወደ 50mb ሊቀይር ነዉ በዚህም እስከ 4K ድረስ በጣም ጥራት ያላቸው Thumbnail ማድረግ እንችላለን ማለት ነው።
Source

👍74❤32👏13👀2🤝1
Samsung's tri-fold shown up close in new video footage features dual hinges and expands to a 10-inch panel.
Samsung በቅርቡ ለገበያ ያቀርበዋል የተባለው 3 ጊዜ የሚተጣጠፍ ስልክ አዳዲስ ምስሎች ወጥተዋል።
😱15❤11👍3👏1👀1
iPhone 18 Pro colors leak😳
source
ሾልከዉ የወጡ የ IPhone 18 Pro Color አማራጮች ይሄን ይመስላሉ እየተባለ ነዉ እንዴት አያችሁት።
Coffee, Purple, and Burgundy
source
👎89❤27👍7🤯7👀6😎1
Apple will use Google Gemini for the next version of Siri.
(via Mark Gurman)
(via Mark Gurman)
🔥26👀16❤9🤯5😎4👾3👨💻2😱1
Apple ዋጋው ቅናሽ የሆነ MacBook ለገበያ ሊያቀርብ ነው::
ይህ MacBook የiphone Chipset ይጠቀማል የተባለ ሲሆን ከChromebooks እና entry-level ከሆኑ Windows Laptopዎች ጋር እንደሚወዳደር ይጠበቃል::
$599 የሚሆን ዋጋ ያለው low-end የሆነ LCD display 13.6-inch Screen እና IPhone processor እንደሚኖረው ተነግሯል።
አሁን ላይ Apple የLaptop ገበያው ላይ 9% ድርሻ ያለዉ ሲሆን ይሄም ከነLenovo,HP,እና Dell በመቀጠል 4ተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል። ይሄም budget Macbook ገበያውን ለመፎካከር ያግዘዋል ተብሏል።

❤35👏11👍5🔥3🙏1👨💻1👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Google brings Gemini to Google Maps😍
👏21❤17👍8🤯3😱2👀2