ለአዲስ አመት ስጦታ ልስጣቹ ቤተሰብ❤️
ለ3 ሰዎች SPTV የ1 ወር ሰርቨር
ለተጨማሪ 3 ሰዎች የ100 ብር ካርድ
እዚህ ስጦታ ላይ ለመሳተፍ እንደምታዉቁት TikTok Creative award Nominate ማድረግ ተጀምሯል እናም እኔን ይሄንን
👉 "Abenezerintech" User name Copy አድርጋቹ ከታች ያለዉ Website ላይ Nominate ማድረግ ነዉ።
👉 https://www.tca2025.com/category/19
Nominate ካደረጋቹ በዋላ Screenshot አድርጋቹ ከታች ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ ነዉ randomly በcomment picker እዚሁ እንመርጣለን።
Nominate ካደረጋቹ በዋላ እንደዚህ Successful የሚለዉን ብቻ ማስቀመጥ ነዉ።
ለ3 ሰዎች SPTV የ1 ወር ሰርቨር
ለተጨማሪ 3 ሰዎች የ100 ብር ካርድ
እዚህ ስጦታ ላይ ለመሳተፍ እንደምታዉቁት TikTok Creative award Nominate ማድረግ ተጀምሯል እናም እኔን ይሄንን
Nominate ካደረጋቹ በዋላ Screenshot አድርጋቹ ከታች ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ ነዉ randomly በcomment picker እዚሁ እንመርጣለን።
Nominate ካደረጋቹ በዋላ እንደዚህ Successful የሚለዉን ብቻ ማስቀመጥ ነዉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤51👍6😱4👌1
Abenezer-InTech
ለአዲስ አመት ስጦታ ልስጣቹ ቤተሰብ❤️ ለ3 ሰዎች SPTV የ1 ወር ሰርቨር ለተጨማሪ 3 ሰዎች የ100 ብር ካርድ እዚህ ስጦታ ላይ ለመሳተፍ እንደምታዉቁት TikTok Creative award Nominate ማድረግ ተጀምሯል እናም እኔን ይሄንን 👉 "Abenezerintech" User name Copy አድርጋቹ ከታች ያለዉ Website ላይ Nominate ማድረግ ነዉ። 👉 https://www.tca…
ማታ 3 ሰአት እናወጣዋለን ቤተሰብ❤️
❤37👏7✍1👍1🤝1
Abenezer-InTech
የአሸናፊዎች ኮሜንት ሊንክ https://t.me/c/1649139686/35991 https://t.me/c/1649139686/36019 https://t.me/c/1649139686/35912 https://t.me/c/1649139686/36170 https://t.me/c/1649139686/35973 https://t.me/c/1649139686/35948
ፈጣሪ ብሎ ይሄንን Award ካሸነፍን ደሞ ከዚህ እጥፍ እጥፍ ስጦታ ይኖራል ቤተሰብ ሁላችንም Nominate ላደረጋቹ አመሰግናለሁ!
መልካም አዲስ አመት❤️
መልካም አዲስ አመት❤️
❤93👏8👀4👍3🫡3🔥2
የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ ዛሬ ቀን 6 ሰዓት ይለቀቃል።
" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ዛሬ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ከተፈተኑት አጠቃላይ 585,882 ተማሪዎች ውስጥ 48,920 ወይም 8.4% ከግማሽ በላይ አምጥተው አልፈዋል፣ 536,962 ወይም 91.6% የሚሆኑት ደግሞ አላለፋም።
ለተፈታኞች መልካም ውጤት
Via: ቲክቫህ ኢትዮጵያ

🤯36❤33👏7😱3🔥2👨💻1
አሜሪካ እና ቻይና ቲኪቶክን አስመልክቶ የማዕቀፍ ስምምነት ላይ ደረሱ
***
አሜሪካ እና ቻይና የማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ የሚቀጥልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የማዕቀፍ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ለመጪው ዐርብ ቀጠሮ ይዘዋል።
ሀገራቱ የቲክቶክን ባለቤትነት እና ቁጥጥር አሜሪካ በምትጋራበት ሁኔታ ላይ በስፔን ማድሪድ ውይይት ላይ የነበሩ ሲሆን፤ ይህንኑ ለማመቻቸት የሚያስችል የማዕቀፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
የአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቢንሴንት እንደገለጹት፥ አሜሪካ ስምምነት ላይ ካልተደረሰ ቲክቶክን እስከ መጪው ረቡዕ ልታግደው መወሰኗ ቻይናውያን ተደራዳሪዎች ስምምነት ላይ እንዲደርሱ አስገድዷቸዋል።
በማዕቀፉ መሠረት ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ቲክቶክ ሳይታገድ የሚቆይበት ጊዜ ለ90 ቀናት ሊራዘም እንደሚችል ቢንሴንት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።

❤24👍6👏4👾4
Xiaomi 17 pro max እየመጣ ነዉ
የ Xiaomi ካምፓኒ 16 ተኛውን generation በመዝለል አዲሶቹ ስልኮቹን Xiaomi 17, 17 pro እና 17 pro max ይዞ መጥቷል ይህም የሆነው ከApple ስልኮች ጋር Catch up ለማድረግ እንደሆነ ተነግሯል።
ከሶስቱ ሞዴሎች ብዙዎችን የሳበው Xiaomi 17 pro max ሲሆን ስልኩ Magic Back Screen ወይም ከስልኩ ጀርባ ላይ ተጨማሪ Screen አለው ይህ Magic Back Screen rear የሆነ ካሜራ module ያለዉ ሲሆን በዚህም ሰአት, notification,app information እና መሰል ነገሮችን ለማየት ያስችላል። ይህም ስልክ የSnapdragon 8 Elite Gen 5 processor ይጠቀማል።
@AbenezerInTech

🔥68❤46😱11🤯4✍3👾3👍2👀1
com_samsung_android_gallery_assistant_app_2_0_00_23_200000023_minAPI31arm64.apk
20.2 MB
Gallery Assistant 2.0.00.29
❤114👍27🔥20🤝7👾7😎6👨💻5👌4👀4👏2🤯2
Abenezer-InTech
com_samsung_android_gallery_assistant_app_2_0_00_23_200000023_minAPI31arm64.apk
የPhoto እና Video Size ስትቀንሱ Quality የተወሰነ ስለሚቀንስ ከግማሽ በታች Size አትቀንሱ።
ከቀነሳቹ በዋላ ቀጥታ Save ከምትሉት መጀመሪያ Save Copy የሚለዉን ተጭናቹ Qualityዉ በቂ ከሆነ ዋናውን File በራሳቹ Delete ማድረግ ትችላላችሁ።

👍82❤28👏11😎4👨💻3👀2
ቤተሰብ Vote ማድረግ ተጀምሯል ከታች ባለዉ Link ገብታቹ መምረጥ ትችላላችሁ። 🙏
https://www.tca2025.com/category/19
በዚህ Link ከገባቹ በዋላ ስልክ ቁጥር አስገብታቹ OTP ይልክላችኋል በመቀጠል "STEAM" የሚለዉ ላይ መጀመሪያ ላይ ታገኙኛላቹ።🙏

❤39👍8👨💻2
Abenezer-InTech
Photo
በትንሽ ነዉ የምንበለጠዉ ቤተሰብ Vote እያደረጋቹ ያደረጋችሁበት ደሞ Screenshot አድርጋቹ Commente ላይ አስቀምጡ በለፈዉ እንዳልኳቹ.......ይኖረዋል በትልቁ😍
❤17😱9🔥4👾4👀2👍1