Abenezer-InTech
72.7K subscribers
522 photos
26 videos
28 files
280 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከOnana አይሻልም ቤተሰብ 😁😂
🤣236😁3513👀11👍5👌3🤝3
23🔥8👍3👾2🤝1
Telegram በአዲሱ Update ይዞ ከመጣቸዉ ነገሮች Profile ላይ ምትፈልጉትን ሙዚቃ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።

ማለትም ሰዎች የናንተ Profile ላይ ሲገቡ ከላይ ምስሉ ላይ እንደምታዩት ያገኙታል ማለት ነዉ በሚጫኑበትም ሰአት እዛው ላይ ይከፍትላቸዋል።

ይሄንን ለማድረግ ከላይ ያሉት ምስሎች ይመልከቱ። 👉 Open

ለሁሉም ተጠቃሚዎች ነዉ ካልመጣላቹ Telegramአቹን Update አድርጉት።

For Android▶️Update PlayStore
For IPhone ▶️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
54👍20🔥1🤝1🫡1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
iPhone 17 Pro Max leaks
👎112🥴2112😱10👍5👨‍💻3🆒2🔥1👌1🤝1
Realme 10,000mAh ባትሪ ያለው ስልክ ይዞ እየመጣ ነው።

ካምፓኒው በዚህ አመት ባሳየው Sample መሰረት ስልኩ 8.5mm ውፍረት እና 215g ክብደት እንዲሁም የራሱ cooling fan እንደሚኖረው ይጠበቃል።

በመጪው 2026 መጀመሪያ ለገበያ የሚቀርብ ይሆናል።

@AbenezerInTech
👍5720🔥18👏10😱3👨‍💻2👀21
ኢትዮ ሳት ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል ገብቷል።

🖥መርካቶ ቲቪ / Merkato TV

11545 H 45000 ማስገባት ትችላላችሁ።

➡️ Join our Channel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3521👾7🔥6👀6👏1
🌻እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!

አዲሱ ዓመት ደስተኛ ፣ ጤናማ ፣ ስኬታማ የምትሆኑበት ዓመት ይሁንላችሁ !

መልካም አዲስ ዓመት ❤️

@AbenezerInTech
81👏7👍2🤝2
ለአዲስ አመት ስጦታ ልስጣቹ ቤተሰብ❤️

ለ3 ሰዎች SPTV የ1 ወር ሰርቨር

ለተጨማሪ 3 ሰዎች የ100 ብር ካርድ

እዚህ ስጦታ ላይ ለመሳተፍ እንደምታዉቁት TikTok Creative award Nominate ማድረግ ተጀምሯል እናም እኔን ይሄንን
  👉  "Abenezerintech" User name Copy አድርጋቹ ከታች ያለዉ Website ላይ Nominate ማድረግ ነዉ።

👉 https://www.tca2025.com/category/19

Nominate ካደረጋቹ በዋላ Screenshot አድርጋቹ ከታች ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ ነዉ randomly በcomment picker እዚሁ እንመርጣለን።

Nominate ካደረጋቹ በዋላ እንደዚህ Successful የሚለዉን ብቻ ማስቀመጥ ነዉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
51👍6😱4👌1
Live stream started
Live stream finished (5 minutes)
Forwarded from TgGrow
Winners TgGrow 18.04 11.09.xlsx
3.4 KB
13🔥1
Abenezer-InTech
የአሸናፊዎች ኮሜንት ሊንክ https://t.me/c/1649139686/35991 https://t.me/c/1649139686/36019 https://t.me/c/1649139686/35912 https://t.me/c/1649139686/36170 https://t.me/c/1649139686/35973 https://t.me/c/1649139686/35948
ፈጣሪ ብሎ ይሄንን Award ካሸነፍን ደሞ ከዚህ እጥፍ እጥፍ ስጦታ ይኖራል ቤተሰብ ሁላችንም Nominate ላደረጋቹ አመሰግናለሁ!

መልካም አዲስ አመት❤️
93👏8👀4👍3🫡3🔥2
የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ ዛሬ ቀን 6 ሰዓት ይለቀቃል።

" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ዛሬ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

ከተፈተኑት አጠቃላይ 585,882 ተማሪዎች ውስጥ 48,920 ወይም 8.4% ከግማሽ በላይ አምጥተው አልፈዋል፣ 536,962 ወይም 91.6% የሚሆኑት ደግሞ አላለፋም።

ለተፈታኞች መልካም ውጤት

Via: ቲክቫህ ኢትዮጵያ
🤯3633👏7😱3🔥2👨‍💻1
አሜሪካ እና ቻይና ቲኪቶክን አስመልክቶ የማዕቀፍ ስምምነት ላይ ደረሱ
***

አሜሪካ እና ቻይና የማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ የሚቀጥልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የማዕቀፍ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ለመጪው ዐርብ ቀጠሮ ይዘዋል።

ሀገራቱ የቲክቶክን ባለቤትነት እና ቁጥጥር አሜሪካ በምትጋራበት ሁኔታ ላይ በስፔን ማድሪድ ውይይት ላይ የነበሩ ሲሆን፤ ይህንኑ ለማመቻቸት የሚያስችል የማዕቀፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

የአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቢንሴንት እንደገለጹት፥ አሜሪካ ስምምነት ላይ ካልተደረሰ ቲክቶክን እስከ መጪው ረቡዕ ልታግደው መወሰኗ ቻይናውያን ተደራዳሪዎች ስምምነት ላይ እንዲደርሱ አስገድዷቸዋል።

በማዕቀፉ መሠረት ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ቲክቶክ ሳይታገድ የሚቆይበት ጊዜ ለ90 ቀናት ሊራዘም እንደሚችል ቢንሴንት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
24👍6👏4👾4
This is the Xiaomi 17 Pro Max with its rear display🫨😲

Just wow 👌

ተጨማሪ መረጃ ይዤ እመለሳለሁ....
👍3513🔥12😱31👏1
Xiaomi 17 pro max እየመጣ ነዉ

የ Xiaomi ካምፓኒ 16 ተኛውን generation በመዝለል አዲሶቹ ስልኮቹን Xiaomi 17, 17 pro እና 17 pro max ይዞ መጥቷል ይህም የሆነው ከApple ስልኮች ጋር Catch up ለማድረግ እንደሆነ ተነግሯል።

ከሶስቱ ሞዴሎች ብዙዎችን የሳበው Xiaomi 17 pro max ሲሆን ስልኩ Magic Back Screen ወይም ከስልኩ ጀርባ ላይ ተጨማሪ Screen አለው ይህ Magic Back Screen rear የሆነ ካሜራ module ያለዉ ሲሆን በዚህም ሰአት, notification,app information እና መሰል ነገሮችን ለማየት ያስችላል። ይህም ስልክ የSnapdragon 8 Elite Gen 5 processor ይጠቀማል።

@AbenezerInTech
🔥6846😱11🤯43👾3👍2👀1