Abenezer-InTech
72.7K subscribers
522 photos
26 videos
28 files
280 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
እስካሁን ካልሰማቹ ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ ስጦታ ሰጥቷል

የ2017 በጀት ዓመት እና የሶስት ዓመት መሪ የዕድገት ስትራቴጂያችንን በስኬት ማጠናቀቁን በማስመልከት የ1 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ25 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች በተጨማሪ የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቃሚ በመሆንዎ ተጨማሪ የ1 ጊባ ዳታ ስጦታ አበርክቷል።

🎁 ስጦታውን እስከ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም ድረስ ከሌሊት 6:00 እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ።

unlimited ለምትጠቀሙ 10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ።

ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 በጀት ዓመት እቅዱን እንዲሁም የመሪ እድገት የሦስት ዓመታት ስትራቴጂውን በላቀ ስኬት ማጠናቀቁን ያስታወቀ ሲሆን

በዚህም በ2017 በጀት ዓመት

የ4G LTE ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር ወደ 936 በማድረስ የ5G ከተሞችን ቁጥር ወደ 26 ከፍ በማድረግ፣ ከ5.9 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የገጠር ሞባይል ጣቢያዎች ተገንብተዋል።

የሞባይል ኔትዎርክ አቅምን ከ86.1 ሚሊዮን ወደ 104.8 ሚሊዮን በማድረስ እንዲሁም 365 ምርትና አገልግሎቶችን ለገበያ ማቅረብ ችሏል፡፡

የቴሌኮም ደንበኞቻችንን ቁጥር ከአምና ጋር ሲነጻጸር በ6.2% በማሳደግ 83.2 ሚሊዮን ማድረሱን እንደዚሁ ያስታወቀ ሲሆን።

አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ72.9% በማሳደግ 162 ቢሊዮን ብር በማግኘት የእቅዱን 99% ማሳካቱን አስታውቋል።

@Abenezerintech
👍85👏3
Abenezer-InTech
አለማችን ላይ ትልቅ የባትሪ አቅም ያለው ስልክ የቱ ይመስላችኋል?

ኮሜንት ላይ ቅድሚያ ለመለሰ 100ብር ካርድ አለዉ 😁
መልሱ Energizer Hard Case P28K ነው ይሄም ስልክ አሁን ላይ ካሉ ሞባይል ስልኮች  28,000 mAh የባትሪ አቅም በመያዝ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ስልኩም:-
8 Gb Ram
256Gb Storage
Mediatek Helio G99 Chipset
Triple Camera
       64MP Main Camera
       20 MP
       2MP
Selfi camera 16MP

ያለዉ ሲሆን ዋጋውም በኛ ሀገር ወደ 40,000 ብር አካባቢ ይሆናል።

@Abenezerintech
😱63🔥14👍118
የ Mini Projector Giveaway ተዘጋጅቷል ተሳተፉ ቤተሰብ 🥰
👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abenezer123?_t=ZM-8xJQXqfpZzk&_r=1
🤝26😱9👍7🆒7🔥52👏2🫡2👾1
Samsung Galaxy S26 Ultra designs leak
🔥102👍25😱16🆒53👨‍💻3
ሾልኮ በወጣ መረጃ መሰረት በቀጣይ የሚወጣው Samsung A17 ይህን ይመስላል⬆️

እነዚህን  specification ይዛ እንደሚመጣም ይጠበቃል።
⬇️
Display
▶️6.7-inch Super AMOLED with FHD+ resolution and a 90Hz refresh rate.
▶️Gorilla Glass Victus protection.
▶️Exynos 1330 chipset.
▶️50MP main cam optical image stabilization.
▶️13MP selfie Camera.
▶️5,000 mAh Battery Size.
▶️IP54 protection.

ይሄም ስልክ 6 አመት የ Software Update እንደሚያገኝ የሚጠበቅ ሲሆን 128/4 የሆነው ዋጋው 230$ እንደሚሆን ይገመታል።❤️

https://t.me/AbenezerInTech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53🤔167🔥6👨‍💻3👏2👾1
የባለፈው Giveaway አሸናፊዎች።
👍46👾17👏13🤔3😎21
እነዚህ የSamsung ስልካችሁን Customize ምታደርጉባቸዉ መተግበሪያዎች ናቸው Goodlock የማይሰራላቹ Finelock,ወይም Nicelock መጠቀም ትችላላችሁ።
🔥56👍28👏6🫡6🤝5👨‍💻3
🤔41🔥9👏64
👏151👍34🔥17😱11🫡5👾5🤔42👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምናልባት ወደፊት ሀገራት አትሌት ሳይሆን Robot ይሆናል ለዉድድር የሚልኩት። 😁
😱97👾28👀14🤔125👏5😎4👨‍💻3🆒31
🏦የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን አዲስ Update ተለቋል ከዚህ በፊት እንደምታዉቁት Screenshot ማድረግ አይቻልም ነበር።

አሁን ግን ገንዘብ ከላካቹ በዋላ ያለዉ Page ላይ ብቻ Screenshot ማድረግ ትችላላችሁ።

Developer Option አሁንም Off እንዲሆን ይፈልጋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍114👏13🤔96🤝6👾4👀1
ምንያህሎቻቹ እስኪ YouTube ላይ ያለዉን ይሄንን feature ትጠቀሙታላቹ??

እጠቀማለሁ 👍

አልጠቀመዉም👎
👍53🤔48👏132
ቤተሰብ እስከዛሬ Tiktok ላይ የኔን ቪዲዮ አይታቹ ጠቃሚ ነገር አግኝታቹ ከነበር TikTok Creative award ላይ Nominate አድርጉኝ።

ይሄንን Link ስትነኩት ቀጥታ ያስገባችኋል
👇👇
https://www.tca2025.com/category/19

በመቀጠል👉 abenezerintech ይሄንን Username  Copy አድርጋቹ በማስገባት  Nominate የሚለውን መጫን ነዉ አመሰግናለሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7830🫡7🤔2😱1
Spotify ላይ Message መላላክ መቻል ሊጀመር ነው።

ከዚህ በኋላ Spotify ስንጠቀም የተለያዩ ሙዚቃዎች,ፖድካስቶች እና የ audio መፅሐፎችን ለጓደኞቻችን share ማድረግ እንችላለን ። ይህንንም ለማድረግ የprofile photo በመጫን suggested people የሚል እናገኛለን በመቀጠል ለምንፈልገው ሰው ሜሴጅ እና የተለያዩ ሙዚቃዎችን መላክ እንችላለን።

ይህ service ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ እድሜያቸው 16 እና ከዛ በላይ ለሆኑ የ ነፃ እና Premium ተጠቃሚዎች መስራት ይጀምራል።
47👍9👏3🤝3🔥1
Telegram በአዲሱ Update የProfile አቀማመጥ ለዉጥ አድርጓል እንዴት አያችሁት ?

Battery 🪫 4%🥲😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8817👏16🆒7😱5👾21👨‍💻1