Android ስልኮች ልክ እንደ IPhone 3D Facial recognition (Face ID) ሊኖራቸዉ ይችላል።
ቻይና ላይ የሚመረቱ ስልኮች under display selfie ካሜራ እና 3D face unlock በአንድ ስልክ ለማምጣት እየሰሩ ይገኛል።
እንደሚታወቀው iPhone የ 3D face unlock አለው ይሄም Android ስልኮች ላይ ከምናገኘው Fingerprint 20 እጥፍ Secure ነዉ።
እንደ ቅሬታ የሚነሳው ይህ Face ID የስልኩ Screen ላይ የሚታይ notch (የተቆረጠ ቦታ) ሊኖረዉ ይገባል።
ነገር ግን ቻይና ላይ ያሉ የSmartphone አምራቾች Under Display የሆነ Selfi Camera እና 3D face recognition እየሰሩ ይገኛል።
ስለዚህ ምናልባት በቀጣይ የሚወጡ ስልኮች ላይ Screenኑ ላይ ምንም አይነት notch (የተቆረጠ ቦታ) ሳይኖር Selfi Camera እና Face ID ይዘው ሊመጡ ይችላሉ።
@AbenezerInTech

👍48👏11🤔3👨💻2
🔥81😱36👍10🤔10👾8❤1
አለማችን ላይ ትልቅ የባትሪ አቅም ያለው ስልክ የቱ ይመስላችኋል?
ኮሜንት ላይ ቅድሚያ ለመለሰ 100ብር ካርድ አለዉ 😁
ኮሜንት ላይ ቅድሚያ ለመለሰ 100ብር ካርድ አለዉ 😁
Anonymous Poll
26%
Samsung M51
13%
Blackview BV7100
22%
vivo X200 Pro
39%
Energizer Hard Case P28K
🤔6❤5👍2👾2
እስካሁን ካልሰማቹ ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ ስጦታ ሰጥቷል
የ2017 በጀት ዓመት እና የሶስት ዓመት መሪ የዕድገት ስትራቴጂያችንን በስኬት ማጠናቀቁን በማስመልከት የ1 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ25 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች በተጨማሪ የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቃሚ በመሆንዎ ተጨማሪ የ1 ጊባ ዳታ ስጦታ አበርክቷል።
🎁 ስጦታውን እስከ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም ድረስ ከሌሊት 6:00 እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ።
unlimited ለምትጠቀሙ 10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ።
ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 በጀት ዓመት እቅዱን እንዲሁም የመሪ እድገት የሦስት ዓመታት ስትራቴጂውን በላቀ ስኬት ማጠናቀቁን ያስታወቀ ሲሆን
በዚህም በ2017 በጀት ዓመት
የ4G LTE ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር ወደ 936 በማድረስ የ5G ከተሞችን ቁጥር ወደ 26 ከፍ በማድረግ፣ ከ5.9 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የገጠር ሞባይል ጣቢያዎች ተገንብተዋል።
የሞባይል ኔትዎርክ አቅምን ከ86.1 ሚሊዮን ወደ 104.8 ሚሊዮን በማድረስ እንዲሁም 365 ምርትና አገልግሎቶችን ለገበያ ማቅረብ ችሏል፡፡
የቴሌኮም ደንበኞቻችንን ቁጥር ከአምና ጋር ሲነጻጸር በ6.2% በማሳደግ 83.2 ሚሊዮን ማድረሱን እንደዚሁ ያስታወቀ ሲሆን።
አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ72.9% በማሳደግ 162 ቢሊዮን ብር በማግኘት የእቅዱን 99% ማሳካቱን አስታውቋል።
@Abenezerintech

👍8❤5👏3
Abenezer-InTech
አለማችን ላይ ትልቅ የባትሪ አቅም ያለው ስልክ የቱ ይመስላችኋል?
ኮሜንት ላይ ቅድሚያ ለመለሰ 100ብር ካርድ አለዉ 😁
ኮሜንት ላይ ቅድሚያ ለመለሰ 100ብር ካርድ አለዉ 😁
መልሱ Energizer Hard Case P28K ነው ይሄም ስልክ አሁን ላይ ካሉ ሞባይል ስልኮች 28,000 mAh የባትሪ አቅም በመያዝ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ስልኩም:-
8 Gb Ram
256Gb Storage
Mediatek Helio G99 Chipset
Triple Camera
64MP Main Camera
20 MP
2MP
Selfi camera 16MP
ያለዉ ሲሆን ዋጋውም በኛ ሀገር ወደ 40,000 ብር አካባቢ ይሆናል።
@Abenezerintech
ስልኩም:-
8 Gb Ram
256Gb Storage
Mediatek Helio G99 Chipset
Triple Camera
64MP Main Camera
20 MP
2MP
Selfi camera 16MP
ያለዉ ሲሆን ዋጋውም በኛ ሀገር ወደ 40,000 ብር አካባቢ ይሆናል።
@Abenezerintech
😱63🔥14👍11❤8
የ Mini Projector Giveaway ተዘጋጅቷል ተሳተፉ ቤተሰብ 🥰
👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abenezer123?_t=ZM-8xJQXqfpZzk&_r=1
👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abenezer123?_t=ZM-8xJQXqfpZzk&_r=1
🤝26😱9👍7🆒7🔥5❤2👏2🫡2👾1
ሾልኮ በወጣ መረጃ መሰረት በቀጣይ የሚወጣው Samsung A17 ይህን ይመስላል⬆️
እነዚህን specification ይዛ እንደሚመጣም ይጠበቃል።
⬇️
Display
▶️ 6.7-inch Super AMOLED with FHD+ resolution and a 90Hz refresh rate.
▶️ Gorilla Glass Victus protection.
▶️ Exynos 1330 chipset.
▶️ 50MP main cam optical image stabilization.
▶️ 13MP selfie Camera.
▶️ 5,000 mAh Battery Size.
▶️ IP54 protection.
ይሄም ስልክ 6 አመት የ Software Update እንደሚያገኝ የሚጠበቅ ሲሆን 128/4 የሆነው ዋጋው 230$ እንደሚሆን ይገመታል።❤️
https://t.me/AbenezerInTech
እነዚህን specification ይዛ እንደሚመጣም ይጠበቃል።
Display
ይሄም ስልክ 6 አመት የ Software Update እንደሚያገኝ የሚጠበቅ ሲሆን 128/4 የሆነው ዋጋው 230$ እንደሚሆን ይገመታል።
https://t.me/AbenezerInTech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53🤔16❤7🔥6👨💻3👏2👾1
እነዚህ የSamsung ስልካችሁን Customize ምታደርጉባቸዉ መተግበሪያዎች ናቸው Goodlock የማይሰራላቹ Finelock,ወይም Nicelock መጠቀም ትችላላችሁ።
🔥56👍28👏6🫡6🤝5👨💻3