Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
Tecno ልክ እንደ Samsung ሁሉ 3ጊዜ የሚታጠፍ ስልኩን ለገበያ ሊያቀርብ ነዉ ባለፈው በ Concept ደረጃ MWC 2025 አስተዋዉቆት ነበር...

Tecno Phantom Ultimate G Fold

Samsung G Fold
23👍8😱4🔥2👏2
Samsung አዲስ የ security features በ one UI 8/Android 16 ላይ ይዞ መጥቷል።

Samsung እንዳሳወቀው ከሆነ Android 16 ላይ የሚሰራ አዲስ የ privacy እና Security features ይዞ የመጣ ሲሆን

ይህ KEEP(Knox Enhanced Encrypted Protect) የተሰኘ  feature ስልካችን ላይ ያሉትን አፕሊኬሽኖች private data የራሱ የሆነ locked space ላይ በማስቀመጥ protect የሚያደርግ ነው። በተጨማሪነትም ይህ ሁሉ information በድጋሚ በ Knox valut secure ይደረጋል።


እንዲሁም  ስልካችን hack ቢደረግ automatically ከ Samsung account log out የሚያደርግ ሲሆን ይህም የ cloud service access በማቋረጥ ችግሩ እንዳይስፋፋ ያደርጋል። ይህ ሁሉ ሲፈጠር ደግሞ Samsung በሌሎች connected በሆኑት Galaxy devices በኩል ያሳውቀናል።

እንዲሁም Samsung የwifi connections secure ለማድረግ post-quantum cryptography ይዞ የመጣ ሲሆን public wifi በምንጠቀምበት ጊዜ ዳታችንን protect ለማድረግ ያግዛል።
60👍19🔥6🫡6😱1
በዛሬው ዕለት ብዙ ሰዎች ፍላጎት ያሳዩባቸዉ 10 ስልኮች።

1.OnePlus Nord 5 5G

2.Xiaomi Poco F7 5G

3.Samsung Galaxy A56

4.Nothing Phone (3) 5G

5.Samsung Galaxy Z Fold7

6.Samsung Galaxy S25 Ultra

7.Google Pixel 10 Pro 5G

8.Apple iPhone 16 Pro Max

9. Vivo X200 FE 5G

10.Google Pixel 10 Pro XL 5G

#Gsmarena
33👍7🙏1
iPhone 17 Pro አዲሱ ዲዛይን

እንዴት አያችሁት?
😭14214👌9👀6👍4👨‍💻4🤔2🫡2😱1
አፕል Iphone 17 pro series ላይ የ MagSafe Coil እና የ አፕል ሎጎውን  አቀማመጥ ሊቀይር ነው ተባለ።

አፕል እንዳለው ከሆነ ከ Iphone 11 series በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሎጎውን ወደ ታች ወረድ አድርጎ ሊያስቀምጥ ነው።

ይህንን የ ሎጎ አቀማመጥ ቅያሪ የሚያደርገውም ለትልቅ ካሜራ ቦታ ለመተው ሲሆን በዚህም ምክንያት የ MagSafe Coil ቦታውንም መቀየር ይኖርበታል።
27👍8😭6
Channel name was changed to «Abenezer-InTech»
Channel photo updated
ሰላም እንዴት አደራቹ ቤተሰብ እዚህ ቻናል ላይ ከበፊቱ በተሻለ መልኩ አዳዲስ የTechnology መረጃዎች ጠቃሚ የስልክ Applicationዎች ከSmartphone ጋር የተገኙ መረጃዎችን በየዕለቱ የማደርሳቹ ይሆናል።

እንደተመለከታችሁትም የቻናሉን ስም እና profile picture Rebrand ተደርጓል እንዴት አያችሁት?

ያላቹ ሀሳብ አስተያየት እንዲጨመር ወይም እንዲስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ ፃፉልኝ።

መልካም ቀን| @AbenezerInTech
👍303🔥38👏10🆒74🤝4👾3👨‍💻1
ያለ ምንም Internet እና ስልክ ቁጥር መልዕክት መላላክ የሚያስችል Application

የቀድሞ የTwitter መስራች Jack Dorsey "Bitchat" የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ ያስተዋወቀ ሲሆን

ይህም Application Offline ሆነን Mobile Data, WiFi ,ሰልክ ቁጥር ሳያስፈልግ Bluetooth በመጠቀም ብቻ Message መላላክ ያስችለናል ተብሏል።

አሁን ላይ እስከ 30ሜትር ድረስ ባለው እርቀት እንደሚሰራ የተነገረ ሲሆን በPlan ደረጃ WiFi Direct አማራጭ በቀጣይ Update እንደሚጨምር እና ፍጥነቱና የሚሰራበትን እርቀት (Range) እንደሚጨምር በዚህም እስከ 300 ሜትር ድረስ ባለው እርቀት እንደሚሰራ ተነግሯል።

በጣም ደህንነቱ የተጠበቀም እንደሆነ ተነግሮለታል ለምሳሌ አንድ ሰዉ ለእናንተ መልዕክት ቢልክላቹ እና እናንተ Offline ብትሆኑ ያMessage ቅርብ ያለ ሌላ Device ላይ encrypte ሆኖ ይቀመጥና እናንተ Online ስትሆኑ ወደናንተ Device ይልከዋል ይሄም Processes "mesh networking" ይባላል።

ለጊዜው IPhone ስልኮች ላይ በሙከራ ደረጃ እየሰራ ይገኛል በቀጣይም ለAndroid ተጠቃሚዎች እንደሚለቀቅ ተነግሯል።

@AbenezerInTech
👍104🔥14👾1310🤔6👏4
Android ስልኮች ልክ እንደ IPhone 3D Facial recognition (Face ID) ሊኖራቸዉ ይችላል።

ቻይና ላይ የሚመረቱ ስልኮች under display selfie ካሜራ እና 3D face unlock በአንድ ስልክ ለማምጣት እየሰሩ ይገኛል።

እንደሚታወቀው iPhone የ 3D face unlock አለው ይሄም Android ስልኮች ላይ ከምናገኘው Fingerprint 20 እጥፍ Secure ነዉ።

እንደ ቅሬታ የሚነሳው ይህ Face ID የስልኩ Screen ላይ  የሚታይ notch (የተቆረጠ ቦታ) ሊኖረዉ ይገባል።

ነገር ግን ቻይና ላይ ያሉ የSmartphone አምራቾች Under Display የሆነ Selfi Camera እና 3D face recognition እየሰሩ ይገኛል።

ስለዚህ ምናልባት በቀጣይ የሚወጡ ስልኮች ላይ Screenኑ ላይ ምንም አይነት notch  (የተቆረጠ ቦታ) ሳይኖር Selfi Camera እና Face ID ይዘው ሊመጡ ይችላሉ።

@AbenezerInTech
👍48👏11🤔3👨‍💻2
Infinix unveils Zero Mini tri-fold concept😳😮

@AbenezerIntech
🔥81😱36👍10🤔10👾81
አለማችን ላይ ትልቅ የባትሪ አቅም ያለው ስልክ የቱ ይመስላችኋል?

ኮሜንት ላይ ቅድሚያ ለመለሰ 100ብር ካርድ አለዉ 😁
Anonymous Poll
26%
Samsung M51
13%
Blackview BV7100
22%
vivo X200 Pro
39%
Energizer Hard Case P28K
🤔65👍2👾2
እስካሁን ካልሰማቹ ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ ስጦታ ሰጥቷል

የ2017 በጀት ዓመት እና የሶስት ዓመት መሪ የዕድገት ስትራቴጂያችንን በስኬት ማጠናቀቁን በማስመልከት የ1 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ25 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች በተጨማሪ የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቃሚ በመሆንዎ ተጨማሪ የ1 ጊባ ዳታ ስጦታ አበርክቷል።

🎁 ስጦታውን እስከ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም ድረስ ከሌሊት 6:00 እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ።

unlimited ለምትጠቀሙ 10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ።

ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 በጀት ዓመት እቅዱን እንዲሁም የመሪ እድገት የሦስት ዓመታት ስትራቴጂውን በላቀ ስኬት ማጠናቀቁን ያስታወቀ ሲሆን

በዚህም በ2017 በጀት ዓመት

የ4G LTE ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር ወደ 936 በማድረስ የ5G ከተሞችን ቁጥር ወደ 26 ከፍ በማድረግ፣ ከ5.9 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የገጠር ሞባይል ጣቢያዎች ተገንብተዋል።

የሞባይል ኔትዎርክ አቅምን ከ86.1 ሚሊዮን ወደ 104.8 ሚሊዮን በማድረስ እንዲሁም 365 ምርትና አገልግሎቶችን ለገበያ ማቅረብ ችሏል፡፡

የቴሌኮም ደንበኞቻችንን ቁጥር ከአምና ጋር ሲነጻጸር በ6.2% በማሳደግ 83.2 ሚሊዮን ማድረሱን እንደዚሁ ያስታወቀ ሲሆን።

አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ72.9% በማሳደግ 162 ቢሊዮን ብር በማግኘት የእቅዱን 99% ማሳካቱን አስታውቋል።

@Abenezerintech
👍85👏3