እስካሁን One UI 7 እያገኙ ያሉ ሞዴሎች
Galaxy_S Series
S24 series
S23 series
S22 series
S21 series
S24 FE, S23 FE and S21 FE
Galaxy Z Series
Zflip6 and Fold6
Z Flps and Folds
Z Flip4 and Fold4
Z Flips and Fold3
Z Fold Special Edition
Galaxy A Series
A55
A35
Galaxy_S Series
S24 series
S23 series
S22 series
S21 series
S24 FE, S23 FE and S21 FE
Galaxy Z Series
Zflip6 and Fold6
Z Flps and Folds
Z Flip4 and Fold4
Z Flips and Fold3
Z Fold Special Edition
Galaxy A Series
A55
A35
1👍87😭54❤17🫡12💯1
አብዛኞቹ የ Samsung ስልኮች One UI 7 /Android 15 እያገኙ ነዉ ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
😭82👍45❤8👌4
የ BYBIT MasterCard በ 3 ደቂቃ ብቻ አዉጡ።
ይሄንን ካርድ ተጠቅማችሁ ከ AliExpress ላይ ዕቃ ለመግዛት ከፈለጋችሁ Steam ላይ Game ለመግዛት እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ክፍያ መፈፀም ያስችላችኋል።
👇👇👇👇
https://youtu.be/18SIl35YLMI?si=BIgMW-YtJtBqFjyo

👍33❤31😭13🫡3👌1
የ Telegram Premium🎁 የምትፈልጉ 👋
✅ የአንድ አመት
✅ የስድስት ወር
✅ የሶስት ወር
🐎 እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ በደቂቃዎች ዉስጥ አደርግላችኋለሁ።
✉️ ➡️ @Abenezer0954
📞 ➡️ 0954851872
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤28🫡4🔥1🥰1
Hey Fam! 👋 Big news — Bybit launched TradFi! 🎉
A powerful platform where users can now trade stocks, gold, and forex all in one place
And the best part? You get early access and a chance to earn 50 USDT simply by testing the product.
🎟️ Rewards are first-come, first-served (FCFS) — so don’t sleep on this.
Create bybit account - https://partner.bybit.com/b/116224
👉 Join the beta to get early access and win 50 USDT
🔗 https://announcements.bybitglobal.com/article/-beta-test-bybit-tradfi-be-among-the-first-to-explore-and-earn-50-usdt--blt737a9e8e0e8a4455/
#Bybit_Official #BybitTradfi

5❤21👌5
BYBIT P2P ተጠቅማቹ እንዴት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ? (BYBIT P2P Trading for Beginners)
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/rWsxiUUN0nA?si=y9mxsbnrUl5jkCsU

❤18👍17😭7
ተጠንቀቁ
Old Group እንገዛለን የሚል "NAOLA" የሚል ወይም ተመሳሳይ account ቀድማቹ ብር ሳትቀበሉ Group owner እንዳትሰጡ ሰዉ እያጭበረበረ ነዉ።

❤130👍61🫡24😭10🔥6😍5🙏4
You can now trade Oil on Bybit.
The fundamentals are heating up and if you want to trade oil, here is how you can do it on Tradefi.
1️⃣ Open the Bybit app and tap Trade to access TradeFi.
2️⃣ Select Commodities and choose USOIL, or use the search bar 🔍
3️⃣ Click Buy/Sell, choose your lot size based on your risk level 💼
4️⃣ Place your trade and let the seamless tech do the rest 🤖
🎁 Enjoy 50% OFF trading fees – sign up now 👉 https://partner.bybit.com/b/116224
📌 More info - https://announcements.bybitglobal.com/en/article/-limited-time-trade-stock-cfds-on-bybit-now-and-enjoy-50-off-trading-fees--blt85923ac12b17d812/

❤27😭4👍3😎2👌1👾1
የ Telegram Premium🎁 የምትፈልጉ 👋
✅ የአንድ አመት
✅ የስድስት ወር
✅ የሶስት ወር
🐎 እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ በደቂቃዎች ዉስጥ አደርግላችኋለሁ።
✉️ ➡️ @Abenezer0954
📞 ➡️ 0954851872
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤27😭11🫡5
በመጨረሻም IPhone የFoldabel ስልኮችን ገበያ ሊቀላቀል ይመስላል።
IPhone በቀጣይ አመት Foldable የሆነ ስልኩን ለገበያ ያቀርባል ተብሎ ያጠበቃል።
ባለፈው ወር ወደ Prototype testing phase የገባው ይሄ Foldable IPhone በወሬ ደረጃ ምን እንደሚመስል እንመልከት።
በ Samsung የተሰራ 7.8 inch OLED Display Under display Camera ይጠቀማል የተባለ ሲሆን Side mounted የሆነ Touch ID (fingerprint Sensor) ይኖረዋል።
Face ID የለዉም የተባለ ሲሆን ሌሎች Foldable ስልኮች ላይ የሚታየው Crease እዚህ ስልክ ላይ almost invisible እንደሆነ የተነገረለት ሲሆን በጣም Slim እንደሚሆን ይጠበቃል ስልኩን በሚዘረጋ ሰአት 9-9.5mm ቅጥነት ይኖረዋል።
ዋጋውም 2,100-2,300$ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

❤28👍7👀2🔥1👨💻1
Infinix በቅርቡ Hot 60 5G+ የተሰኘ ስልኩን ለገበያ ያቀርባል
እዚህም ስልክ ላይ "One Tap Al Button" የተባለ feature ያለው ሲሆን ይሄም ልክ IPhone ላይ እንዳለው Action Button ጋር ተመሳሳይ ነዉ።
በቀኝ በኩል ከ Power button በታች የሚገኝ ይሆናል ይሄም ለ ጌመሮች፣ተማሪዎች እና መደበኛ ተጠቃሚዎች design ተደርጎ የተሰራ ነው።
የOne Tap AI Button single press, double press እና long press ያለው ሲሆን ከ ሰላሳ በላይ የሚሆኑ አፕሊኬሽንዎች ላይ መስራት ይችላል ተብሏል።
ለምሳሌም ጫን አድርጋችሁ በመያዝ እንደ Circle to Search ያሉ featureዎችን መጠቀም ያስችላችኋል።
Infinix ይህንን ስልክ July 11 ለገበያ ያቀርበዋል ተብሎ ይጠበቃል።

❤20👍9
Samsung 3 ጊዜ የሚታጠፍ ስልክ ለገበያ ሊያቀርብ ነዉ።
ይሄ 3ጊዜ ይታጠፋል የተባለው ስልክ ከዚህ በፊት Huawei Mate XT ላይ ካየነዉ በተለየ መልኩ 2ቱ Screenዎች ወደ ዉስጥ እንደሚታጠፉ የተነገረ ሲሆን ይሄም ከዚህ በፊት Fold ስልኮች ላይ ከተለመደዉ S-Shaped በተለይ መልኩ G-Shaped ይኖረዋል።
በወሬ ደረጃ ስልኩ "Galaxy G Fold" የሚል ስያሜ እንደሚኖረው እየተነገረ ይገኛል።
ይሄንንም ስልክ Samsung በቀጣይ ሳምንት ባለዉ የSamsung Unpacked event ላይ ለእይታ እንደሚያቀርበዉ ይጠበቃል።
ስልኩ በሙሉ ሲዘረጋ 9.96" ስፋት ሲኖረዉ Cover Screenኑ 6.49" የScreen ስፋት ይኖረዋል።
እንደተነገረው ከሆነ ይሄንን ስልክ Samsung የተመረጡ ሀገሮች ላይ ብቻ ለገበያ የሚያቀርበው ሲሆን የሚመረተዉም 200,000 ፍሬ ብቻ እንደሆነ በወሬ ደረጃ ተነግሯል።
እንደዚሁም Galaxy Z Fold 7, Flip7 እና Flip FE በቀጣይ ሳምንት Samsung ለገበያ የሚያቀርባቸዉ ስልኮች ናቸዉ።

❤40😱9👍3👨💻3👏1
በራቁታቹ ሆናቹ Face Time ላይ Video Call ማድረግ አትችሉም ብሏል Apple።
Apple በአዲሱ IOS 26 Update ላይ አስገራሚ features ይዞ መጥቷል።
በዚህም መሰረት IPhone ስልካቹ ላይ በFace Time (Video Call) እያወራቹ እራቁታችሁን የምትታዩ ከሆነ ወዲያው Face Time(Video Call) የሚቋረጥ እና ማስጠንቀቂያ የሚሰጣችሁ ይሆናል
Apple እንዳለው ከሆነ ይሄ ሁሉ ነገር የሚሆነው እዛው ስልካቹ ላይ ሲሆን machine learning በመጠቀም ነዉ Scan የሚያደርገው ስለዚህ ወደ Apple’s server የሚሄድ ምንም አይነት የናንተ የግል መረጃ የለም።
Apple ይሄንን ያደረኩት ለደምበኞቼ ደህንነት ነዉ ያለ ቢሆንም አንዳንድ ተጠቃሚዎቹን አላስደሰተም።

😁103👍37❤22👌8🔥4🙏1🤝1🆒1😎1