Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
በመጨረሻም Samsung Good Lockን Playstore ላይ ለቆታል

ከታች የተዘረዘሩት Good Lock ማስጠቀም የሚችሉ የ Samsung ስልኮች ናቸዉ።

Galaxy A series:

Galaxy A30
Galaxy A30s
Galaxy A31
Galaxy A32
Galaxy A32 5G
Galaxy A33 5G
Galaxy A34 5G
Galaxy A35 5G
Galaxy A36 5G
Galaxy A40
Galaxy A41
Galaxy A42 5G
Galaxy A50
Galaxy A50s
Galaxy A51
Galaxy A51 5G
Galaxy A52
Galaxy A52 5G
Galaxy A53 5G
Galaxy A54 5G
Galaxy A55 5G
Galaxy A56 5G
Galaxy A60
Galaxy A70
Galaxy A70s
Galaxy A71
Galaxy A71 5G
Galaxy A72
Galaxy A73 5G
Galaxy A80
Galaxy A90 5G

Galaxy S series

Galaxy S7
Galaxy S7 edge
Galaxy S8 series
Galaxy S9 series
Galaxy S10 series
Galaxy S20 series
Galaxy S20 FE
Galaxy S21 series
Galaxy S21 FE
Galaxy S22 series
Galaxy S23 series
Galaxy S23 FE
Galaxy S24 series
Galaxy S25 series

Galaxy Note series

Galaxy Note 7
Galaxy Note 8
Galaxy Note 9
Galaxy Note 10
Galaxy Note 10+
Galaxy Note 10 5G
Galaxy Note 10 Lite
Galaxy Note 20
Galaxy Note 20 5G

All Galaxy Z series

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.samsung.android.goodlock
😭113👍7737👌4🔥2😎2
One UI 7 /Android 15 ከ April 23 ጀምሮ ለS24 ስልኮች የተለቀቀ ሲሆን ሌሎቹ የ Samsung ስልኮች የሚያገኙበት ጊዜ ከታች መመልከት ትችላላችሁ


በ May ወር የሚያገኙ ስልኮች

Samsung S Series

S24 FE
S23 Series
S22 Series
S21Series

Samsung  Z Series

Z Flip 5
Z Fold 5
Z Flip 4
Z Fold 4
Z Flip 3
Z Fold 3

___
በ June ወር የሚያገኙ ስልኮች

A73 5G
A55 5G
A54 5G
A53 5G
A35 5G
A34 5G
A33 5G
A25 5G
A24
A16 5G
A15 5G
A14 5G
A06
A05s

M55s 5G
M55 5G
M53 5G
M35 5G
M34 5G
M33 5G
M16 5G
M15 5G
M14 5G
M14
M05

F55 5G
F54 5G
F34 5G
F16 5G
F15 5G
F14 5G
F14
F05
___

ስልኮች እንደተለቀቁበት ጊዜ ከወሩ መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ወሩ መጨረሻ ባለው ጊዜ ይሄን Update የሚያገኙ ይሆናል።
3👍146😭4835😎10😱4🤝1
5gb Size 😁
😱126👍20😭19😎7🫡42🔥1
😱6👍51🤝1
እስካሁን One UI 7 እያገኙ ያሉ ሞዴሎች

Galaxy_S Series

S24 series
S23 series
S22 series
S21 series
S24 FE, S23 FE and S21 FE

Galaxy Z Series

Zflip6 and Fold6
Z Flps and Folds
Z Flip4 and Fold4
Z Flips and Fold3
Z Fold Special Edition

Galaxy A Series

A55
A35
1👍87😭5417🫡12💯1
አብዛኞቹ የ Samsung ስልኮች One UI 7 /Android 15 እያገኙ ነዉ ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
😭82👍458👌4
የ BYBIT MasterCard በ 3 ደቂቃ ብቻ አዉጡ።

ይሄንን ካርድ ተጠቅማችሁ ከ AliExpress ላይ ዕቃ ለመግዛት ከፈለጋችሁ Steam ላይ Game ለመግዛት እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ክፍያ መፈፀም ያስችላችኋል።

👇👇👇👇
https://youtu.be/18SIl35YLMI?si=BIgMW-YtJtBqFjyo
👍3331😭13🫡3👌1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🫡4
Used Ps5 ያላቹ እንገዛለን
👉 @Abenezer0954
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12👍2
የ Telegram Premium🎁 የምትፈልጉ 👋

የአንድ አመት
የስድስት ወር
የሶስት ወር

🐎እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ በደቂቃዎች ዉስጥ አደርግላችኋለሁ።

✉️➡️  @Abenezer0954
📞➡️ 0954851872
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
28🫡4🔥1🥰1
Hey Fam! 👋 Big news — Bybit launched TradFi! 🎉

A powerful platform where users can now trade stocks, gold, and forex all in one place

And the best part? You get early access and a chance to earn 50 USDT simply by testing the product.

🎟️ Rewards are first-come, first-served (FCFS) — so don’t sleep on this.

Create bybit account - https://partner.bybit.com/b/116224

👉 Join the beta to get early access and win 50 USDT

🔗 https://announcements.bybitglobal.com/article/-beta-test-bybit-tradfi-be-among-the-first-to-explore-and-earn-50-usdt--blt737a9e8e0e8a4455/


#Bybit_Official #BybitTradfi
521👌5
BYBIT P2P ተጠቅማቹ እንዴት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ? (BYBIT P2P Trading for Beginners)

👇👇👇👇👇
https://youtu.be/rWsxiUUN0nA?si=y9mxsbnrUl5jkCsU
18👍17😭7
ተጠንቀቁ

Old Group እንገዛለን የሚል "NAOLA" የሚል ወይም ተመሳሳይ account ቀድማቹ ብር ሳትቀበሉ Group owner እንዳትሰጡ ሰዉ እያጭበረበረ ነዉ።
130👍61🫡24😭10🔥6😍5🙏4
You can now trade Oil on Bybit.

The fundamentals are heating up and if you want to trade oil, here is how you can do it on Tradefi.

1️⃣ Open the Bybit app and tap Trade to access TradeFi.

2️⃣ Select Commodities and choose USOIL, or use the search bar 🔍

3️⃣ Click Buy/Sell, choose your lot size based on your risk level 💼

4️⃣ Place your trade and let the seamless tech do the rest 🤖

🎁 Enjoy 50% OFF trading fees – sign up now 👉 https://partner.bybit.com/b/116224

📌 More info - https://announcements.bybitglobal.com/en/article/-limited-time-trade-stock-cfds-on-bybit-now-and-enjoy-50-off-trading-fees--blt85923ac12b17d812/
27😭4👍3😎2👌1👾1
የ Telegram Premium🎁 የምትፈልጉ 👋

የአንድ አመት
የስድስት ወር
የሶስት ወር

🐎እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ በደቂቃዎች ዉስጥ አደርግላችኋለሁ።

✉️➡️  @Abenezer0954
📞➡️ 0954851872
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
27😭11🫡5
በመጨረሻም IPhone የFoldabel ስልኮችን ገበያ ሊቀላቀል ይመስላል።

IPhone በቀጣይ አመት Foldable የሆነ ስልኩን ለገበያ ያቀርባል ተብሎ ያጠበቃል።

ባለፈው ወር ወደ Prototype testing phase የገባው ይሄ Foldable IPhone በወሬ ደረጃ ምን እንደሚመስል እንመልከት።

በ Samsung የተሰራ 7.8 inch OLED Display  Under display Camera ይጠቀማል የተባለ ሲሆን Side mounted የሆነ Touch ID (fingerprint Sensor) ይኖረዋል።

Face ID የለዉም የተባለ ሲሆን ሌሎች Foldable ስልኮች ላይ የሚታየው Crease እዚህ ስልክ ላይ almost invisible እንደሆነ የተነገረለት ሲሆን በጣም Slim እንደሚሆን ይጠበቃል ስልኩን በሚዘረጋ ሰአት 9-9.5mm ቅጥነት ይኖረዋል።

ዋጋውም 2,100-2,300$ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
28👍7👀2🔥1👨‍💻1
Infinix በቅርቡ Hot 60 5G+ የተሰኘ ስልኩን ለገበያ ያቀርባል

እዚህም ስልክ ላይ "One Tap Al Button" የተባለ feature ያለው ሲሆን ይሄም ልክ IPhone ላይ እንዳለው Action Button ጋር ተመሳሳይ ነዉ።

በቀኝ በኩል ከ Power button በታች የሚገኝ ይሆናል ይሄም ለ ጌመሮች፣ተማሪዎች እና መደበኛ ተጠቃሚዎች design ተደርጎ የተሰራ ነው።

የOne Tap AI Button single press, double press እና long press ያለው ሲሆን ከ ሰላሳ በላይ የሚሆኑ አፕሊኬሽንዎች ላይ መስራት ይችላል ተብሏል።

ለምሳሌም ጫን አድርጋችሁ በመያዝ እንደ Circle to Search ያሉ featureዎችን መጠቀም ያስችላችኋል።

Infinix ይህንን ስልክ July 11 ለገበያ ያቀርበዋል ተብሎ ይጠበቃል።
20👍9
እንደተነገረዉ ከሆነ Apple Under display Face ID Sensor እየሞከረ ሲሆን ይሄም በቀጣይ የሚወጡት IPhone 18 pro እና iPhone 18pro max ላይ ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቃል።

በዚህም IPhone የሚታወቅበት Notch ይቀርና ልክ እንደ Android ስልኮች Single hole punch Selfie Camera ይኖረዋል ማለት ነዉ።
😭4911👍9😱3🔥2👀2
Samsung 3 ጊዜ የሚታጠፍ ስልክ ለገበያ ሊያቀርብ ነዉ።

ይሄ 3ጊዜ ይታጠፋል የተባለው ስልክ ከዚህ በፊት Huawei Mate XT ላይ ካየነዉ በተለየ መልኩ 2ቱ Screenዎች ወደ ዉስጥ እንደሚታጠፉ የተነገረ ሲሆን ይሄም ከዚህ በፊት Fold ስልኮች ላይ ከተለመደዉ S-Shaped በተለይ መልኩ G-Shaped ይኖረዋል።

በወሬ ደረጃ ስልኩ "Galaxy G Fold" የሚል ስያሜ እንደሚኖረው እየተነገረ ይገኛል።

ይሄንንም ስልክ Samsung በቀጣይ ሳምንት ባለዉ የSamsung Unpacked event ላይ ለእይታ እንደሚያቀርበዉ ይጠበቃል።

ስልኩ በሙሉ ሲዘረጋ 9.96" ስፋት ሲኖረዉ Cover Screenኑ 6.49" የScreen ስፋት ይኖረዋል።

እንደተነገረው ከሆነ ይሄንን ስልክ Samsung የተመረጡ ሀገሮች ላይ ብቻ ለገበያ የሚያቀርበው ሲሆን የሚመረተዉም 200,000 ፍሬ ብቻ እንደሆነ በወሬ ደረጃ ተነግሯል።

እንደዚሁም Galaxy Z Fold 7, Flip7 እና Flip FE በቀጣይ ሳምንት Samsung ለገበያ የሚያቀርባቸዉ ስልኮች ናቸዉ።
40😱9👍3👨‍💻3👏1