Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
Star መግዛት ፈልጋቹ fragment verify ያላረጋቹ በ Hulupay በቀላሉ መግዛት ትችላላቹ

👇Hulupay link 👇
https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp
17👍307🫡7😱4
Android 15 (One UI 7) update የሚያገኙ ሳምሰንግ ስልኮች

Samsung A Series

Samsung A73

Samsung A55

Samsung A54

Samsung A53

Samsung A35

Samsung A34

Samsung A33

Samsung A25

Samsung A24

Samsung A23

Samsung A15 (LTE+5G)

Samsung A14 (LTE+5G)

Samsung A16 (LTE+5G)


Samsung M Series

Samsung M33

Samsung M55s

Samsung M55

Samsung M54

Samsung M34

Samsung M53

Samsung M15


Samsung F Series

Samsung F55

Samsung F54

Samsung F34

Samsung F15


Samsung S Series

Samsung S24 Ultra

Samsung S24+

Samsung S24

Samsung S23 Ultra

Samsung S23+

Samsung S23

Samsung S23 FE

Samsung S22 Ultra

Samsung S22+

Samsung S22

Samsung S21 FE

Samsung S21 Ultra

Samsung S21+

Samsung S21


Samsung Z Fold

Samsung Z Fold 6

Samsung Z Fold 5

Samsung Z Flip 6

Samsung Z Flip 5

Samsung Z Fold 4

Samsung Z Flip 4

Samsung Z Fold 3

Samsung Z Flip 3

Android 15 በ2025 መጀመሪያ አካባቢ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
1👍17714🫡14🔥7😱6🥰1🤝1
P40 MAX HD Projextor

-150 Inch ድረስ መስፋት ይችላል
-Android App መጫን ያስችላል(የኳስ የፊልም )
-2Joystick አብሮት ይመጣል
-Android 11

Delivery ⬜️
⬛️ 0954851872
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍486🔥3👌2😎2
የአፋልጉን ተማጽኖ

#Ethiopia  | ይታገሱ ዘነበ መቻል ይባላል።

ዕድሜ 23
ቤተሰብ ሳያሳውቅ ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም ከቤት ወጥቶ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም ደውሎ ወደ ሊቢያ መንገድ እንደጀመረ እና በ10 ቀናት ውስጥ ሊቢያ እንደሚገባ ነገሮን ነበር።

ነገርግን
መስከረም 5/2017 ዓ.ም ከሰፈር አብሮት ጉዞ የጀመረ ጓደኛው ደውሎልን እሱ ሊቢያ እንደገባ ከይታገሱ ጋር ነሀሴ 30/2016 ዓ.ም ሱዳን ውስጥ እንደተለያዩ ነገረን።

ይሁንና እስካሁን ድምፁን አልሰማንም።
ሱዳን ያላችሁ ወንድማችንን እንድታፋልጉን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

ኤርሚያስ ዘነበ : +251912737598

ምህረት ዘነበ : +251925245852
🙏87👍48😎1310🫡4🔥1👏1😱1
Paws አዲስ Task አምጥቷል 2ቀን ነዉ የቀረዉ ገብታቹ ቼክ አድርጉት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt
👍155😱5🫡3🔥1
Telegram Premium⭐️
Ton Coin🤑
Telegram Stars

መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ Username ብቻ inbox ማድረግ ትችላላችሁ።

➡️  @Abenezer0911
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍186🔥2
🐾 Paws አዲስ Task መጥቷል Claim አድርጉ።

👉 Open


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍29😱65
ስልክቹን እንደ Secondary Screen ለመጠቀም

Spacedesk

ለPC👇
https://www.spacedesk.net/download/#server-driver

ለMobile 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=ph.spacedesk.beta
1👍135
Samsung ስልክ ያላችሁ ምን ያህሎቻችሁ የ Samsung Secure Folder ትጠቀሙታላቹ?
Anonymous Poll
32%
እጠቀማለሁ
68%
አልጠቀምም
👍615🔥1
Android 14 Update ሆኗል ስልካቹ?
Anonymous Poll
39%
ሆኗል 😄
61%
አልሆነም ☹️
👍769🔥6😎6🥰5💯1
ሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት አፕሊኬሽን

የአማካሪ ዶክተርስ መተግበሪያ (Amakari Doctors Application)

የአማካሪ ዶክተርስ መተግበሪያ ሀኪሞችን ባሉበት ሆነው ቀጠሮ በማስያዝ በማንኛውም ጤና ነክ ጉዳይ ላይ ሀኪምችን በቀላሉ ማማከር የሚችሉበት መተግበሪያ ነው። 

ለአጠቃቀም እና ለምክር አገልግሎት ቀለል ተደርጎ በተሰራው በዚህ መተግበሪያ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ቆጥበው በቀላሉ ከ 200 በላይ ስፔሻሊስት እና ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞችን ጨምሮ ማግኘት ይችላሉ።

በተጨማሪም በዚህ መተግበሪያ ላይ ከ350 በላይ የሆኑ የተለያዩ ጤና ነክ ፅሁፎች በስፋት ስለሚያገኙ መተግበሪያዉን አውርደው በነጻ መጠቀም ይችላሉ

ይህ ብቻ አይደለም እንደ ደም ግፊት ፣ የስኳር መጠን እና የሰውነት ክብደት ልኬቶች በቀላሉ በመተግበሪያው ላይ መዝግቦ ማስቀመጥ የሚያስችል ሲሆን ለሀኪምዎም መረጃውን ማጋራት ይችላሉ ።

መተግበሪያውን ከplay Store አሁኑኑ በማውረድ ይጠቀሙ።
አፕልኬሽን ለማትጠቀሙ ወደ 7617 የጥሪ ማዕከል በመደወል የህክምና ባለሞያዎችን ማማከር ይችላሉ ።

Download 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amakaridoctors.app
👍6615🫡5🥰3😱1
"Something went wrong" የሚላቹ ትንሽ ጠብቁኝ ሁሉንም Modules እለቅላቹሀለዉ።

Samsung "M" ቤት ስልኮች ላይ አይሰራም።
👍4320😱6🫡2