Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
አንድ አዲስ ስልክ ከወጣበት አመት ጀምሮ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?
Final Results
9%
10 አመት
19%
5 አመት
16%
2 አመት
10%
አይታወቅም
47%
እንደ ስልኩ ሊለያይ ይችላል
2👍68🔥8💯85👌4👏2
አንድ አዲስ ስልክ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?

የዚህም መልስ እንደ ስልኩ አይነት እና ብራንድ ይለያያል የሚል ነዉ ለምሳሌም ብንመለከት:-

🟢Samsung አዲስ ለሚያወጣቸው A,M,F ቤት ስልኮች 2 እመት ሲሆን Software Update የሚያደርገው ምናልባ እነዚህ ስልኮች 5G ሲሆኑ እና እንደሚመረቱበት ሀገር 3-4አመት Update ሊያገኙ ይችላል።

🟢S እና Z Series ላይ ያሉ የ Samsung ስልኮች ደሞ ከS24 በታች ያሉት 4 አመት Update ያላቸዉ ሲሆን S24 Series እስከ 7 አመት Update እንደሚያገኝ Samsung ቃል ገብቷል።

🟢ሀገራችን ላይ ያሉት Tecno, Infinix, itel ስልኮች ለነዚህ ስልኮች ካምፓኒው የዚህን ያህል አመት Update አደርጋለሁ ብሎ ቃል የማይገባ ሲሆን በተለምዶ ግን 1 ወይም 2 አመት Update ሊያገኙ ይችላል። ለዚህም ነዉ እነዚህን ስልኮች ተጠቅማችሁ መሸጥ ብትፈልጉ ዋጋቸው በጣም የሚረክሰዉ።

🟢IPhone ጋር ስንመጣ ሁሉም ስልኮቹ በሚባል ደረጃ 5 አመት የ Software Update ያገኛሉ።

Note👇
ስልክ ስትገዙ Software Update የሚያሳስባቹ ከሆነ መጀመሪያ የምትገዙት ስልክ ምንያህል የ Software Update እንደሚያገኝ ማወቅ ይጠቅማችኋል። ይሄንንም በቀላሉ Google በማድረግ ማወቅ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍16312💯8👏5🔥2
እንኳን ለ2017 የመስቀል ደመራ በአል አደረሳችሁ!

መልካም በአል
1100👍25🙏18🥰8🔥3😱2💯2
Telegram Premium⭐️
Ton Coin🤑
Telegram Stars

መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ Username ብቻ inbox ማድረግ ትችላላችሁ።

➡️ @Abenezer0911
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍336
CANAL+ Ethiopia - ስርጭት ሊያቆም ነው!

ከስራም ወተዋል!
😢114🤣108👍38🫡9🔥75😱5😎4
🪙HP Omen GAMING LAPTOP
🔴Core i7
🔴Ram:16GB
🔴Storage:128GB SSD+1TB HDD
🔴Generation:8th
🔴Screen size :15''
⚡️Graphics card:NVIDIA  GTX 1060=6GB
RGB KEYBOARD BACKLIGHT
🔋Battery life :+4hours

Used like good condition

PRICE=73,000

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር
🤝

✈️ @F1computer38

Call us:
+251912095099

join on telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Svq5ZMT6isVaeQgh

👉Address :-Bole Friendship Business center Ground floor GF_49
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍55😱98🔥7🫡7
በመጨረሻም የትኛውም የSamsung ስልክ ቢኖራቹ Call Record ማድረግ የምትችሉበት መፍትሔ መጥቷል

ቪዲዮ ይሰራ አይደል ? 👍
👍524🔥18👏9💯8😱54
ስልካቹ Samsung ሆኖ ይሄ Call Record ማድረጊያ Application የሰራላቹ እስኪ
Anonymous Poll
43%
ሰርቶልኛል😍
57%
አልሰራልኝም😢
👍90🫡24🔥1512🥰3
ለስልካቹ የሚሆኑ Wallpaper ብቻ የምታገኙበት ቻናል 👉 ተቀላቀሉ
https://t.me/AB_wallpaper
👍14💯11🫡9👌3
Ad

የtiktok video boost ለማድረግ, ለጊፍት coin ለመግዛት እና ማነኛውም card payment ለመክፈል የሚጠቅም Visa and Mastercard በ Habeshacoin app ያገኛሉ።

ለandroid 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshacoin

ለApple 👉 alteller.com

አጠቃቀም tutorial 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhQRTuLT/

For any question on telegram @habeshacoin_support
👍224🔥1😍1👨‍💻1👀1
ለ Android እና ለ IPhone የሚሆን ኳስ የምታዩበት በጣም ፈጣን እና እንግሊዝኛ ኮሜንታተር የሆነ Application ነዉ YoraScore ይባላል ከታች ባሉት ማዉረድ ትችላላችሁ

Playstore እና Appstore Link

ለ Android 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.yorascore.app&hl=en&pli=1

ለ IPhone 👇
https://apps.apple.com/ke/app/yora-score/id6504188509
1👍708🙏8🥰4😱4😎3👾2🔥1👏1
PAWS እስካሁን ካልጀመራቹ ጀምሩ
👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt
👍264👏2😍2🫡2
Bums ካልጀመራቹ ጀምሩ
👇👇

https://t.me/bums/app?startapp=ref_Vm7UCrxE

🟦ጀምር Start
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🫡21😱1
Paws🐾

ከNotcoin እና Dogs እኩል ትልቅ ተስፋ ያለው project ነው።

ጊዜ ሰጥታችሁ ከሰራችሁት ትርፋማ የመሆን ዕድል አላችሁ።
Airdrop ስትሰሩ የተሻለ ገንዘብ ለማግኘት
🔴በየቀኑ እየገባችሁ check አድርጉት።
🔴በተቻለ መጠን ጓደኞቻችሁን invite አድርጉ።
🔴Stars እና ton የሚጠየቁ ታስኮችን በተቻለ መጠን ከፍላችሁ ለመስራት ሞክሩ።

➡️Start here /ጀምር

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt

Group ላይ Invite Link መላላክ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
27👍21🔥5🫡5😱4🥰1
Star መግዛት ፈልጋቹ fragment verify ያላረጋቹ በ Hulupay በቀላሉ መግዛት ትችላላቹ

👇Hulupay link 👇
https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp
17👍307🫡7😱4
Android 15 (One UI 7) update የሚያገኙ ሳምሰንግ ስልኮች

Samsung A Series

Samsung A73

Samsung A55

Samsung A54

Samsung A53

Samsung A35

Samsung A34

Samsung A33

Samsung A25

Samsung A24

Samsung A23

Samsung A15 (LTE+5G)

Samsung A14 (LTE+5G)

Samsung A16 (LTE+5G)


Samsung M Series

Samsung M33

Samsung M55s

Samsung M55

Samsung M54

Samsung M34

Samsung M53

Samsung M15


Samsung F Series

Samsung F55

Samsung F54

Samsung F34

Samsung F15


Samsung S Series

Samsung S24 Ultra

Samsung S24+

Samsung S24

Samsung S23 Ultra

Samsung S23+

Samsung S23

Samsung S23 FE

Samsung S22 Ultra

Samsung S22+

Samsung S22

Samsung S21 FE

Samsung S21 Ultra

Samsung S21+

Samsung S21


Samsung Z Fold

Samsung Z Fold 6

Samsung Z Fold 5

Samsung Z Flip 6

Samsung Z Flip 5

Samsung Z Fold 4

Samsung Z Flip 4

Samsung Z Fold 3

Samsung Z Flip 3

Android 15 በ2025 መጀመሪያ አካባቢ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
1👍17714🫡14🔥7😱6🥰1🤝1
P40 MAX HD Projextor

-150 Inch ድረስ መስፋት ይችላል
-Android App መጫን ያስችላል(የኳስ የፊልም )
-2Joystick አብሮት ይመጣል
-Android 11

Delivery ⬜️
⬛️ 0954851872
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍486🔥3👌2😎2
የአፋልጉን ተማጽኖ

#Ethiopia  | ይታገሱ ዘነበ መቻል ይባላል።

ዕድሜ 23
ቤተሰብ ሳያሳውቅ ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም ከቤት ወጥቶ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም ደውሎ ወደ ሊቢያ መንገድ እንደጀመረ እና በ10 ቀናት ውስጥ ሊቢያ እንደሚገባ ነገሮን ነበር።

ነገርግን
መስከረም 5/2017 ዓ.ም ከሰፈር አብሮት ጉዞ የጀመረ ጓደኛው ደውሎልን እሱ ሊቢያ እንደገባ ከይታገሱ ጋር ነሀሴ 30/2016 ዓ.ም ሱዳን ውስጥ እንደተለያዩ ነገረን።

ይሁንና እስካሁን ድምፁን አልሰማንም።
ሱዳን ያላችሁ ወንድማችንን እንድታፋልጉን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

ኤርሚያስ ዘነበ : +251912737598

ምህረት ዘነበ : +251925245852
🙏87👍48😎1310🫡4🔥1👏1😱1