ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ! | Only for Grade 12 Students!
በዚህ ቪድዮ የ12ኛ ማትሪክ ተፈታኝ የነበራችሁ እና አሁን የምትፈተኑ ተማሪዎች አሁን ባለንበት በዚህ ሰዓት ጥሩ ገንዘብ ሊያስገኟችሁ ከሚችሉ የሞያ ሥራዎች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመለከታለን፤ እንዲሁም የ12ኛ ማትሪክ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የማትፈልጉም የትኛውን ሞያ ብትማሩ ጥሩ እንደሆነ እኔ ካለኝ ልምድ አካፍላችውሃለሁ፡፡
📱 ሙሉ ቪድዮውን ዩቲዩብ ላይ ታገኙታላችሁ
▶️ Watch Video
🔗 አጫጭር ቪድዮዎቹን በርዕስ ተከፋፍለው በቲክቶክ ላይ ታገኙታላችሁ
📱 Grade 12 Students Should Learn Skills
📱 Digital Marketing | 📱 Video Editing Skill | 📱 Graphic Design | 📱 Content Creating & Writing
በዚህ ቪድዮ የ12ኛ ማትሪክ ተፈታኝ የነበራችሁ እና አሁን የምትፈተኑ ተማሪዎች አሁን ባለንበት በዚህ ሰዓት ጥሩ ገንዘብ ሊያስገኟችሁ ከሚችሉ የሞያ ሥራዎች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመለከታለን፤ እንዲሁም የ12ኛ ማትሪክ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የማትፈልጉም የትኛውን ሞያ ብትማሩ ጥሩ እንደሆነ እኔ ካለኝ ልምድ አካፍላችውሃለሁ፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍38🔥6❤4😍2
አንድ አዲስ ስልክ ከወጣበት አመት ጀምሮ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?
Final Results
9%
10 አመት
19%
5 አመት
16%
2 አመት
10%
አይታወቅም
47%
እንደ ስልኩ ሊለያይ ይችላል
2👍68🔥8💯8❤5👌4👏2
አንድ አዲስ ስልክ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?
የዚህም መልስ እንደ ስልኩ አይነት እና ብራንድ ይለያያል የሚል ነዉ ለምሳሌም ብንመለከት:-
🟢 Samsung አዲስ ለሚያወጣቸው A,M,F ቤት ስልኮች 2 እመት ሲሆን Software Update የሚያደርገው ምናልባ እነዚህ ስልኮች 5G ሲሆኑ እና እንደሚመረቱበት ሀገር 3-4አመት Update ሊያገኙ ይችላል።
🟢 S እና Z Series ላይ ያሉ የ Samsung ስልኮች ደሞ ከS24 በታች ያሉት 4 አመት Update ያላቸዉ ሲሆን S24 Series እስከ 7 አመት Update እንደሚያገኝ Samsung ቃል ገብቷል።
🟢 ሀገራችን ላይ ያሉት Tecno, Infinix, itel ስልኮች ለነዚህ ስልኮች ካምፓኒው የዚህን ያህል አመት Update አደርጋለሁ ብሎ ቃል የማይገባ ሲሆን በተለምዶ ግን 1 ወይም 2 አመት Update ሊያገኙ ይችላል። ለዚህም ነዉ እነዚህን ስልኮች ተጠቅማችሁ መሸጥ ብትፈልጉ ዋጋቸው በጣም የሚረክሰዉ።
🟢 IPhone ጋር ስንመጣ ሁሉም ስልኮቹ በሚባል ደረጃ 5 አመት የ Software Update ያገኛሉ።
Note👇
ስልክ ስትገዙ Software Update የሚያሳስባቹ ከሆነ መጀመሪያ የምትገዙት ስልክ ምንያህል የ Software Update እንደሚያገኝ ማወቅ ይጠቅማችኋል። ይሄንንም በቀላሉ Google በማድረግ ማወቅ ትችላላችሁ።
የዚህም መልስ እንደ ስልኩ አይነት እና ብራንድ ይለያያል የሚል ነዉ ለምሳሌም ብንመለከት:-
Note👇
ስልክ ስትገዙ Software Update የሚያሳስባቹ ከሆነ መጀመሪያ የምትገዙት ስልክ ምንያህል የ Software Update እንደሚያገኝ ማወቅ ይጠቅማችኋል። ይሄንንም በቀላሉ Google በማድረግ ማወቅ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍163❤12💯8👏5🔥2
Telegram Premium⭐️
Ton Coin🤑
Telegram Stars⭐
መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ Username ብቻ inbox ማድረግ ትችላላችሁ።
➡️ @Abenezer0911
Ton Coin
Telegram Stars⭐
መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ Username ብቻ inbox ማድረግ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍33❤6
Used like good condition
PRICE=73,000
ከአንድ አመት ዋስትና ጋር
Call us: +251912095099
join on telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Svq5ZMT6isVaeQgh
👉Address :-Bole Friendship Business center Ground floor GF_49
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍55😱9❤8🔥7🫡7
በመጨረሻም የትኛውም የSamsung ስልክ ቢኖራቹ Call Record ማድረግ የምትችሉበት መፍትሔ መጥቷል
ቪዲዮ ይሰራ አይደል ? 👍
ቪዲዮ ይሰራ አይደል ? 👍
👍524🔥18👏9💯8😱5❤4
👍90🫡24🔥15❤12🥰3
👍14💯11🫡9👌3
Ad
የtiktok video boost ለማድረግ, ለጊፍት coin ለመግዛት እና ማነኛውም card payment ለመክፈል የሚጠቅም Visa and Mastercard በ Habeshacoin app ያገኛሉ።
ለandroid 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshacoin
ለApple 👉 alteller.com
አጠቃቀም tutorial 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhQRTuLT/
For any question on telegram @habeshacoin_support
የtiktok video boost ለማድረግ, ለጊፍት coin ለመግዛት እና ማነኛውም card payment ለመክፈል የሚጠቅም Visa and Mastercard በ Habeshacoin app ያገኛሉ።
ለandroid 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshacoin
ለApple 👉 alteller.com
አጠቃቀም tutorial 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhQRTuLT/
For any question on telegram @habeshacoin_support
👍22❤4🔥1😍1👨💻1👀1
ለ Android እና ለ IPhone የሚሆን ኳስ የምታዩበት በጣም ፈጣን እና እንግሊዝኛ ኮሜንታተር የሆነ Application ነዉ YoraScore ይባላል ከታች ባሉት ማዉረድ ትችላላችሁ
Playstore እና Appstore Link
ለ Android 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.yorascore.app&hl=en&pli=1
ለ IPhone 👇
https://apps.apple.com/ke/app/yora-score/id6504188509
Playstore እና Appstore Link
ለ Android 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.yorascore.app&hl=en&pli=1
ለ IPhone 👇
https://apps.apple.com/ke/app/yora-score/id6504188509
1👍70❤8🙏8🥰4😱4😎3👾2🔥1👏1
👍26❤4👏2😍2🫡2
Paws🐾
ከNotcoin እና Dogs እኩል ትልቅ ተስፋ ያለው project ነው።
ጊዜ ሰጥታችሁ ከሰራችሁት ትርፋማ የመሆን ዕድል አላችሁ።
Airdrop ስትሰሩ የተሻለ ገንዘብ ለማግኘት
🔴 በየቀኑ እየገባችሁ check አድርጉት።
🔴 በተቻለ መጠን ጓደኞቻችሁን invite አድርጉ።
🔴 Stars እና ton የሚጠየቁ ታስኮችን በተቻለ መጠን ከፍላችሁ ለመስራት ሞክሩ።
➡️ Start here /ጀምር
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt
Group ላይ Invite Link መላላክ ትችላላችሁ።
ከNotcoin እና Dogs እኩል ትልቅ ተስፋ ያለው project ነው።
ጊዜ ሰጥታችሁ ከሰራችሁት ትርፋማ የመሆን ዕድል አላችሁ።
Airdrop ስትሰሩ የተሻለ ገንዘብ ለማግኘት
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt
Group ላይ Invite Link መላላክ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤27👍21🔥5🫡5😱4🥰1
Star መግዛት ፈልጋቹ fragment verify ያላረጋቹ በ Hulupay በቀላሉ መግዛት ትችላላቹ ✅
👇Hulupay link 👇
https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp
👇Hulupay link 👇
https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp
17👍30❤7🫡7😱4
Android 15 (One UI 7) update የሚያገኙ ሳምሰንግ ስልኮች
Samsung A Series
Samsung A73
Samsung A55
Samsung A54
Samsung A53
Samsung A35
Samsung A34
Samsung A33
Samsung A25
Samsung A24
Samsung A23
Samsung A15 (LTE+5G)
Samsung A14 (LTE+5G)
Samsung A16 (LTE+5G)
Samsung M Series
Samsung M33
Samsung M55s
Samsung M55
Samsung M54
Samsung M34
Samsung M53
Samsung M15
Samsung F Series
Samsung F55
Samsung F54
Samsung F34
Samsung F15
Samsung S Series
Samsung S24 Ultra
Samsung S24+
Samsung S24
Samsung S23 Ultra
Samsung S23+
Samsung S23
Samsung S23 FE
Samsung S22 Ultra
Samsung S22+
Samsung S22
Samsung S21 FE
Samsung S21 Ultra
Samsung S21+
Samsung S21
Samsung Z Fold
Samsung Z Fold 6
Samsung Z Fold 5
Samsung Z Flip 6
Samsung Z Flip 5
Samsung Z Fold 4
Samsung Z Flip 4
Samsung Z Fold 3
Samsung Z Flip 3
Android 15 በ2025 መጀመሪያ አካባቢ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
Samsung A Series
Samsung A73
Samsung A55
Samsung A54
Samsung A53
Samsung A35
Samsung A34
Samsung A33
Samsung A25
Samsung A24
Samsung A23
Samsung A15 (LTE+5G)
Samsung A14 (LTE+5G)
Samsung A16 (LTE+5G)
Samsung M Series
Samsung M33
Samsung M55s
Samsung M55
Samsung M54
Samsung M34
Samsung M53
Samsung M15
Samsung F Series
Samsung F55
Samsung F54
Samsung F34
Samsung F15
Samsung S Series
Samsung S24 Ultra
Samsung S24+
Samsung S24
Samsung S23 Ultra
Samsung S23+
Samsung S23
Samsung S23 FE
Samsung S22 Ultra
Samsung S22+
Samsung S22
Samsung S21 FE
Samsung S21 Ultra
Samsung S21+
Samsung S21
Samsung Z Fold
Samsung Z Fold 6
Samsung Z Fold 5
Samsung Z Flip 6
Samsung Z Flip 5
Samsung Z Fold 4
Samsung Z Flip 4
Samsung Z Fold 3
Samsung Z Flip 3
Android 15 በ2025 መጀመሪያ አካባቢ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
1👍177❤14🫡14🔥7😱6🥰1🤝1
P40 MAX HD Projextor
-150 Inch ድረስ መስፋት ይችላል
-Android App መጫን ያስችላል(የኳስ የፊልም )
-2Joystick አብሮት ይመጣል
-Android 11
Delivery⬜️
⬛️ 0954851872
-150 Inch ድረስ መስፋት ይችላል
-Android App መጫን ያስችላል(የኳስ የፊልም )
-2Joystick አብሮት ይመጣል
-Android 11
Delivery
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍48❤6🔥3👌2😎2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Google Play
Circle to Search - Apps on Google Play
Circle to Search! Find anything instantly, with just a gesture.
👍27🫡8