Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ

መልካም በዓል ❤️
280👍16😱9🥰5🙏5💯2
3 ጊዜ የሚተጣጠፈዉ ስልክ

Huawei Mate XT

Huawei በአለማችን የመጀመሪያውን 3ጊዜ የሚታጠፍ ስልክ ለገበያ ያቀረበ ሲሆን።

የስልኩም 3 Screenዎች ሲዘረጉ 10.2 inches የሚሰፋ ሲሆን (~91.9% screen-to-body ratio) አለው።

ሁለቱ Screenዎች ብቻ ሲዘረጉ 7.9 inches ስፋት ሲኖረዉ እንደ Normal ስልክ ደም በአንዱ Screen ስትጠቀሙ 6.4 inches ይሰፋል።

ይሄም ስልክ 3ጊዜ ታጥፎ 12.8 mm ብቻ ነው የሚወፍረዉ።

3 ካሜራዎች ሲኖሩት 50 MP wide, 12MP periscope telephoto,  እና 12MP ultrawide እናገኛለን።

ከ256GB እስከ 1TB አማራጭ እና 16GB RAM አለው።

5600mAh የBattery አቅም ያለው ሲሆን 66W wired እንዲሁም 50W ደሞ Wireless Charge ማድረግ ይችላል።

ባጠቃላይ ስልኩ 298g ይመዝናል።

ይሄም ስልክ $2,800 በብር ደሞ 333,000ብር በዛሬ ምንዛሬ ያወጣል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7😱95👍596🔥6👏4👌2
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ! | Only for Grade 12 Students!

በዚህ ቪድዮ የ12ኛ ማትሪክ ተፈታኝ የነበራችሁ እና አሁን የምትፈተኑ ተማሪዎች አሁን ባለንበት በዚህ ሰዓት ጥሩ ገንዘብ ሊያስገኟችሁ ከሚችሉ የሞያ ሥራዎች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመለከታለን፤ እንዲሁም የ12ኛ ማትሪክ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የማትፈልጉም የትኛውን ሞያ ብትማሩ ጥሩ እንደሆነ እኔ ካለኝ ልምድ አካፍላችውሃለሁ፡፡

📱 ሙሉ ቪድዮውን ዩቲዩብ ላይ ታገኙታላችሁ
▶️ Watch Video

🔗 አጫጭር ቪድዮዎቹን በርዕስ ተከፋፍለው በቲክቶክ ላይ ታገኙታላችሁ

📱 Grade 12 Students Should Learn Skills

📱 Digital Marketing | 📱 Video Editing Skill | 📱 Graphic Design | 📱 Content Creating & Writing
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍38🔥64😍2
አንድ አዲስ ስልክ ከወጣበት አመት ጀምሮ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?
Final Results
9%
10 አመት
19%
5 አመት
16%
2 አመት
10%
አይታወቅም
47%
እንደ ስልኩ ሊለያይ ይችላል
2👍68🔥8💯85👌4👏2
አንድ አዲስ ስልክ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?

የዚህም መልስ እንደ ስልኩ አይነት እና ብራንድ ይለያያል የሚል ነዉ ለምሳሌም ብንመለከት:-

🟢Samsung አዲስ ለሚያወጣቸው A,M,F ቤት ስልኮች 2 እመት ሲሆን Software Update የሚያደርገው ምናልባ እነዚህ ስልኮች 5G ሲሆኑ እና እንደሚመረቱበት ሀገር 3-4አመት Update ሊያገኙ ይችላል።

🟢S እና Z Series ላይ ያሉ የ Samsung ስልኮች ደሞ ከS24 በታች ያሉት 4 አመት Update ያላቸዉ ሲሆን S24 Series እስከ 7 አመት Update እንደሚያገኝ Samsung ቃል ገብቷል።

🟢ሀገራችን ላይ ያሉት Tecno, Infinix, itel ስልኮች ለነዚህ ስልኮች ካምፓኒው የዚህን ያህል አመት Update አደርጋለሁ ብሎ ቃል የማይገባ ሲሆን በተለምዶ ግን 1 ወይም 2 አመት Update ሊያገኙ ይችላል። ለዚህም ነዉ እነዚህን ስልኮች ተጠቅማችሁ መሸጥ ብትፈልጉ ዋጋቸው በጣም የሚረክሰዉ።

🟢IPhone ጋር ስንመጣ ሁሉም ስልኮቹ በሚባል ደረጃ 5 አመት የ Software Update ያገኛሉ።

Note👇
ስልክ ስትገዙ Software Update የሚያሳስባቹ ከሆነ መጀመሪያ የምትገዙት ስልክ ምንያህል የ Software Update እንደሚያገኝ ማወቅ ይጠቅማችኋል። ይሄንንም በቀላሉ Google በማድረግ ማወቅ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍16312💯8👏5🔥2
እንኳን ለ2017 የመስቀል ደመራ በአል አደረሳችሁ!

መልካም በአል
1100👍25🙏18🥰8🔥3😱2💯2
Telegram Premium⭐️
Ton Coin🤑
Telegram Stars

መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ Username ብቻ inbox ማድረግ ትችላላችሁ።

➡️ @Abenezer0911
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍336
CANAL+ Ethiopia - ስርጭት ሊያቆም ነው!

ከስራም ወተዋል!
😢114🤣108👍38🫡9🔥75😱5😎4
🪙HP Omen GAMING LAPTOP
🔴Core i7
🔴Ram:16GB
🔴Storage:128GB SSD+1TB HDD
🔴Generation:8th
🔴Screen size :15''
⚡️Graphics card:NVIDIA  GTX 1060=6GB
RGB KEYBOARD BACKLIGHT
🔋Battery life :+4hours

Used like good condition

PRICE=73,000

ከአንድ አመት ዋስትና ጋር
🤝

✈️ @F1computer38

Call us:
+251912095099

join on telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Svq5ZMT6isVaeQgh

👉Address :-Bole Friendship Business center Ground floor GF_49
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍55😱98🔥7🫡7
በመጨረሻም የትኛውም የSamsung ስልክ ቢኖራቹ Call Record ማድረግ የምትችሉበት መፍትሔ መጥቷል

ቪዲዮ ይሰራ አይደል ? 👍
👍524🔥18👏9💯8😱54
ስልካቹ Samsung ሆኖ ይሄ Call Record ማድረጊያ Application የሰራላቹ እስኪ
Anonymous Poll
43%
ሰርቶልኛል😍
57%
አልሰራልኝም😢
👍90🫡24🔥1512🥰3
ለስልካቹ የሚሆኑ Wallpaper ብቻ የምታገኙበት ቻናል 👉 ተቀላቀሉ
https://t.me/AB_wallpaper
👍14💯11🫡9👌3
Ad

የtiktok video boost ለማድረግ, ለጊፍት coin ለመግዛት እና ማነኛውም card payment ለመክፈል የሚጠቅም Visa and Mastercard በ Habeshacoin app ያገኛሉ።

ለandroid 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshacoin

ለApple 👉 alteller.com

አጠቃቀም tutorial 👇
https://vm.tiktok.com/ZMhQRTuLT/

For any question on telegram @habeshacoin_support
👍224🔥1😍1👨‍💻1👀1
ለ Android እና ለ IPhone የሚሆን ኳስ የምታዩበት በጣም ፈጣን እና እንግሊዝኛ ኮሜንታተር የሆነ Application ነዉ YoraScore ይባላል ከታች ባሉት ማዉረድ ትችላላችሁ

Playstore እና Appstore Link

ለ Android 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.yorascore.app&hl=en&pli=1

ለ IPhone 👇
https://apps.apple.com/ke/app/yora-score/id6504188509
1👍708🙏8🥰4😱4😎3👾2🔥1👏1
PAWS እስካሁን ካልጀመራቹ ጀምሩ
👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Ap3Gegbt
👍264👏2😍2🫡2