Google Pixel 9 እና 9 Pro ነገ Aug 13 ለገበያ ይቀርባሉ በተጨማሪም Fold 2ም ይወጣል።
Google ባሳለፈነው አመት የ Pixel 8 እና 8Pro ስልኮቹን October ላይ ለቆ የነበረ ሲሆን በዚህ አመት ግን Appel IPhone 16 ከማዉጣቱ በፊት ለመልቀቅ በማሰብ ይመስላል የ IPhone 16 September ወር ላይ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል።
♻️ ተጨማሪ መረጃ ስልኩ ከወጣ በዋላ የምናደርሳቹ ይሆናል።
Like / Share
Google ባሳለፈነው አመት የ Pixel 8 እና 8Pro ስልኮቹን October ላይ ለቆ የነበረ ሲሆን በዚህ አመት ግን Appel IPhone 16 ከማዉጣቱ በፊት ለመልቀቅ በማሰብ ይመስላል የ IPhone 16 September ወር ላይ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል።
Like / Share
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍78🤷♂7❤6👏4🤝4💔1
እስከ 30ሺ ብር አዲስ Mid-range ስልክ ለመግዛት ካሰባቹ👇
https://vm.tiktok.com/ZMrgvnB1W/
https://vm.tiktok.com/ZMrgvnB1W/
👍20😱6🥰5🤝5😭3
DOGS እስካሁን ካልጀመራቹ ጥቂት ጊዜ ነዉ የቀረው።
እናንተም ያላቹን Link Share ማድረግ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=ED13lwBYSrSB9jXgzKmqeg
እናንተም ያላቹን Link Share ማድረግ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=ED13lwBYSrSB9jXgzKmqeg
👍46😱8🤝8❤6🥰6🙈6
በTelegram ላይ የተለያዩ Crypto And Forex Trading content በመስራት የምታዉቁት Osmiteck የTelegram Channel ቻናል በመቀላቀል ጠቃሚ ትምህርቶችን እና የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ።
ለመቀላቀል➡️ https://t.me/osmiteck
ለመቀላቀል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍101😱11🥰8❤7💯4
ልክ እንደ DOGS አይነት Cats የሚል መጥቷል ካልጀመራቹ ጀምሩ,ድመት ባትታመንም😁
👇👇👇👇
t.me/catsgang_bot/join?startapp=EB-4PERhhFqVk3-fzytqJ
➡️ Start / ጀምር
Meow, lets see who is OG 😼
👇👇👇👇
t.me/catsgang_bot/join?startapp=EB-4PERhhFqVk3-fzytqJ
Meow, lets see who is OG 😼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁131👍46❤6🙏5💔5😱1
Cats ጀመራቹ? በቀጣይ ተስፋ ከሚጣልባቸዉ ዉስጥ ቀዳሚዉ ነዉ ጀምሩ
👇👇👇➡️ Start
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=EB-4PERhhFqVk3-fzytqJ
Link Share መደራረግ ትችላላችሁ
👇👇👇
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=EB-4PERhhFqVk3-fzytqJ
Link Share መደራረግ ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34❤23👌2🔥1💯1
👍72❤12😁10🔥6😱5👌4💯2
አለማችን ላይ የመጀመሪያው ሁለት Camera የነበረው ስልክ የቱ ነዉ?
Final Results
26%
Samsung A80
25%
Huawei P9
29%
HTC One M8
20%
iPhone 7 Plus
👍66🔥8❤5👏3💯2👌1
Abenezer-InTech
አለማችን ላይ የመጀመሪያው ሁለት Camera የነበረው ስልክ የቱ ነዉ?
የመጀመሪያው ሁለት Camera የነበረዉ ስልክ
HTC One M8 ሲሆን የወጣዉም በ2014 ነበር ስልኩም 4 megapixel UltraPixel main Sensor እና ተጨማሪ 2 megapixel Sensor ነበረዉ።
የዚህም ሁለተኛ Camera ጥቅም የምታነስቱ ፎቶ background blur effects እንዲኖረው ከማድረግ በተጨማሪም 3D የሆነ ፎቶ ማንሳት ያስችል ነበር።

👍96👏19❤5💯3
ስልክ ስትገዙ መጀመሪያ ማየት ያለባቹ ምኑን ነዉ?
Final Results
10%
Camera
57%
Processor (Performance)
20%
Battery
13%
Build quality / ጥንካሬ
1👍88👏3👌3💯3🔥2🤔1
Abenezer-InTech
ስልክ ስትገዙ መጀመሪያ ማየት ያለባቹ ምኑን ነዉ?
ስልክ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት ያለብን ምንድነው
መልሱ Processor ሲሆን
የስልክ Processor ልክ እንደ ሰዉ አእምሮ 🧠 አድርጋቹ ማሰብ ትችላላችሁ ስልኩ ላይ የምታደርጉት ማንኛውም ነገር የሚከናወነው በዚህ
የተወሰኑትን እንመልከት :-
Camera📸
አንድ ስልክ አሪፍ Camera እንዲኖረዉ ከሚጠቀመዉ የ Camera Sensor በተጨማሪ ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ይሄም የምታነሱት Photo እና የምትቀርፁት Video የተሻለ ጥራት እንዲኖረው ያስችላል።
ለምሳሌም:-
-Low-light Performance
-Faster Autofocus and Shutter Speed
-Higher Resolution and Frame Rates
-Video Stabilization
-AI Features
እነዚህ እና መሰል ነገሮችን በብቃት እንዲያከናውን ያስችላል።
Battery🔋
አንድ ስልክ አሪፍ የሆነ የ Battery አጠቃቀም እንዲኖረው ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ለምሳሌ ሁለት የተለያዩ ስልኮች ሁለቱም 5000mAh Battery
ጥሩ
Performance🟨
ሌላኛው Performance ሲሆን ይሄ በጣም ግልጽ የሆነ ነገር ነዉ ስልኩ ፈጣን እና የምታዙትን ነገሮችን በፍጥነት እንዲያከናውን ያለዉ Processor ቀልጣፋ መሆን ይኖሮበታል።
Note👇
ስልክ ከመግዛታቹ በፊት መጀመሪያ እናንተ ምን አይነት የስልክ ተጠቃሚ እንደሆናቹ ማወቅ እና የምትገዙ ስልክ ከናንተ አጠቃቀም ጋር የሚሄድ መሆኑን ማወቅ አለባቹ።
✍Abenezer
መልሱ Processor ሲሆን
የስልክ Processor ልክ እንደ ሰዉ አእምሮ 🧠 አድርጋቹ ማሰብ ትችላላችሁ ስልኩ ላይ የምታደርጉት ማንኛውም ነገር የሚከናወነው በዚህ
Processor አማካኝነት ነዉ። የተወሰኑትን እንመልከት :-
Camera
አንድ ስልክ አሪፍ Camera እንዲኖረዉ ከሚጠቀመዉ የ Camera Sensor በተጨማሪ ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ይሄም የምታነሱት Photo እና የምትቀርፁት Video የተሻለ ጥራት እንዲኖረው ያስችላል።
ለምሳሌም:-
-Low-light Performance
-Faster Autofocus and Shutter Speed
-Higher Resolution and Frame Rates
-Video Stabilization
-AI Features
እነዚህ እና መሰል ነገሮችን በብቃት እንዲያከናውን ያስችላል።
Battery
አንድ ስልክ አሪፍ የሆነ የ Battery አጠቃቀም እንዲኖረው ጥሩ Processor ሊኖረዉ ይገባል ለምሳሌ ሁለት የተለያዩ ስልኮች ሁለቱም 5000mAh Battery
Size ቢኖራቸውም Battery የሚጨርሱበት ፍጥነት ግን ሊለያይ ይችላል ይሄም የሚሆነው በ Processor የ Battery አጠቃቀም ነዉ።ጥሩ
Processor ካለዉ ስልኩ ላይ ትልቅ ስራዎችን በምትሰሩ ሰአት ለምሳሌ Gaming ,multitasking ,እና መሰል ነገሮች ስታከናዉኑ የስልኩን Performance እና Battery አጠቃቀም Balance በማድረግ ሀይል እንዲቆጥብ ያስችለዋል።Performance
ሌላኛው Performance ሲሆን ይሄ በጣም ግልጽ የሆነ ነገር ነዉ ስልኩ ፈጣን እና የምታዙትን ነገሮችን በፍጥነት እንዲያከናውን ያለዉ Processor ቀልጣፋ መሆን ይኖሮበታል።
Note👇
ስልክ ከመግዛታቹ በፊት መጀመሪያ እናንተ ምን አይነት የስልክ ተጠቃሚ እንደሆናቹ ማወቅ እና የምትገዙ ስልክ ከናንተ አጠቃቀም ጋር የሚሄድ መሆኑን ማወቅ አለባቹ።
✍Abenezer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍190🔥15❤11😱5🙏1
3 ጊዜ የሚተጣጠፈዉ ስልክ ➖
Huawei Mate XT
Huawei በአለማችን የመጀመሪያውን 3ጊዜ የሚታጠፍ ስልክ ለገበያ ያቀረበ ሲሆን።
የስልኩም 3 Screenዎች ሲዘረጉ 10.2 inches የሚሰፋ ሲሆን (~91.9% screen-to-body ratio) አለው።
ሁለቱ Screenዎች ብቻ ሲዘረጉ 7.9 inches ስፋት ሲኖረዉ እንደ Normal ስልክ ደም በአንዱ Screen ስትጠቀሙ 6.4 inches ይሰፋል።
ይሄም ስልክ 3ጊዜ ታጥፎ 12.8 mm ብቻ ነው የሚወፍረዉ።
3 ካሜራዎች ሲኖሩት 50 MP wide, 12MP periscope telephoto, እና 12MP ultrawide እናገኛለን።
ከ256GB እስከ 1TB አማራጭ እና 16GB RAM አለው።
5600mAh የBattery አቅም ያለው ሲሆን 66W wired እንዲሁም 50W ደሞ Wireless Charge ማድረግ ይችላል።
ባጠቃላይ ስልኩ 298g ይመዝናል።
ይሄም ስልክ $2,800 በብር ደሞ 333,000ብር በዛሬ ምንዛሬ ያወጣል።

7😱95👍59❤6🔥6👏4👌2