Abenezer-InTech
ይሄ ስልክ ምን Brand እና Model እንደዚሁም የሚጠቀመው Chipset እና ያሉት Cameraዎች ምን አይነት እንደሆኑ ቀድመዉ Commente ላይ ለጠቀሱ 4 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ሽልማት አለዉ። በዚህ መሰረት 🔻የስልኩ ስም /ሞዴል 🔻የሚጠቀሙ Chipset 🔻ያሉት ካሜራዎች ብዛት እና አይነት
የዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ
✅ZTE Nubia Z60 Ultra
👽Snapdragon 8 Gen 3
Camera 50MP standard
64MP periscope telephoto
50MP ultrawide
Selfi Camera 12MP Screen ላይ የማይታይ ከ Display ዉስጥ ይገኛል።
ጥያቄዉን በትክክል የመለሱት 2ሰዎች
@babitoko
@Nuni_hamin

👍30😱10🔥7🤝3❤2
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰዓታት ባጋጠመው “የሲስተም ችግር” ምን ያህል ብር ወጪ ሆነ?
ባለፈው ሳምንት ማብቂያ አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ላይ ተፈጠረ በተባለው ችግር ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ መውጣቱ እየተነገረ ነው።
ከዚህ በፊት በአገሪቱ የባንክ ሥራ ታሪክ አጋጥሞ በማያውቅ ሁኔታ በተከሰተው በዚህ ችግር የባንኩ ደንበኞች ካስቀመጡት የገንዘብ መጠን ውጪ ከገንዘብ መስጫ ማሽኖች (ኤቲኤም) እንዲሁም ከሞባይል ባንኪንግ ከፍተኛ መጠን ያለው ብር ወስደዋል።
ባንኩ አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት የተወሰደበት ገንዘብ 2.4 ቢሊዮን ብር (40 ሚሊዮን ዶላር) መሆኑን አሶሺየትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘግቦ ነበር።
የባንኩ ፕሬዝዳንት ጨምረው እንደተናገሩት የሲስተም ብልሽት በደረሰ ወቅት 10 ሺህ የሚሆኑ ግለሰቦች የገንዘብ ዝውውር ማድረጋቸውን ተናግረዋል።
በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የማይመልሱ ከሆነ በሕግ ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው አስታወቋል በዚህም ገንዘቡን ተመላሽ የማያደርጉትን ሰዎች ስም ዝርዝር እና መረጃ ለፖሊስ እሳልፎ እንደሚሰጥ ገልጿል።
አንድ ትሪሊዮን ብር ጠቅላላ ሃብት መሰብሰብ የቻለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገሪቱ ዋነኛ ተቋማት ከሚባሉት ጥቂት ተቋማት መካከል አንዱ ነው ፤ በእአአ 2020/21 የበጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር ትርፍ ያገኘው ባንኩ በዚሁ የበጀት ዓመት 735 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ማድረግ መቻሉን ይፋ አድርጎ ነበር።
@AbApp41566

👍55😱6❤4👀3🤝3🔥1
የEpic Games store በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ iOS እና Android እንደሚመጣ አስታወቀ።
Epic የGames store በአለም ላይ ተወዳጅ ጌሞችን ለPC እና Playstation ሲሙሌተሮች ጌሞችን በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ ሁለቱም iOS እና አንድሮይድ እንደሚመጣ አረጋግጧል።
Epic Games ስቶር ለሁሉም ጌም ዴቨሎፐሮች ተመሳሳይ ፍትሃዊ ስምምነት በማድረግ እንደሚሰራ አረጋግጧል። ይህ ማለት ጌም ዴቨሎፐሮች ካበለፀጉት ጌም ከሚያገኙት ገቢ 88% ድርሻ ሲኖራቸው Epic Games ደግሞ 12% ያገኛል ፤ Epic Games በተጨማሪም ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ክፍያ ሲስተም ለተጠቃሚዎች ካቀረቡ 100% የሚያገኙትን ገቢ መጠቀም ይችላሉ ብሏል።
እስካሁን ስቶሩ በአንድሮይድ ላይ ምን እንደሚመስል እና ከFortnite ውጪ የትኞቹ ጌሞች እንደሚካተቱ ባናውቅም ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል ፤
iOSን በተመለከተ የወጣ ግልፅ መረጃ የለም።

👍66🔥16❤2🤝2
Ethio Telecom አዲስ ፓኬጅ ይፋ አድርጓል።
EthioTelecom የደስታ ምሳ ጥቅል ሲል የሰየመው አዲስ ፓኬጅ በዛሬው አለት ይፋ ያደረገ ሲሆን
ፓኬጁን መጠቀም የሚቻለው
* ከቀኑ 6 ሰአት እስከ 7 ሰአት ብቻ ሲሆን
- 1GB data
- ከ10 ደቂቃ ድምጽና
- 10 መልእክት ጋር በ5 ብር መግዛት ይቻላል።
በተመሳሳይ እሁድ ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት 1 ጊ.ባ ዳታ በ5ብር መግዛት ይቻላል።

👍115👎29❤6🔥5🙏3🤝2🥰1
Whatsapp አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው !
በሜታ ስር የሚተዳደረው ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት የላኩትን ሚሴጆች በቀላሉ Access ለማድረግ እንዲችሉ በቻት ውስጥ እስከ ሶስት የሚደርሱ መልዕክቶችን Pin ማድረግ የሚችሉበት Update ለቋል ። እስካሁን ድረስ ተጠቃሚዎች ከአንድ Contact ወይም Group ውስጥ Pin ማድረግ የሚችሉት የ መልእክት መጠን አንድ ብቻ ነበር ።
Pin ለማድረግ መልእክቱን በረጅሙ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ “Pin” ን መምረጥ ፤ እንዲሁም መልእክቱ የሚቆይበትን ጊዜ ለ 24 ሰዓታት ፣ 7 ቀናት እና 30 ቀናት እንደየተጠቃሚው ፍላጎት መምረጥ ይችላል ፤ ይህም መረጃው አስፈላጊነት ከሌለው Pin የተደረጉ መልዕክቶች በራሳቸው Automatically አንዲወገዱ ያግዘናል።
#TechCrunch #technews #whatsapp #meta #Whatsappupdate

👍45👎7❤6🤝2🔥1👏1
ሰሞኑን TikTok ላይ የተለቀቁ ጠቃሚ ቪዲዮዎች
✅Samsung ስልካቹን ቻርጅ ስትሰኩ የሚያሰማቹን ድምፅ ለመቀያየር
✅ጓደኛሞች ከሆናቹ በአንዳቹ ስልክ ፎቶ ስትነሱ ሳትላላኩ ሁላችሁም ስልክ Gallery ላይ ፎቶ እንዲመጣ ማድረግ
✅ስልካችሁን በፊርማቹ ወይም በፈለጋችሁት ስዕል ለመቆለፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ
✅በትራንስፖርት ረዘም ያሉ መንገዶች የምትጓዙ ከሆነ ወሳኝ የሆነ Application
✅Tiktok ላይ የተጨመሩ 2 አዳዲስ ነገሮች
✅earpod ላላቹ ሰወች ብቻ ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ
📌ቪዲዮዉን ለመመልከት ፅሁፉን ይጫኑ
ይጠቅመዋል ብላቹ ለምታስቡት ሰዉ Share 😍

👍146🙏10❤7🙈6🫡6🆒6😡3🤯2👨💻2🤝2😍1
#telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom
የtelebirr አካውንት በቀላሉ ከፍተው ይሸለሙ!
👉 አካዉንት ከፍተዉ ይሸለሙ 👈
Only @abapp41566
የtelebirr አካውንት በቀላሉ ከፍተው ይሸለሙ!
👉 አካዉንት ከፍተዉ ይሸለሙ 👈
Only @abapp41566
🤝29👍18❤6🥰3🙏3
የቢዝነስ ሰዉ ከሆናቹ ይሄን Website አይታችሁታል?
https://www.businessexcel.et
ሥራዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና ስለንግዱ ዓለም ወሳኝ መረጃዎችን ያገኛሉ።
በተጨማሪ ይህን መድረክ በመጠቀም በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።
ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ
በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ 👉 ይሄን ተጫኑ
#Ethiotelecom

👍27❤5🤝4😍3🥰2🙏2
ለመላው የእስልምና ተከታይ ቤተሰቦች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
ኢድ ሙባረክ! ❤️
Ab app |
ኢድ ሙባረክ! ❤️
Ab app |
👍144🥰31🙏9❤7🫡5😁2
ስካይ ሞባይል እና ላፕቶፕ
0943233333
👉በቴሌግራም ቻናላችን
👉
አድራሻዎች
ቦሌ መዳኒያለም ቤዛ ህንፃ ፊት ለፊት አብርሀም ህንፃ ምድር ላይ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍78❤11😢8🆒6🤯4🔥3🥰3😱3🙏2🤝1
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ልናወጣው የነበረው Giveaway በግል ጉዳይ ምክንያት ማዉጣት አልቻልኩም በጣም ከይቅርታ ጋር እሁድ ማታ 2 ሰአት እናወጣዋለን።
በድጋሚ በጣም ይቅርታ🙏
በድጋሚ በጣም ይቅርታ🙏
👍105💔24🫡14🤝8🤯6❤1🔥1😢1