Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
#S21FE #Samsung

Samsung ለS21FE ስልክ የsoftware update (Security Update) ያደረገ ሲሆን በዚህ ውስጥ 45 የ security ችግሮችን መቅረፍ ተችሏል።
አሁን ላይ ይሄን Security Update ያገኙት እነዚህ ሞዴሎች ሲሆኑ:-
-SM-G990B
-SM-G990B2
-SM-G990B
በቀጣይ ቀኖች ሌሎቹ የሳምሰንግ ስልኮች ይሄንን Update የሚያገኙ ይሆናል።

-በተጨማሪም One UI 6.1 በዚህ ወር መጨረሻ መቀበል ለሚችሉ ስልኮች እንደሚያወጣ የሚጠበቅ ሲሆን S21FE ይሄን Update የሚያገኝ ይሆናል።

ቢሆንም Samsung S21 Fe ከወጣ 2 አመት ስለሆነው Samsung ቅድሚያ የሚሰጠው በቅርብ ለወጡ አዲስ እና ዉድ ለሆኑት ስልኮች ነው።

@abapp41566
👍494👏3🔥2🙏1
የWindos 11 አዲስ Update በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ የፒሲ ተጠቃሚዎች ላይ ችግር ፈጠረ!

የማይክሮሶፍት የቅርብ ጊዜ የለቀቀው የWindows 11 update (KB5035853) በማርች 12 ላይ ተሰራጭቶ ለብዙ ተጠቃሚዎች ሰፊ ችግር አስከትሏል። የደህንነት ዝማኔው ከሰማያዊ ስክሪን ብልሽቶች እስከ የperformance እንቅፋት እና ከኦዲዮ ጋር የተያናዙ ችግሮችን አስከትሏል፣ ይህም የፒሲ ባለቤቶችን በዓለም ዙሪያ አበሳጭቷል።

ጠቃሚ ምክሮች እና ግንዛቤዎች፡-
- ብዙ ተጠቃሚዎች ከupdate በኋላ የperformance መዘግየት እና ሰማያዊ ስክሪን loops ችግሮች አጋጥሟቸዋል።
- አንዳንዶች በተለይ ከ AMD ፕሮሰሰር ጋር የተገናኙ ችግሮችን ተመልክተዋል፣ ይህም ተጨማሪ ስጋት ሊኖር እንደሚችል ያሳያል።
- ይህን ችግር ለመቅረፍ Update የተደረገውን PC Uninstall ማረግ የድምጽ መስተጓጎል ለገጠማቸው ተጠቃሚዎች ለችግሮች መፍትሔ ይሰጣል ተብሎ ይታሰባል።

ምን ማድረግ እንችላለን?
- የKB5035853 Update በእናንተ ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን መጀመሪያ በማረጋገጥ፤ የUpdate History በመገምገም እና ካስፈለገም Uninstall ማረግ።
- Smooth ለሆነ PC performance ፤ ችግር ያለበትን Update ለመለየት እና ለማስወገድ ወደ update history በመሄድ ቼክ ማረግ ይመከራል።

#Windows11 #TechNews
@AbApp41566
👍403😱3🤝1
ከኢትዮ ቴሌኮም የደረሰ ማሳሰቢያ⚠️
       
@abapp41566
😢39👍17🤯2
በApple እና Google መካከል AI ላይ መሰረት ያደረገ ስምምነት ሊደረግ ነው።

እንደ ብሉምበርግ ገለፃ Apple ከ Google ጋር በመተባበር የGemini AI ሞዴልን በ iPhone ስልኮች ላይ ለማካተት እየፈለገ ነው። ጎግል ከዚህ ቀደም ለSafari browser በ iPhones ላይ እንደ ተመራጭ የSearch engine አቅራቢነት ከአፕል ጋር ውል አለው።

Bloomberg ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ እንደገለጸው አፕል በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ከIOS Update ጋር ተያይዞ በ AI የጎለበተ ባህሪያትን ለማስተዋወቅ የ Google AI ቴክን ፍቃድ ለመስጠት ይፈልጋል በተጨመሪም ኩባንያው የጂፒቲ ሞዴሎችን ለመጠቀም ከOpenAI ጋር ውይይት አድርጓል ተብሏል።

Apple አዲሱን የ Gemini AI ለተጠቃሚዎች መቼ ይፋ እንደሚሆን እና የትኞቹ ሞዴሎች ላይ እንደሚካተት ባይገለፅም በቅርቡ ተጨማሪ መረጃዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል።

#Technews #apple #ai
@AbApp41566
👍355🔥4😱4😢2👏1
ይሄ ስልክ ምን Brand እና Model እንደዚሁም የሚጠቀመው Chipset እና ያሉት Cameraዎች ምን አይነት እንደሆኑ ቀድመዉ Commente ላይ ለጠቀሱ 4 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ሽልማት አለዉ።

በዚህ መሰረት

🔻የስልኩ ስም /ሞዴል
🔻የሚጠቀሙ Chipset
🔻ያሉት ካሜራዎች ብዛት እና አይነት
👍449👏2🫡2🤯1🙏1
Abenezer-InTech
ይሄ ስልክ ምን Brand እና Model እንደዚሁም የሚጠቀመው Chipset እና ያሉት Cameraዎች ምን አይነት እንደሆኑ ቀድመዉ Commente ላይ ለጠቀሱ 4 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ሽልማት አለዉ። በዚህ መሰረት 🔻የስልኩ ስም /ሞዴል 🔻የሚጠቀሙ Chipset 🔻ያሉት ካሜራዎች ብዛት እና አይነት
የዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ

ZTE Nubia Z60 Ultra
👽Snapdragon 8 Gen 3
Camera 50MP standard
              64MP periscope telephoto
              50MP ultrawide
Selfi Camera 12MP Screen ላይ የማይታይ ከ Display ዉስጥ ይገኛል።

ጥያቄዉን በትክክል የመለሱት 2ሰዎች
@babitoko
@Nuni_hamin
👍30😱10🔥7🤝32
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰዓታት ባጋጠመው “የሲስተም ችግር” ምን ያህል ብር ወጪ ሆነ?

ባለፈው ሳምንት ማብቂያ አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ላይ ተፈጠረ በተባለው ችግር ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ መውጣቱ እየተነገረ ነው።

ከዚህ በፊት በአገሪቱ የባንክ ሥራ ታሪክ አጋጥሞ በማያውቅ ሁኔታ በተከሰተው በዚህ ችግር የባንኩ ደንበኞች ካስቀመጡት የገንዘብ መጠን ውጪ ከገንዘብ መስጫ ማሽኖች (ኤቲኤም) እንዲሁም ከሞባይል ባንኪንግ ከፍተኛ መጠን ያለው ብር ወስደዋል።

ባንኩ አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት የተወሰደበት ገንዘብ 2.4 ቢሊዮን ብር (40 ሚሊዮን ዶላር) መሆኑን አሶሺየትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘግቦ ነበር።

የባንኩ ፕሬዝዳንት ጨምረው እንደተናገሩት የሲስተም ብልሽት በደረሰ ወቅት 10 ሺህ የሚሆኑ ግለሰቦች የገንዘብ ዝውውር ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የማይመልሱ ከሆነ በሕግ ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው አስታወቋል በዚህም ገንዘቡን ተመላሽ የማያደርጉትን ሰዎች ስም ዝርዝር እና መረጃ ለፖሊስ እሳልፎ እንደሚሰጥ ገልጿል።

አንድ ትሪሊዮን ብር ጠቅላላ ሃብት መሰብሰብ የቻለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገሪቱ ዋነኛ ተቋማት ከሚባሉት ጥቂት ተቋማት መካከል አንዱ ነው ፤ በእአአ 2020/21 የበጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር ትርፍ ያገኘው ባንኩ በዚሁ የበጀት ዓመት 735 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ማድረግ መቻሉን ይፋ አድርጎ ነበር።

@AbApp41566
👍55😱64👀3🤝3🔥1
የEpic Games store በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ iOS እና Android እንደሚመጣ አስታወቀ።

Epic የGames store በአለም ላይ ተወዳጅ ጌሞችን ለPC እና Playstation ሲሙሌተሮች ጌሞችን በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ ሁለቱም iOS እና አንድሮይድ እንደሚመጣ አረጋግጧል።

Epic Games ስቶር ለሁሉም ጌም ዴቨሎፐሮች ተመሳሳይ ፍትሃዊ ስምምነት በማድረግ እንደሚሰራ አረጋግጧል። ይህ ማለት ጌም ዴቨሎፐሮች ካበለፀጉት ጌም ከሚያገኙት ገቢ 88% ድርሻ ሲኖራቸው Epic Games ደግሞ 12% ያገኛል ፤ Epic Games በተጨማሪም ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ክፍያ ሲስተም ለተጠቃሚዎች ካቀረቡ 100% የሚያገኙትን ገቢ መጠቀም ይችላሉ ብሏል።

እስካሁን ስቶሩ በአንድሮይድ ላይ ምን እንደሚመስል እና ከFortnite ውጪ የትኞቹ ጌሞች እንደሚካተቱ ባናውቅም ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል ፤
iOSን በተመለከተ የወጣ ግልፅ መረጃ የለም።

@AbApp41566
👍66🔥162🤝2
Ethio Telecom አዲስ ፓኬጅ ይፋ አድርጓል።

EthioTelecom የደስታ ምሳ ጥቅል ሲል የሰየመው አዲስ ፓኬጅ በዛሬው አለት ይፋ ያደረገ ሲሆን
ፓኬጁን መጠቀም የሚቻለው
* ከቀኑ 6 ሰአት እስከ 7 ሰአት ብቻ ሲሆን

- 1GB data
- ከ10 ደቂቃ ድምጽና
- 10 መልእክት ጋር በ5 ብር መግዛት ይቻላል።

በተመሳሳይ እሁድ ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት 1 ጊ.ባ ዳታ በ5ብር መግዛት ይቻላል።

@AbApp41566
👍115👎296🔥5🙏3🤝2🥰1
Whatsapp አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው !

በሜታ ስር የሚተዳደረው ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት የላኩትን ሚሴጆች በቀላሉ Access ለማድረግ እንዲችሉ በቻት ውስጥ እስከ ሶስት የሚደርሱ መልዕክቶችን Pin ማድረግ የሚችሉበት Update ለቋል ። እስካሁን ድረስ ተጠቃሚዎች ከአንድ Contact ወይም Group ውስጥ Pin ማድረግ የሚችሉት የ መልእክት መጠን አንድ ብቻ ነበር ።

Pin ለማድረግ መልእክቱን በረጅሙ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ “Pin” ን መምረጥ ፤ እንዲሁም መልእክቱ የሚቆይበትን ጊዜ ለ 24 ሰዓታት ፣ 7 ቀናት እና 30 ቀናት እንደየተጠቃሚው ፍላጎት መምረጥ ይችላል ፤ ይህም መረጃው አስፈላጊነት ከሌለው Pin የተደረጉ መልዕክቶች በራሳቸው Automatically አንዲወገዱ ያግዘናል።

#TechCrunch #technews #whatsapp #meta #Whatsappupdate

@AbApp41566
👍45👎76🤝2🔥1👏1
ከ መጋቢት 23, 2016 ጀምሮ የዲኤስ ቲቪ የፓኬጅ ዋጋ ጭማሪ ይደረጋል

👉ጎጆ 290 የነበረው 350 ብር
👉ቤተሰብ 550 የነበረው 599 ብር
👉ሜዳ 795 የነበረው 999 ብር
👉ሜዳ ፕላስ 1999 ብር
👉ፕሪሚየም 4800 ብር


እንደዚሁም አዲስ ከነ ሪሲቨር ሲገዛ ከዚህ በፊት 1200 ብር የነበረው 1400 ብር ወይም 1500 ብር ይሆናል ከላይ ያለው የፖኬጅ ዋጋ ግን 100% ትክክለኛ መረጃ ነው

Source Sami Dish
😡75👍32👎17🤯82
#telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

የtelebirr አካውንት በቀላሉ ከፍተው ይሸለሙ!

👉 አካዉንት ከፍተዉ ይሸለሙ 👈

Only @abapp41566
🤝29👍186🥰3🙏3
የቢዝነስ ሰዉ ከሆናቹ ይሄን Website አይታችሁታል?

https://www.businessexcel.et

ሥራዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና ስለንግዱ ዓለም ወሳኝ መረጃዎችን ያገኛሉ።

በተጨማሪ ይህን መድረክ በመጠቀም በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።

ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ

በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ 👉 ይሄን ተጫኑ

#Ethiotelecom
👍275🤝4😍3🥰2🙏2
ስልካቹ ላይ የሚያስቸግራቹ ነገር ምንድነው ወይም ለማስተካከል ትፈልጋላችሁ ያቃታቹ ነገር ካለ Comment ላይ ፃፉት👇
👍586🥰4
ለመላው የእስልምና ተከታይ ቤተሰቦች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ! ❤️

Ab app |
👍144🥰31🙏97🫡5😁2
👍36😁26🙏86👏5
Android 14 Update አድርጓል ስልካቹ?

አዎ 👍
አይ👎
👍294💔65😢21😡107😎43