Abenezer-InTech
72.7K subscribers
525 photos
26 videos
28 files
281 links
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.
Download Telegram
እነዚህን 3 ነገሮች በማድረግ ስልካቹ ላይ የሚገጥሟቹን አብዛኞቹን ችግሮች በቀላሉ ማስተካከል ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMjogV9CR/
👍38🔥10🙏6🤝6🆒6🥰1
ስልካቹ ከመጠን በላይ ይሞቃል(ይግላል)???
👍314🔥24🤯13👏6👨‍💻61
ስልካቹ ከመጠን በላይ የሚሞቅ ከሆነ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱት 👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZM6eCpm9g/
https://vm.tiktok.com/ZM6eCpm9g/
👏22👍1712🥰6🆒5🫡4
እቤታቹ ያለዉ WI-FI Password ቢጠፋባቹ እና በ Wireless ማገናኘት ባትችሉ በመን መልኩ Password ማግኘት ትችላላችሁ???

ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ የሚጠይቁት ጥያቄ ስለሆነ ነዉ ካላወቃቹ አጠር ያለ ቪዲዮ እሰራላቹሀለዉ።
👍29212😱5🤝4🥰2
👨‍💻5👍21👏1
ስልካችሁን በ Fingerprint ስትከፍቱ ፈጣን ነዉ ወይስ ይዘገያል??
👍18031😢19🆒17🥰62
200% ስጦታ 😱👇
https://vm.tiktok.com/ZM6DNEVSA/
🔥87👍5😱1
ዛሬ ዶክተር በእምነትን ላስተዋዉቃቹ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ዉሻ ከጥቂት ወራት በፊት እግሯ ላይ ጉዳት ደርሶባት ዶክተር በእምነት Tiktok ላይ የሚሰራቸውን ቪዲዮዎች አይቼ ስለነበር ደወልኩለት እሱም በቀናነት ምን ማድረግ እንዳለብኝ እየነገረኝ ዉሻዋ አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሏታል እንደምታዩት።

ከእንስሳት ጤና ጋር የተገናኘ ማንኛውም ነገር ሲኖራቹ እሱን ማናገር ትችላላችሁ።

ለእርባታ እንስሳት እና ለቤት እንስሳት ምርመራ, ህክምና, ቀዶ ጥገና እና ክትትል

ለዶሮ እርባታ ድህረ-ሞት ምርመራ እና ህክምና

ለወተት ከብቶች  የእርግዝና ምርመራ፣ የኢስትሮስ ኢንዳክሽን፣ ምርመራ እና ህክምና 

ዓመታዊ ክትባት;

- ፀረ ራቢስ ክትባት

- በ6 በሽታዎች ላይ 6 በ 1 ክትባት የተዋሃደ


ለቤት እንስሳት  የቀዶ ጥገና ሕክምናዎች

የእርባታ  እና የቤት እንስሳት ጤና ምክክር

የ Telegram ቻናሉ👇👇👇
https://t.me/DrBemnetDVM

ዶ/ር በእምነት የእንስሳት ህክምና

ለእንስሳትዎ የተሻለ ሕይወት እና ጤና
+251941990123
+251919950191
👍9813🥰8🤯6😱5
ስልካቹ ላይ Call Record ማግኘት ካልቻላቹ ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ 👇
https://vm.tiktok.com/ZM6fyxtYJ/
https://vm.tiktok.com/ZM6fyxtYJ/
👍25👏4🙏1
Android 14 ተጠቃሚ ናቹ?

አዎ 👍
አይ👎
👍370😢177🤝107🔥7😱6
ስልካችሁን በምንድነው የቆለፋቹት?
Anonymous Poll
30%
PIN
23%
Password
47%
Pattern
👍242🔥42👀2724👨‍💻1712🙏6🤯5😱5😢4🆒4
ለቴሌ ብር ተጠቃሚዎች ብቻ👇ተመልከቱ 👇
https://vm.tiktok.com/ZM6wC3Kmo/
https://vm.tiktok.com/ZM6wC3Kmo/
👍373🙏2🤝2
Abenezer-InTech pinned «ለቴሌ ብር ተጠቃሚዎች ብቻ👇ተመልከቱ 👇 https://vm.tiktok.com/ZM6wC3Kmo/ https://vm.tiktok.com/ZM6wC3Kmo/»
ይሄ ካልሰራላቹ ከዚህ ላይ ማዉረድ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps
/details?id=app.paintlove
👍267🙏7😱4🤝3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Macrodroid ካልሰራላቹ በዚህ ቪዲዮ መሰረት ማስተካከል ትችላላችሁ።

🚨 ማስጠንቀቂያ
ይሄን የምታደርጉት ዛሬ Tiktok ላይ የተለቀቀውን ቪዲዮ ካያቹት ብቻ ነዉ።
👍10915🙏8🔥6👏4🤝3💔2
Tiktok ላይ እስካሁን ካላያችሁት 10 KINGSTAR 99HD PRIME ሪሴቨር Giveaway ተዘጋጅቷል እንዳያመልጣቹ ተሳተፉ።
👍159🤝125👏5
Abenezer-InTech pinned Deleted message
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮ ቴሌኮም ኤክስፒሪየንስ ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም

Ethio telecom Experience center
#AdwaMuseum

Experience the Digital Space! Inspire your Imagination! & Explore the Future!
👍497🥰4😱3🙏2
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ያጋጠመው ሲሆን የችግሩ መንስኤ በሞባይል አፕሊኬሽኑ update ምክንያት ነው ተብሏል።

ከለሊት ጀምሮ እስካሁኗ ስአት ድረስ
አገልግሎት መስጠት አቁሟል:

ባንኩም ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራው ነው በትግእስት ጠብቁኝ ብሏል::
🤯50👍306😢6🔥3👏1😍1