✳️10 ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
🔺ታዋቂው የሳይበር ደህንነት ተቋም ሲዮን ኢትዮጵያ ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ካሉ ሀገራት አካቷታል። አለማችን በኢንተርኔት መተሳሰሯ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ጥገኝነቷ በፍጥነት እያደገ መሄዱን ተከትሎ የሳይበር ጥቃትም ፈተና ሆኖባታል።
🔺ባለፈው የፈረንጆቹ አመት ከ340 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጎጂ ያደረጉ የሳይበር ጥቃቶች መፈጸማቸውን አልአይን መረጃ ያሳያል።
🔺ግለሰቦችን፣ ተቋማትን እና የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ኢላማ ባደረጉ የሳይበር ጥቃቶች በ2023 ብቻ ከ8 ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል፤ ኢትዮጵያ ባለፈው አመት 7 ሺህ የሚጠጉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደርገውባታል።
🔺ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ ነው በሚል ከተጠቀሱ ሀገራት ኢትዮጵያ በ8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፤በኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም 6 ሺ 959 የሳይበር ጥቶች መፈጸማቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) መግለጹ ይታወሳል።
🔺ከሳይበር ጥቃቶቹ ውስጥ 2 ሺ 559 ያህሉ በድረ ገጽ፤ 1 ሺህ 493ኙ ደግሞ መሰረት ልማት የማቋረጥ (አብዛኛው የፋይናንስ ተቋማትን ኢላማ ያደረገ) እንደነበር አሳውቆ ነበር።
🔺የሳይበር ጥቃት ሙከራዎቹን በመከላከል 23.2 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን ተችሏል መባሉም አይዘነጋም።
🔺በሲዮን ጥናት መሰረት ቤልጂየም፣ ፊንላንድ እና ስፔን ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ዝቅተኛ ከሆኑ ሀገራት ከፊት ተቀምጠዋል።

Google ብዙ የማናውቃቸውና ሚስጢራዊ የመረጃ መፈለጊያ ዘዴዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ መካከል የተወሰኑትን ላካፍላችሁ።
✔️ Exact Phrase Search: የምንፈልገውን ቃል ወይም ሃረግ ራሱን በቀጥታ ሰርች ለማድረግ የምንፈልገውን ቃል በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ አስገብተን መፈለግ እንችላለን። ለምሳሌ "Ethiopian flag"
✔️ Excluding Words: በፍለጋ ጊዜ መረጃችን ላይ እንዳይካተት ወይም እንዳይመጣ የምንፈልገውን ቃል ከቃሉ በፊት የመቀነስ (minus) ምልክት ካደረግን ቃሉ አይኖርም። ለምሳሌ food-egg ብለን ሰርች ብናደርግ እንቁላል ያልገባባቸውን የምግብ ዝርዝሮች ያመጣልናል።
✔️ Site-Specific Search: አንድን ቃል ከምንፈልገው ድረገፅ ላይ ብቻ ፈልጎ እንዲያመጣልን ከፈለግን "site" ብለን የድረገፁን ሊንክ እናስገባና ቃሉን እንፅፋለን። ለምሳሌ ከwikipedea ላይ artificial intelligence የሚል ቃል ከፈለግን Google መፈለግያው ላይ "site:wikipedia.org artificial intelligence" የሚል ሃረግ እናስገባለን።
✔️ Wildcard Search: ሰርች ማድረግ የፈለግነውን ሙሉ ቃል ከረሳነው ከምናስታውሰው ቃል በፊት ወይም በኋላ asterisk (*) ምልክት እናስገባለን። ለምሳሌ premier league የሚል ቃል ሰርች ማድረግ ፈልገን premier የሚለውን ቃል ግን ብንረሳው *league ብለን ከፃፍን የሰርች ውጤታችን premier league, champions league, rocket league, Little league የሚሉ አማራጮችን ያመጣልናል።
✔️ Defining Words: የአንድን ቃል ትርጉም በፍጥነት ማዎቅ ከፈለግን define ብለን ቃሉን መፃፍ እንችላለን። ለምሳሌ define: serendipity
በፈለግነው ቋንቋ እንዲተረጉምልን ከፈለግን ደግሞ ከቃሉ በኋላ የቋንቋውን ስም እንፅፋለን። ለምሳሌ define: serendipity Amharic ወይም define: serendipity spanish
define በሚለው ቦታ translate የሚለውን መጠቀምም እንችላለን።
✔️ Unit Conversions: Google ላይ ማንኛውንም መለኪያ አሃድ ወደ ሌላው መለወጥ እንችላለን። ለምሳሌ "10 miles to kilometers" ወይም "25 pounds to kilograms."
✔️ Time Zone Conversion: Time zones ከአንዱ ክልል ወደሌላው ለመቀየር ጎግልን መጠቀም እንችላለን።ለምሳሌ "current time in [city]" or "time in [city] compared to [city]."
✔️ Weather Forecast: የፈለጋችሁትን አካባቢ የአየር ንብረት ትንበያ ማዎቅ ከፈለጋችሁ "weather [city]" ብላችሁ መፃፍ ትችላላችሁ። ለምሳሌ weather Addis ababa
✔️ Calculator: ቀለል ያሉ የሂሳብ ጥያቄዎችን መስራት ከፈለጋችሁ ጉግልን መጠየቅ ትችላላችሁ። ለምሳሌ "8 * (5 + 2)" ይህን መፈለጊያው ላይ ብታስገቡ መልሱን ቀጥታ ታገኛላችሁ።
✔️ Related Sites: ከአንድ ድረገፅ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሌላ ድረገፅ ከፈለግን ከምናውቀው ድረገፅ በፊት related የሚል ቃል መጨመር እንችላለን። ለምሳሌ "related:wikihow.com" ከwikihow ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ድረገፆች ይዘረዝርልናል።
✔️ Advanced search: Google home page ላይ settings የሚለውን ነክተን advanced search የሚለውን ከመረጥን ዝርዝር ሰርች ማድረጊያ ገፅ ይከፍትልናል።
የተለያዩ ሶፍትዌሮችን የምለቅበት ሁለተኛው ቻናሌ፡ @big_habesha

✳️በ2023 በአፍሪካ ከፍተኛ ሽያጭ ያገኘው ስማርት ስልክ የትኛው ነው?
🔺በአፍሪካ በፈረንጆቹ 2023 የስማርት ስልክ ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሪ ማሳየቱን አዲስ የወጣ ሪፖርት አመላክቷል።
🔺TECNO, SAMSUNG, iPHONE, INFINIX እና ITEL በፈረንጆቹ 2023 ላይ የአፍሪካን ገበያ በስፋት ከተቀቆጣጠሩት ውስጥ ቀዳሚዎቹ ናቸው ተብሏል።
🔺በ2023 በብዛት የተሸጡ ስማርት ስልኮች
በሪፖርቱ መሰረት ቴክኖ ስማርት ስልክ በፈረንጆቹ 2023 ዓመት የስማርት ስልክ ገበያ ከሳምሰንግ እና አፕል በመብለጥ አንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጡም ተነግሯል።
🔺የቴክኖ ሞባይል የአፍሪካ ገበያን እንዲቆጣጠር ከረዱት ውስጥ አንደኛው ዋጋው ነው የተባለ ሲሆን፤ በተለይ ከ150 ዶላር ጀምሮ የሚሸጡት “Tecno Pop 7” እና “Camon 20 Pro” በተጠቃሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝተዋል ነው የተባለው።
🔺በሪፖርቱ በአንስተኛ ዋጋ ገበያ ላይ የሚገኙት ቴክኖ፣ አይ ቴል እና ኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች በ2023 የአፍሪካ ስማርት ስልክ ገበያ ውስጥ 48 በመቶውን የገበያ ድርሻ መቆጣጠራቸውን ሪፖርቱ አመላክቷል።
🔺ከዚህ ውስጥ ቴክኖ 26 በመቶ ሲይዝ፣ ኢኒፊኒክስ 12 በመቶ እንዲሁም አይ ቴል 10 በመቶ ድርሻ መያዛቸውን ሪፖርቱ አመላክቷል። ሌሎች የቻይና ስማርት ስልኮች የሆኑት ዛዮሚ እና ኦፖ የተባሉ ስማርት ስልኮችም በአፍሪካ ገበያ ውስጥ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገቡ እደሆነ ተመላክቷል።

🔔⚠️Scam alart!!
ይህ የቴሌግራም ቻናል @Habeshabusinessgroup 7500 አካባቢ ተከታይ አለው።
የሚሰሩበት መንገድ ከዚህ በፊት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ቻናሎችን አሰራር ስለሚከተል ብራችሁን እንዳትበሉ ተጠንቀቁ።
መጀመርያ አካባቢ ብር ሊልኩላችሁ ይችላሉ ነገር ግን ይህ ማዘናግያ ነው። ምንም ሳተሰሩ ደሞዝ መክፈል የሚባል ነገር የለም።❌
➡️ሌሎችም እንዳይበሉ መረጃውን #share አድርጉላቸው።

✳️ ከወራት በፊት ተከስቶ አለምን ያስደመመው የGoogle A.i ሞዴል Beta Version ለቋል❗️
🔺ጎግል የ Gemini 1.5 Pro Beta ቨርዢኑን ለቋል፤ የኩባንያው ምርጥ Neural Network ከፍተኛ መጠን ያለው ጽሑፍ ኮድ እና ምስላዊ መረጃን ማካሄድ ይችላል።
🔺Gemini 1.5 Pro እስከ 1 ሚሊዮን የመረጃ ቶክኖች የሚሰራ ሲሆን ይህም ከ 700,000 ቃላት ወይም ከ 30 ሺህ በላይ የኮድ መስመሮች ጋር እኩል ነው። ሞዴሉ ምስሎችን ማወቅ እና እስከ 1 ሰአት የሚረዝሙ የቪዲዮዎችን ይዘት መተንተን ይችላል። ሊንክ ብቻ ልካችሁለት ብዙ ፋይሎችን በተመሳሳይ ጊዜ መተንተን ይችላል።
🔺ሞዴሉ Google AI ስቱዲዮ ድህረ ገጽ ላይ በነጻ ይገኛል።- Google A.i studio

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Countdown.720p.danimoviesstore.(2019).mp4
ABELA TECH
Countdown.720p.danimoviesstore.(2019).mp4
✅ #የፊልም_ግብዣ
🎞 "Countdown"
🔺አንድ ፓርቲ🍷 ላይ ጓደኛሞች ተሰብስበው ሳሉ አንዷ ይህን #Countdown የተሰኘ አፕ Download አድርገው እንዲጫወቱ ባመጣችው ሀሳብ መሰረት አፑን አውርደው የሁሉንም መሞቻ ቀናቸውን ሲነግራቸው እነሱም በሰአቱ ፈታ ብለውበት በኋላም ነገሩን እውነት ሲሆን ያሳየናል።
🔺የሚገርመው ነገር ፊልሙ ላይ ያለው አፕሊኬሽን ራሱ Playstore ላይ አለ።
የአፕልኬሽኑን ሊንክ ከፈለጋችሁት 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.rbcd.countdownapp

Google Play
Countdown App - Apps on Google Play
Death? There’s an app for that.
✳️ ምርጥ AI ዌብሳይቶች ለፎቶ Editing
🔺1. Runway ML
- URL: https://runwayml.com/
- AI platform enabling creative image editing with various machine learning models.
🔺2. Deep Dream Generator
- URL:
https://deepdreamgenerator.com/
- Online tool utilizing AI to create dreamlike and artistic image edits.
🔺3. Artbreeder
- URL: https://www.artbreeder.com/
- AI-powered platform for creating and editing images by blending different visual elements.
🔺4. Remove bg
- URL: https://www.remove.bg/
- AI tool for automatically removing backgrounds from images, simplifying editing.

✳️ በኮዲንግ እንደ ፕሮፌሽናል ለመሆን ለኮዲንግ ትምህርት እና ለቃለ መጠይቅ ዝግጅት የሚጠቅሙ የድህረ ገፆች❗️
🔺ለጀማሪዎች ኮዲንግ ለመማር እነዚህን ዌብሳይቶች ተመራጭ ናቸው። ከትምህርቱ አልፎ በዘርፉ ላይ የኮዲንግ ቃለ መጠይቅም አካትቷል። ይህም ቀጣይ ለሚመጣው ጥያቄ ለመዘጋጀት ይረድዎታል።
1) LeetCode
🔺 https://leetcode.com/
2) InterviewBit
🔺 https://www.interviewbit.com/
3) Topcoder
🔺https://www.topcoder.com/
4) Coder Bit
🔺https://www.hackerrank.com/

✳️ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው አስደናቂ አፕልኬሽን ልጠቁማችሁ❗️
🔺የሰው ልጅ በተፈጥሮአዊ አደጋዎች ወይም በተለያዩ በሽታዎች አማካኝነት የተለያዩ የሰውነት አካላቱ ሊጎዱ ይችላሉ፡፡
🔺ለምሳሌ እንዲህ ያጋጠማትን ሴት እንይ:- አንድ ሳራ የምትባል ሴት አለች ሳራ በጣም ታዋቂ አርቲስት ናት በሙያዋ ከፍተኛ ልምድና እውቀት ያላት ትልቅ አርቲስት ናት። ነገር ግን ሳራ Speech and Motor Impairment በሚባል በሽታ የተጠቃች በመሆኗ ድምፅዋን አውጥታ መናገር አትችልም፡፡
🔺ስለዚህ ሳራ ድምፅ አውጥታ መናገር ባለመቻልዋ ያካበተችውን ሰፊ እውቀትና ልምድ ለትውልድ ማስተላለፍ አለመቻሏ ያሳሰባቸው የቴክኖሎጂ ሰዎች Look to Speak የሚባል አፕልኬሽን ለመስራት ተነሱ፡፡
🔺ይህ አፕልኬሽን እንደ ሳራ ያሉ ድምፅ ማውጣት የማይችሉ ሰዎች በዓይን እንቅስቃሴ ብቻ ከሰዎች ጋር መነጋገር የሚያስችል አፕሊኬሽን ነው፡፡
🔺አፕልኬሽኑ በ17 ቋንቋዎች የተፃፉ የተለያዩ ቃላቶች የያዘ በመሆኑ ከቃላቶቹ መካከል የበሽተኛውን የዓይን እንቅስቃሴ በመከታተልና በመለካት ለማለት የፈለጉትን ቃላት ይመርጥና አፕልኬሽኑ እራሱ ድምፁን ከፍ አድርጎ ያነባል፡፡
🔺በዚህ ዓይነት ችግር መናገርና መንቀሳቀስ የማይችሉ አካል ጉዳተኞች በዓይናቸው እንቅስቃሴ በአከባቢያቸው ካሉ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በቀላሉ ሃሳባቸውን እንዲለዋወጡ ያስችላል።
⚠️እንደ ሳራ መናገር የማይችሉ የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ካላችሁ ይህንን አፕሊኬሽን እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ አድርሱላቸው።
🔺አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.androidexperiments.looktospeak

Ethio Telecom ያለምንም የinternet ዳታ በዜሮ ብር ቻት ማድረግ የምንችልበትን አዲስ የቴሌብር አገልግሎት በትናንትናው ዕለት አስተዋውቋል።
Telebirr engage የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አገልግሎት ማንኛውም ሰው የቴሌብር መተግበርያውን update በማድረግ መጠቀም ይችላል።
በዚህ አገልግሎት ማህበራዊ ጉዳዮቻቸውን በጽሑፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ (audio)፣ በቪዲዮ (video) እና በሰነድ (file) ለማጋራት የሚያስችል ሲሆን የተናጠል እና ቡድን ውይይቶችን /group chat/ ለማድረግ፣ የጓደኝነት ጥያቄ (friend request) ለመላክና ለመቀበል፣ ክፍያ ለመጠየቅ (request money)፣ ያሉበትን አድራሻ ለመላክ (location sharing) ያስችለናል። በአጠቃላይ ማንኛውም social media ላይ ማግኘት የምንችላቸውን ፊቸሮች እናገኛለን።
በskylight ሆቴል በተዘጋጀው የማስተዋውቂያ መድረክ ላይ ሌሎች ለየት ያሉ አስገራሚ አገልግሎቶችም ተዋውቀዋል።
Group create ስናደርግ ቡድኑ አባላቶች ብር እንደምርጫችን randomly የምናከፋፍልበት Shamo የተሰኘ አዝናኝ አዲስ ፊቸርም ተዋውቋል።
ከዚህ በተጨማሪ ለዲቨሎፐሮች የራሳቸውን mini-app መስራት የሚችሉበት ቀላል ፕላትፎርም የተዋወቀ ሲሆን ምን እንደሆነ ዝርዝር መረጃ ቀጣይ አቀርብላችኋለሁ።
ስለአጠቃቀሙ TikTok ላይ የሰራሁትን ቪዲዮ ይህን ሊንክ በመንካት ማየት ትችላላችሁ።
🌐https://vm.tiktok.com/ZMMCpuMmo/
✍️Note: Telebirr ያለምንም ሳንቲም ይሰራል። ምናልባት ለተወሰናችሁ ካልሰራላችሁ clear cache አድርጉት ወይም uninstall አድርጋችሁ እንደገና install አድርጋችሁ ሞክሩት።

✳️ሞባይል ስልክን ተጠቅመው ተማሪዎች ለብሄራዊ ፈተና እንዲዘጋጁ የሚያደርግ መተግበሪያ ተሰራ❗️
🔺exam time የተባለው ይህ የስልክ መተግበሪያ በዋነኝነት ለመደበኛ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም በድጋሚ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ለፈተናው የሚያደርጉትን ዝግጅት ለማገዝ ታስቦ የተሰራ ነው።
🔺#ThinkHubInnovations ያዘጋጀው ይህ መተግበሪያ መጀመሪያ የተሰራው ከ2 አመት በፊት ቢሆንም አሁን ላይ ለውጦች እና ማሻሻያዎች ተደርገውበት በድጋሚ ስራ ላይ ውሏል።
🔺አዲሱ exam time መተግበሪያ የድሮውንም አዲሱንም ስርዓተ ትምህርት ያካተተ ነው። በውስጡ የሚገኙት አጫጭር ማስታወሻዎች እና የቪዲዮ ማብራሪያዎችን ይህንን በተከተለ መልኩ የ12ኛ ክፍል ይዘቶችን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የ 9፣10 እና 11ኛ ክፍል ይዘቶችን ደግሞ በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት መሰረት አዘጋጅቶ አቅርቧል።
🔺ይህ መተግበሪያ ተማሪዎች ከጥናት ሳይዘናጉ ያላቸውን ቀሪ ጊዜ በአግባቡ እንዲጠቀሙ የሚረዳ ነው። ለማውረድ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ Playstore

✳️ የማሽን ለርኒንግ አስፈላጊነት❗️
🔺ማሽን ለርኒንግ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አንዱ ንዑስ ክፍል ሲሆን በግብዓትነት ከሚሰጠው ዳታ መማር የሚችል ስልተ-ቀመርን መሰረት ያደረገ ሥርዓት ነው። የተለመዱት የኮምፒዩተር ሥርዓቶች በሌላ በኩል ሕግን መሰረት ያደረገ የትግበራ ሥርዓት (rules-based programming) ይከተላሉ፡፡
🔺በማሽን ለርኒንግ የሚበለፅጉ ሥርዓቶች የሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር የነገሮችን ንድፍ (pattern) የመለየት፣ ውሳኔ እና ትንበያዎችን የመስጠት አቅምን እንደሚያጎለብቱ ቢዩልትኢን ድረ-ገፅ ያትታል፡፡
🔺ይህን ሥርዓት ያነገቡ ማሽኖች በተሰማሩበት ዘርፍ ያለስህተት ስራዎችን በማከናወን እና በሰው ልጅ ቢተገበር በተለያየ ምክንያት ሊፈጠር የሚችል ክፍተትን በማስወገድ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ ውጤታማ ስራን ማከናወን ይችላሉ፡፡
✳️ተግባራዊ ማሳያዎች
🔺ኔትፍሊክስ፡- የእርስዎን ዝንባሌ መሠረት ያደረጉ የፊልም ጥቆማዎች
ታዋቂው የፊልም መመልከቻ መተግበሪያ ኔትፍሊክስ ከ200 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡ መተግበሪያው የማሽን ለርኒንግ ስልተ-ቀመርን በመጠቀም እና የዕይታ ልማድን መሠረት በማድረግ እንደየግለሰቡ ዝንባሌ የመዝናኛ ጥቆማ ያቀርባል፡፡
🔺ሾፌር አልባ ተሽከርካሪዎች፡- ከባቢያቸውን የመረዳት አቅም ለራስ-ገዝ ተሽከርካሪዎች እውን መሆን የማሽን ለርኒንግ ሚና ቁልፍ ነው፡፡ መሰል ተሽከርካሪዎች በካሜራዎቻቸው እና መጠቆሚያቸው አማካኝነት ከከባቢያቸው የሚሰበስቡትን መረጃ ምንነት የሚረዱት እንዲሁም ውሳኔን የሚያሳልፉት የማሽን ለርኒግ እውቀትን መሠረት አድርገው ነው፡፡

✳️ እንደ ቢሊ ኢሊሽ፣ ኒኪ ሚናጅ እና ኬቲ ፔሪ ያሉ ከ200 በላይ ታዋቂ የሙዚቃ አርቲስቶች ተባብረው ደብዳቤ ጻፉ።
🔺በጻፋትም ደብዳቤ ላይ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና AI (Artificial intelligence) ገንቢዎች የአርቲስቶችን መብት ለመጠበቅ ደንቦችን እንዲያወጡ ይፈልጋሉ። አርቲስቶቹ AI ያለነሱ ፍቃድ ድምፃቸውን እና ሙዚቃቸውን ለመቅዳት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል ምንም እንኳን AI ለሙዚቃ ስራዎች ለማዘመን እና ሙዚቃዎችን በቀላሉ ፕሮዲውስ ለማድረግ ጥሩ ሊሆን ቢችልም አርቲስቶች ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲከፈላቸው እና ስራቸውን እንዲከበርላቸው ገልፀዋል።
#News #Ai

እነዚህ በጣም ጠቃሚ ዌብሳይቶች ናቸው ሞክሯቸው
✅ urbandictionary.com = find definitions of slang and informal words
✅ kleki.com = create paintings and sketches with a wide variety of brushes.
✅ copychar.cc = copy special characters and emoji that aren't on your keyboard
✅ mergely.com/editor = compare two versions of the same text to identify changes
✅ pdfescape.com = Quickly edit PDFs in a browser window without acrobat
✅ noisli.com = Enjoy ambient noises to improve focus and boost productivity
✅ e.ggtimer.com = simple online countdown timer

Mergely
Mergely - Compare files and find differences online
Compare text files online and check for differences
✳️ኤርባስ A380 ሱፐርጃምቦ የምግብ ማብሰያ ዘይትን እንደ ነዳጅ ተጠቅሞ በረራ ያደረገው አውሮፕላን❗️
🔺የዓለማችን ግዙፉ አውሮፕላን “ኤርባስ A380 ሱፐርጁምቦ” በፈረንሳይ ቱሉዝ እና ኒስ ከተሞች መካከል የምግብ ማብሰያ ዘይትን እንደ ነዳጅ በመጠቀም የተሳካ የሶስት ሰዓት በረራ ማድረጉ ተገለፀ።
🔺ኤርባስ A380 ሱፐርጁምቦ አውሮፕላን መቶ በመቶ የምግብ ማብሰያ ዘይት ዘላቂነት ያለው የአቪዬሽን ነዳጅ በረራ ሲያደርግ የመጀመሪያ ነው የተባለ ሲሆን፤ ሌሎች የኤርባስ ስሪት አውሮፕላኖች ግን ባሳለፍነው ዓመት 3 የተሳካ በረራ አድርገዋል።
🔺የካርበን ልቀትን በ80 በመቶ ይቀንሳል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የምግብ ዘይት ነዳጅ፤ ጥቅም ላይ ከዋለ የምግብ ዘይት፣ ከስብ እንዲሁም ለምግብነት ከማይውሉ ሰብሎች የሚሰራ ነው ተብሏል።
🔺ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) ዘላቂነት ያለው የአቪዬሽን ነዳጅ የተባለው ዘይት የካርበን ልቀትን በመቀነስ ረገድ 65 በመቶ ሚና ይኖረዋል ብሏል። በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በ2050 የካርበን ልቀትን ወደ ዜሮ ለማምጣት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት እንደሚረዳም ማህበሩ አስታውቋል።
🔺እንደ ኤርባስ ገለጻ በአሁኑ ወቅት ሁሉም አውሮፕላኖቹ እስከ 50 በመቶ የሚሆነውን ዘላቂነት ያለው የአቪዬሽን ነዳጅ ማለትም መደበኛውን ነዳጅ ከኬሮሲን ጋር ቀላቅለው ለመብረር የሚያስችላቸው የምስክር ወረቀት አግኝተዋል።
#Tech_News #Airplane

አዲስ ስልክ ገዝታችሁ ወይም በተለያየ መንገድ save አድርጋችሁ የነበሩትን ስልክ ቁጥሮች ብታጡ ከጉግል አካውንታችሁ ላይ restore ለማድረግ መከተል ያለባችሁ step
✅1. Settings ክፈቱ
✅2. ወደታች scroll አድርጉና Google የሚል አለላችሁ ክፈቱት
✅3. click Setup and restore.
✅4. Restore contacts የሚለው ጋ ግቡ።
✅5. From account የሚል ምርጫ አለ እሱን ስትነኩ login ያደረጋችሁባቸውን አካውንቶች ያመጣላችኋል። በቅርብ backup ያደረገውን አካውንት ምረጡና Restore በሉት።
ሌላኛው ምርጥ መንገድ በማንኛውም browser contacts.google.com ላይ ብትገቡ ሙሉ ኮንታክታችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
በዚህ አጋጣሚ Google contacts ከPlaystore ላይ አውርዳችሁ ብትጭኑ ወይም True caller ብትጠቀሙ በራሱ backup ስለሚያደርግላችሁ save ያደረኩት ኮንታክት ጠፋ ብላችሁ አትጨነቁም።

ምርጥ 20 ነፃ የኮምፒውተር ሶፍትዌር ማውረጃ ድረ-ገፆች
1) download.cnet.com/
2) alternativeto.net/
3) www.FileHippo.com
4) www.lo4d.com/
5) www.Ninite.com
6) www.majorgeeks.com/
7) www.fosshub.com/
8) www.Softpedia.com
9) www.soft32.com/
10) www.software.informer.com/
11) www.FilePuma.com
12) www.DownloadCrew.com
13) www.sourceforge.net/
14) www.nirsoft.net/
15) www.fullfreesoftware.net/
16) www.FileHorse.com
17) www.SnapFiles.com
18) www.fullpcsoftware.com
19) www.DonationCoder.com
20) www.bytesin.com/
1) download.cnet.com/
2) alternativeto.net/
3) www.FileHippo.com
4) www.lo4d.com/
5) www.Ninite.com
6) www.majorgeeks.com/
7) www.fosshub.com/
8) www.Softpedia.com
9) www.soft32.com/
10) www.software.informer.com/
11) www.FilePuma.com
12) www.DownloadCrew.com
13) www.sourceforge.net/
14) www.nirsoft.net/
15) www.fullfreesoftware.net/
16) www.FileHorse.com
17) www.SnapFiles.com
18) www.fullpcsoftware.com
19) www.DonationCoder.com
20) www.bytesin.com/