አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Audio
ደርስ

📚 ኹዝ- አቂደተክ ክፍል 12

🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል

⏰ ዘወትር ጁሙዐ እና ቅዳሜ
       ከመግሪብ እስከ ኢሻ

🕌 መኸሊ መስጂድ

አላህ በሰጠን ጊዜ አላህ በሚወደው ቦታ ላይ እናሳልፍ

   "ኢልም ማለት አላህን መፍራት ነው"

=========================

https://t.me/Abdsemehttps

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
Audio
ደርስ

📚 ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል

🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል

⏰ ዘወትር ጁሙዐ እና ቅዳሜ
       ከመግሪብ እስከ ኢሻ

🕌 መኸሊ መስጂድ


አላህ በሰጠን ጊዜ አላህ በሚወደው ቦታ ላይ እናሳልፍ

   "ኢልም ማለት አላህን መፍራት ነው"

========================

https://t.me/Abdsemehttps


📗📗📗📗📗📗📗📗📗📗📗📗
🤲 الحمد لله على نعمة الإسلام وسلامة العقل

✅ የሰው ልጆች አቅል የት ገባ ትላለህ
ህንድ ውስጥ የተለያየ አምልኮ ትመለከታለህ
በጣም ብዙ የሰው ዘር ወዴት እየሄደ ነው ትላለህ
የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ሲወርድ በጣም ያሳዝናል
👉 የመጀመሪያዎቹ ፎቶ ሰውን እያመለኩ ነው
👉 የሁለተኛው ፎቶ የሚያመልኩት ላም ጌታችን ሞተ ብለው ያለቅሳሉ
አጂብ!!!

ታዲያ ይህንን አይነት ክስተት እያየህ ጌታች አላህ ሙስሊም የተውሒድ ባለቤት ስላደረገህ አመስግን በተውሒድ መንገድ መጨረሻህም እንዲሆን ፅናትን ጠይቅ ተውሒድ አውቀነዋል የአምስት ደቂቃ የአንድ ቀን ጉዳይ ነው አትበል
የሰው ልጅ ቀልብ በአላህ እጅ ነው መቼ እንደሚገለበጥ አናውቅምና



https://t.me/Abdsemehttps

=========================
✳️ እኛ ጋር ደግሞ እንዲህ ነው ሽርኩ
በእስልምና ስም
👉በህይወት ያለው የሞተውም ይመለካሉ

የሽርክ መንገዱ አንድ ነው ልክ የተውሒድ መንገዱ አንድ እንደሆነው የሚባለው ትክክል ነው

✅ ቅድሚያ ለተውሒድ ሲባል ተውሒድ ቀላል ነው የሰዓታት የአንድ ቀን ጉዳይ ነው የምተለው ወንድሜ ምን ትላለህ???



💎 ቅድሚያ ለተውሒድ


https://t.me/Abdsemehttps

=========================
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌺💎 የሰው ልጅ 💎 🌺

በጣም በዳይ
በጣም ከሀዲ ነው

≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈

https://t.me/Abdsemehttps


============================
👍1
Audio
ደርስ

📚 ኹዝ- አቂደተክ ክፍል 13

🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል

⏰ ዘወትር ጁሙዐ እና ቅዳሜ
       ከመግሪብ እስከ ኢሻ

🕌 መኸሊ መስጂድ

አላህ በሰጠን ጊዜ አላህ በሚወደው ቦታ ላይ እናሳልፍ
  
"ኢልም ማለት አላህን መፍራት ነው"

=========================

https://t.me/Abdsemehttps

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
🌹🌹
ጌታችን አምላካችን አላህ ለእኛም ለእናንተም
💧 ያማረ ኻቲማ
💧 የቀብር ጓደኛችን መልካም ስራችን
💧 ከቀብር ጥያቄ የሚያልፉ
💧 ከቀብር ቅጣት የሚድኑ
💧 የቀብራችን ቤት ብርሃን የሚሆንላቸው
ያድርግልን

🤲 آمين


https://t.me/Abdsemehttps

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
አስደሳች ዜና ለ እውቀት
ፈላጊዎች በ ሙሉ ከ ኢብኑ ተይሚያ 25 መድረሳ አዲስ የ ኪታብ ቂራት

እንደሚታወቀው  የ ኢብኑ ተይሚያ 25 መድረሳ ከ ኢሻ ቡሃላ  ለሚያስቀራቸው ተማሪዋች
የ እቂዳ ኪታብ በ ሚቀራባቸው በሆኑት
              ሰኞ እና ማክሰኞ
የተለያዩ  የ አቂዳ ኪታቦችን  በ ሙስተዋ ሲያስቀራ ቆይቶዋል 

እሁን ደሞ በ አላህ ፍቃድ ተረኛው ኪታብ

📚 ዑሱሉ ሲታ
     የምትል የ ሼኽ ሙሃመድ አብድል ወሀብ
     አጠር ያለች ሪሳላ ነች
🎙 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
📱
https://t.me/Abdsemehttps


🗓ኪታቡ ሚጀመርበት የፊታችን ሰኞ

⏰ ሰዓት ከ ኢሻ ሰላት ቡሃላ

ማስታወሻ ይህ ኪታብ መስረታዊ የሆኑ የ አቂዳ  እውቀት ስለሚሰጥ  ባያመልጣችሁ መልካም ነው
             ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ

👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል

https://t.me/Abdsemehttps
========================

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Audio
ደርስ

📚 ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 4

🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል

⏰ ዘወትር ጁሙዐ እና ቅዳሜ
       ከመግሪብ እስከ ኢሻ

🕌 መኸሊ መስጂድ


አላህ በሰጠን ጊዜ አላህ በሚወደው ቦታ ላይ እናሳልፍ

   "ኢልም ማለት አላህን መፍራት ነው"


https://t.me/Abdsemehttps
========================




📗📗📗📗📗📗📗📗📗📗📗
Audio
📚ኡሱሉ ሲታ ማብራሪያ

🎙በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ 25መድረሳ


https://t.me/Abdsemehttps

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

=========================
Audio
📚ኡሱሉ ሲታ ማብራሪያ

🎙በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ


https://t.me/Abdsemehttps

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕


📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

=========================