This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
አስደሳች ዜና ለ እውቀት
ፈላጊዎች በ ሙሉ ከ ኢብኑ ተይሚያ 25 መድረሳ አዲስ የ ኪታብ ቂራት
እንደሚታወቀው የ ኢብኑ ተይሚያ 25 መድረሳ ከ ኢሻ ቡሃላ ለሚያስቀራቸው ተማሪዋች
የ እቂዳ ኪታብ በ ሚቀራባቸው በሆኑት
ሰኞ እና ማክሰኞ
የተለያዩ የ አቂዳ ኪታቦችን በ ሙስተዋ ሲያስቀራ ቆይቶዋል
እሁን ደሞ በ አላህ ፍቃድ ተረኛው ኪታብ
📚 ዋጂቡና ነህው ማ አመረነ አላህ
የምትል የ ሼኽ ሙሃመድ አብድል ወሀብ
አጠር ያለች ሪሳላ ነች
👉 በዑስታዝ በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
📱
https://t.me/Abdsemehttps
🗓ኪታቡ ሚጀመርበት የፊታችን ሰኞ
⏰ ሰዓት ከ ኢሻ ሰላት ቡሃላ
ማስታወሻ ይህ ኪታብ መስረታዊ የሆኑ የ አቂዳ እውቀት ስለሚሰጥ ባያመልጣችሁ መልካም ነው
ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

متن_رسالة_واجبنا_نحو_ما_أمرنا_الله_به.pdf
116.9 KB
በቀጣይ የምንቀራው ኪታብ ይህች ነች ተዘጋጁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️❤️❤️👉 ጠያቂ..
የቀልብ መድረቅ ይሰማናል ምንድነው ሰበቡ ?
ከዚህ ድርቀት መውጫው ዘዴውና መንገዱ ምንድነው?
መልስ ...👂👂👂
🌾 ሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር 🌾
=========================

✅✅✅
እጅህ ላይ ስላለው ስልክ የቂያማ ቀን አላህ እንደሚጠይቅህ አትርሳ!!!
👉 የምታየው
👉 የምትፅፈው
👉 ወደሰው የምታሻግረው
👉 ላይክ እና ሼር የምታደርገው ነገራቶችን በሙሉ ልናስተውል ይገባል
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
እጅህ ላይ ስላለው ስልክ የቂያማ ቀን አላህ እንደሚጠይቅህ አትርሳ!!!
👉 የምታየው
👉 የምትፅፈው
👉 ወደሰው የምታሻግረው
👉 ላይክ እና ሼር የምታደርገው ነገራቶችን በሙሉ ልናስተውል ይገባል
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
Audio
📚ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ
👉 በዑስታዝ በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👉 በዑስታዝ በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ
👉 በዑስታዝ በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👉 በዑስታዝ በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ 👉 በዑስታዝ በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል https://t.me/Abdsemehttps 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
እንድን መፅሐፍ📘 ከቨሩን ብቻ በ መመልከት ጥሩ መጥፎ መሆኑን ማወቅ አትችልም ምን ያክል ጥልቀት እንዳለው ማወቅ አትችልም ይህንን ፍንትው አርጎ ሚያሳይ ኪታብ ነው ጥቂት ሚመስሉ ነጥቦች በ ውስጣቸው ስር የ ሰደዱ ምልከታዎች የያዘ አጠር ያለች ሪሳላ ነች
ይህ ደሞ የ ጸሀፊውን ድንቅ የሆነ የግንዛቤ
አቅም የእይታ ጥበብ ያሳያል
አላህ እሳቸው በ ጻፉት ኡስታዛችንን ባስተማረው እኛ በ በተማርነው የምንጠቀም ያርገን 🤲
ማናችሁም እንዳያመልጣችሁ
ይህ ደሞ የ ጸሀፊውን ድንቅ የሆነ የግንዛቤ
አቅም የእይታ ጥበብ ያሳያል
አላህ እሳቸው በ ጻፉት ኡስታዛችንን ባስተማረው እኛ በ በተማርነው የምንጠቀም ያርገን 🤲
ማናችሁም እንዳያመልጣችሁ
💐💐 ኢማሙ ሻፊዕ አላህ ይዘንላቸው 💐💐
እንዲህ አሉ:-
🌱 { ለአላህ ተብሎ የተመሰረተች ወንድማማችነት ምሳሌው
እንደ እጅ እና አይን ነው ምሳሌው
አይን ካነባች እጅ ትጠርግላታለች
እጅ ከታመመ አይን ታለቅሳለች
ለአንተ አላህን በመታዘዝ ላይ የሚያግዝህ ጓደኛ ካለህ እጅህን ጠበቅ አርገህ ያዘው
ጓደኛን መያዙ በጣም ከባድ ነው እሱን መለየቱ ደግሞ ቀላል ነው } 🌱
📗 ሂልየቱል አውሊያ 4/101 📕
❤️ እናም ወዳጆቼ የምንወዳጃቸው ጓደኛ አድርገን የምንይዛቸው ሰዎችን በምን ላይ እንደሆነ ልናስብበት ይገባል
https://t.me/Abdsemehttps
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧

👍2
📗📗📗 ማንብብ ለምን አቃተን❓📗📗📗
≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈
✅ እስኪ በቀን ምን ያህል የጌታችን የአላህን ቃል እናነባለን?
✅ እስኪ በቀን የነብያችንን ስንት ሐዲስ እናነባለን?
✅ እስኪ የኢስላም ሊቃውት ዑለማዎቻችን የለፋበት የደከሙበት ኪታቦች መፅሀፎችን በቀን ምን ያህል ሰዓት እናነባለን ?
✅ በቀን ውስጥ ቁርዓን ሐዲስ ሙሀደራ ፈታዋ እናዳምጣለን ?
እሺ
👉 ፌስ ቡክ
👉 ቲክ ቶክ
👉 ዩቱብ
👉 ቴሌግራም........
🔷 ምን ያህል እንጠቀማለን ?
አጠቃቀማችንስ ምን ይሆን?
አላህ የሚወደው ነገር ይሆን?
🩸 ወይንስ ውዱ እዴሜያችን የሆነው ጊዜ በሶሻል ሚዲያ በማይረባ ነገር እያቃጠልነው ይሆን?
እራሳችንን እንጠይቀው መልሱንም ከእራሳችን ይሁን
👉 ዑለማዎች እንዲህ ይላሉ:-
ሶሻል ሚዲያ በሁለት በኩል የተሳለ ማጭድ ነው ይላሉ
🟫 1= መልካሙን የሚያጭድ
🟫 2= መጥፎውን የሚያጭድ
🟣 እኛ የትኛውን ስለት መምረጥ እንዳለብን ልናስብ ይገባል
https://t.me/Abdsemehttps
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡