አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Abdelsemed Jemal
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉 በኸይር ነገር ላይ ሳትሰለቹ ስትሽቀዳደሙ የነበራችሁ ወንድምና እህቶች በሙሉ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ ከጎናችን ሆናችሁ ለምታደርጒት ኸይር ስራ በሙሉ ጌታችን الله ባማረ መልኩ ይቀበላችሁ 🤲🤲🤲 እያልን ከዚህም በዃላ ለሚኖረን የኸይር ስራ ላይ የተለመደውን ግንባር ቀደምትነታችሁን እንደምታሳዩን ባለ ሙሉ ተስፋ ላይ ነን::

ከዚህም በመነሳት የነገው የዒድ አደባባይ ሰላት ላይ በመገኘት ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳን በአላህ ፍቃድ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንታደገው በማለት ጥሪያችንን እናቀርባለን::

ለበለጠ መረጃ : 0900670055
======================

የእናንተው መድረሳ ኢብኑ ተይሚያህ ======================




=============================
Forwarded from Abdelsemed Jemal
Forwarded from Abdelsemed Jemal
📕 ፆም አላለቀም
============================

📕 ቁርዓንም አልሄደም
============================

📕 መስጂዶችም አልተዘጒም
============================

📕 አጅር ( ምንዳም ) አይቋረጥም
============================

🌹 ጌታህን አምልከው እርግጠኛ የሆነው ሞት እስከሚመጣህ ድረስ
============================

🩸ጌታችን አላህ ሆይ ልባችንን አንተን በመታዘዝ ላይ አፅናልን
============================

መልካም ዒድ ይሁንላችሁ



/=//=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/
Forwarded from Bil Ab
✅ አላህ ቀጣይነት ያለው ሰደቃህን መዝግቦልህ የቂያማ ቀን ተነባብሮ ተራራ የሚያክል ኸይር ይዞ እንዲመጣ አትከጅልምን?
🍀 ካንተ ወዲያ የሚመጡት ሰዎች የሰራኸውን አይተውና ተደስተው ዱዓ እንዲያደርጉልህ አትፈልግምን?
📌ተበራቱ ወንድሞች። ይህ የአላህ ቃልኪዳን ነው
مَّثَلُ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ كَمَثَلِ حَبَّةٍ أَنبَتَتْ سَبْعَ سَنَابِلَ فِي كُلِّ سُنبُلَةٍ مِّائَةُ حَبَّةٍ ۗ وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ
የእነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች (ልግስና) ምሳሌ በየዘለላው ሁሉ መቶ ቅንጣት ያለባቸውን ሰባት ዘለላዎች እንደ አበቀለች አንዲት ቅንጣት ብጤ ነው፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያነባብራል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡
❖ የመድረሳው ሕጋዊ የባንክ ሂሳቦች
➢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
➢ ዘምዘም ባንክ 0020015820101 ወይም 200158
➢ ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1056600021008
➢ ንብ ባንክ 7000039004459
➢ አቢሲኒያ ባንክ 124379733
➢ አዋሽ ባንክ 014251085217200
የላካችሁበት Screenshot አያይዛችሁ ላኩልን https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
❤1👍1
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🌹🌹🌹 ብስራት ብስራት ብስራት 🌹🌹🌹


🤝 ውድ የኢስላም እንቁ የሆናችሁ ወንድም እና እህቶች በሙሉ የአላህ እዝነት እና ማህርታው ይወፍቃችሁ እያልን አዲስ ብስራት ይዘንሎት ስንመጣ በታላቅ ደስታ ነው ::

በውዱ አሻራችሁን ስታሳርፉበት በነበረው ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ በእረመዳን ምክንያት ተቋርጦ የነበሩ የተለያዪ ሼርዓዊ ቂርዓቶች እንደሚጀምር ልንነግሮት ወደናል ::


በዚህም መሰረት ከ ነገ ማክሰኞ 08/08/16
ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ የምንጀምር ሲሆን ፈጠን ብላችሁ እንድትመዘገቡ እና ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በማለት እናሳውቃለን::


ለበለጠ መረጃ :- የመድረሳው ቢሮ በአካል መምጣት ወይም :- 0940030365
በመደወል የተሟላ መረጃ ያግኙ::

📕مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه

📕ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

=========================
﴿نُزُلًا مِن غَفورٍ رَحيمٍ﴾
الشيخ | عبدالله الموسى
☝️ ጌታችን አላህ ነው ብለው ያመኑ የጊዜ የሁኔታዎች መቀያየር ሳይበግራቸው በያዙት ሀቅ የሆነው እምነት ላይ ሞት ከዚህ አለም እስከሚወስዳቸው ድረስ ከአቋማቸው ወለም ዘለም ሳይሉ ለፅዕናተኛ አማኛች ሽልማታቸው ምንኛ ያማረች አደረጋት

👉 ይህን የላቀ የሆነው የጌታችን የአላህን ቃል 📼 በማስተንተን እናድምጠው
Forwarded from Typing.....
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
        ውድ የ ኢብኑ ተይምያህ የ ተማሪ ወላጆች እደሚታወቀው መድረሳውን ለመግዛት ጥቅት ቀርቶናል ነገርግን የ መድረሳውን የቤት ኪራይ እና ሌሎች ወጪዎችን ለመሸፈን መድረሳው እኪከዛ ድረስ ለዚ ወጪ የሚውል ክፍያ ማስከፈል ጀምረናል
በመሆኑ ለ አንድ ተማሪ በወር
ከ 150 ብር እስ ከ 300 ብር የቻላቹት በመክፈል እንድታግዙን እንጠይቃለን               
የክፍያ ቦታ አብኑ ተይምያ መድረሳ
ለበለጠ መረጃ
+251940030365
+251910888094
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
   አዋጅ አዋጅ የ ብስራት ዜና ለ እውቀት ፈላጊዎች በ ሙሉ
     ውድ የኢብኑ ተይምያህ (25) መድረሳ አባላቶች እንደምን ከረማችሁ ከብዙ ኸይር
ስራዎች እና ከ ኢባዳ ቡሃላ አሁን ደግሞ ወደ ኢልም እምንመለስበት ሰዓት ደርሶዋል እና
ሁሌም ቢሆን አዳዲስ የ መማር ማስተማር ሂደት በ መቅረፅ እንዲሁም ተማሪዎችን በ አጭር ጊዜ ተማሪዎችን በ አስደማሚ ፍጥነት በ መቀየር የሚታወቀው ይህ መድረሳ በዚ ሰዓት ደሞ ለ ኢልሙም እንዲሁም ለ ሙአመላ የሚጠቅሙ አጠር ያለች መካሪመል አህላቅ በ ምትል ርዕስ የተዘጋጀች በዚ ላይ ምትዳስስ ሪሳላ በ ኮርስ መንገድ ተዘጋጅታለች
በዚ ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ እብኑትይሚያ መድረሳ በ አካል በ መገኘት
ከ ሀገር ውጪ በ ኦን ላይን ለሆናችሁ ደግሞ በዛው ስዓት በዚ የ telgram ገፅ ላይ ላይቭ ይተላለፋል
ሪሳላዋ መድረሳው በ ነፃ አዝጋጅቶዋል
ኦን ላይን ለምትከታተሉ pdf👇

ሰዓቱ ከ መግሪብ እስክ ኢሻ ጁመዐ እና ቅዳሜ
ለ ሴቶች በቂ ቦታ አለ
እስቲ ማነው ዝግጁ
የ ኮርሱ አዘጋጅ አቅራቢ ኡስታዝ አብድል ሰመድ(አቡ ሙሀመድ) ሃፊዘሁላ
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
የ ኮርሱ ኪታብ pdf