አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
018 Al-Kahf الكهف
Abdulrahman Aloosi عبدالرحمن العوسي
📺 سورة الكهف كاملة


🟦🟦 ሡረቱል ከህፍ ሙሉ ሡራ
👍1
🟣🔵 አስተውል!!! 🟣🔵


🟢👉 እንደው ዱንያ ላይ ንጒስ ነን የሚሉት የሆነ ሰዓት አላቸው ሰዎች ለጠየቋቸው ጥያቄ የሚመልሱበት ቢባል ኖሮ ሰዎች ይህንን ሰዓት ጠብቀው በከበቧቸው በተጋፉ ነበር

ታዲያ እሩጫችን እንዴት ይሆን ???

የንጉሶች ንጉስ ሀያሉ ጌታ የትዛዝ ባልተቤት የሆነው አላህ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበትን እንዲሁም የማይመለስበት ሰዓት ሰጥቶን ሲያበቃ ለምኑኝ ተቀባይነት ያገኛል ብሎን ሳለ

እንዴት ይሆን እሩጫችን ???




طابت أوقاتكم بكل خير وعافية




منقول
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹🌹 አንተ ሰለፍይ ምክሬን ተቀበል!! 🌹🌹
♥️♥️ ሼኽ አል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ:-

⚫️ { ቀልብ እውነተኛ ኢማን ሊገባበት አይችልም በውስጡ የሚነጅሰው ነገር ካለበት
እንደ ኩራት ወይም ምቀኝነት የመሠለ }


الفتاوي لابن تيمية رحمه الله تعالى



🟤 ሁላችንንም ከኩራት ከምቀኝነት እንዲሁም ከማንኛውም የቀልብ የውጪ በሽታ አላህ ይጠብቀን እውነተኛ ኢማን ይወፍቀን
🌳🌳 የአላህን ፀጋ አመስግን 🌳🌳
👍1
الألباني : أنا أفخر بأن الله عز وجل يسر لي معرفة السلف الصالح وطريقهم…
qwafel_alfwa2ed
✳️ {{ ለመኮፈስ አይደለም...

እኔ ደስተኛነኝ አላህ የሰለፎችን መንገድ ለማወቅ ስላገራልኝ}

📗 ኢማም ሙሀመድ ናስረዲን አልባኒ ረሂመሁላህ
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹🌹 ما تيسر من سورة المنافقون


📼 ሼኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ አፊዘሁላህ
Audio
🔵🔵 ጀነተ ያለፈተና አይገባም 🔵🔵
👍1
Audio
🟡🟡 ጀነት ያለ ፈተና አይገባም 🟡🟡



♦️ ሰብር ♦️ ሰብር ♦️ሰብር
👍1
🌹🌹 ታላቁ አሊም ሙሀመድ ኢቡኑ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ:-

{{ ለአላህ ብለው የተዋደዱ ሰዎች ወዳጅነታቸውን ማንኛውም ዱንያዊ የሆነ ጒዳይ አያቆራርጣቸውም

እነሱ ማለት ለአላህ ብለው የተዋደዱ ናቸው ሞት እንጂ ምንም አይለያቸውም

እንደው ከፊሉ በከፊሉ ላይ ቢሳሳት አንዱ የአንዱን ሀቅ ቢያጓድል እንኴን ይህ ነገር አያሳስባቸውም }}




💬 ለአላህ ብለን እንዋደድ






📖 ሸርሁ ሪያዱ ሳሊሂን
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛔️⛔️ ውንዴሜ ስማኝ አራዳነት በአለባበስ በፀጉር አቆራረጥ በአነጋገር አይገለፅም

ይህ የፋራዎች ተግባር ነው አራዳዎች ነቄዎች እንዲህ የወረደ ነገር ላይ አይገኙም

አራዳ ለቀብሩ እና ጌታው ፊት ሲቆም የሚመልሰው መልስ ላይ ትኩረት ያደረገ የለፋ ነው

ልክ አንድ ወንድሜ እንዳለው:-

👉 { አራዳ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ነገር ግን የመጨረሻ ፋራ መሆኔን ያወቁት መስጂድ የገባው ቀን ነው }

ትክክል ብለሀል ወንድሜ ከመስጂድ ከመድረሳ ከአላህ እርቀህ አራዳነት የለም!!!

💬 ነቃ በል!!! ወንድ ሁን ሱሪሆን ከፍ አድርግ ቀበቶህን ጠበቅ አድርግ አውራህን ሸፍን ፀጒርህን አስተካክል ጎራህ ከሙስሊሞች ነው ከከሀዲያን ጋር አትመሳሰል





ሁላችንም አላህ ወደመንገዱ ይመልሰን