አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
🟢 بسم الله الرحمن الرحيم 🟢

🌼🌼 ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :-

{ በእርግጥ አንድ ሰዉ ጀነት ውስጥ ሲገለባበጥ አየሁት አንድ መንገድ ላይ ሰዎችን ስታስቸግር የነበረች ዛፍ በመቁረጡ ሰበብ }

✳️✳️ሱብሃነላህ አላህ ምነኛ ቸር የሆነ ጌታ አደረገው

ከዚህ ሀዲስ የምንረዳው የትኛውም ትንሽ ሥራ ብትሆንም ለአላህ ተብሎ የተሰራ ከሆነ ሽልማቱ ትልቅ መሆኑን እንገነዘባለን

👉 ይህን ከተረዳን ከዚ ከፍ ያሉ ነገሮች ሰዎችን ሲቸገሩባቸው ምቾትን ሲነሱ የነበሩ ነገራቶች ለአላህ ብለን የአላህን ፊት ፈልገን ያስወገድንላቸው ከሆነ ምንዳው እንዴት ይሆን?

ከነዚም መሀል ለሙስሊሞች ጠንቅ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ

🟣 ዑማውን ለማክፈር የሚንቀሳቀሱ አካላትን መመከትና ማስወገድ

🟣 የተለያየ በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራ አምጥተው ዑማውን አዛ የሚያደርጉትን ማስወገድ

🟣 በተለያየ መንገድ ሙስሊሙን ወደ ወንጀል የሚጣሩትን ከመንገድ ማስወገድ

🟣 ሙስሊሞች መስገጃና የሚቀሩበት ቦታ በማጣት የተቸገሩ ከሆነ ይህንን ችግር መቅረፍ

🟣 በተቻለን አቅም ማንኛውም ሙስሊሞችን የሚያስቸግራቸውን ነገሮች ለአላህ ብለን ከሰራን ችግሮቻቸውን ከቀረፍን إن شاء الله በተጠቀሰው ሐዲስ ውስጥ እንገባለን


🍇 አላህ ለመልካሙ ይወፍቀን 🍇
👍1
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🛶 فاترك وراءك ما تحيا به ابدا

ما مات من لم يمت من بعده أثره....


🛶 ህያው የምትሆን ነገር ከበስተኋላው አስቀምጥ

በጭራሽ አልሞትም የሱ ፋናው ያልሞተ ሰው

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌳🌳 ዲናችሁን ጠብቁ 🌳🌳

📼📼 الشيخ د. صالح بن عبدالله العصيمي حفظه الله ورعاه

📝 المدرس بالحرمين الشريفين


🔘 ሼኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ
👍1
018 Al-Kahf الكهف
Abdulrahman Aloosi عبدالرحمن العوسي
📺 سورة الكهف كاملة


🟦🟦 ሡረቱል ከህፍ ሙሉ ሡራ
👍1
🟣🔵 አስተውል!!! 🟣🔵


🟢👉 እንደው ዱንያ ላይ ንጒስ ነን የሚሉት የሆነ ሰዓት አላቸው ሰዎች ለጠየቋቸው ጥያቄ የሚመልሱበት ቢባል ኖሮ ሰዎች ይህንን ሰዓት ጠብቀው በከበቧቸው በተጋፉ ነበር

ታዲያ እሩጫችን እንዴት ይሆን ???

የንጉሶች ንጉስ ሀያሉ ጌታ የትዛዝ ባልተቤት የሆነው አላህ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበትን እንዲሁም የማይመለስበት ሰዓት ሰጥቶን ሲያበቃ ለምኑኝ ተቀባይነት ያገኛል ብሎን ሳለ

እንዴት ይሆን እሩጫችን ???




طابت أوقاتكم بكل خير وعافية




منقول
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹🌹 አንተ ሰለፍይ ምክሬን ተቀበል!! 🌹🌹
♥️♥️ ሼኽ አል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ:-

⚫️ { ቀልብ እውነተኛ ኢማን ሊገባበት አይችልም በውስጡ የሚነጅሰው ነገር ካለበት
እንደ ኩራት ወይም ምቀኝነት የመሠለ }


الفتاوي لابن تيمية رحمه الله تعالى



🟤 ሁላችንንም ከኩራት ከምቀኝነት እንዲሁም ከማንኛውም የቀልብ የውጪ በሽታ አላህ ይጠብቀን እውነተኛ ኢማን ይወፍቀን
🌳🌳 የአላህን ፀጋ አመስግን 🌳🌳
👍1
الألباني : أنا أفخر بأن الله عز وجل يسر لي معرفة السلف الصالح وطريقهم…
qwafel_alfwa2ed
✳️ {{ ለመኮፈስ አይደለም...

እኔ ደስተኛነኝ አላህ የሰለፎችን መንገድ ለማወቅ ስላገራልኝ}

📗 ኢማም ሙሀመድ ናስረዲን አልባኒ ረሂመሁላህ
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹🌹 ما تيسر من سورة المنافقون


📼 ሼኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ አፊዘሁላህ