Forwarded from ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
የኸይር ስራ ጥቆማ !!!
👉ለኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ የሚሆኑ ኩፖኖች በየአይነቱ ታትመው በመበተን ላይ ይገኛሉ፤
ኩፖን ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ከክፍሉ አሚሮች ጋር ተነጋግሮ መውሰድ ይችላል።
ለወንዶች
0940030365 ፈቲ
0913179174 ነጃ
ለሴቶች
0931213191 ኡስታዛ ራህማ
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
ሼር በማድረግም ይተባበሩ!

🍓🍓🍓🍓
📕 የአላህ መልህክኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በነገሩን እንዲህ ይላሉ
{{ ሰባት ነገሮች አንድ የአላህ ባሪያ ከሞተ በዃላ ቀብሩ ውስጥ ሆኖ ምንዳው የሚጓዝለት
📗- እውቀትን ያስተማረ
📗- ወንዝን ( መስኖን) እንዲፈስ እንዲጓዝ
ያደረገ
📗- የምንጭ ( የኩሬ ) ጒድጓድን ያስቆፈረ
📗- የቴምር ግንድን የተከለ
📗- መስጂድን የገነባ
📗- መፅሀፍን ( ቁርዓንን) ያወረሰ
📗- እስቲግፋርን የሚጠይቅለትን ልጅን ትቶ ከሄደ }}
👆👉 እነዚህን ነገራቶችን በሙሉ በከፊሉም ሰርቶ የተገኘ እንደሆን ከቀብራቸው በታች ሆነው ስራቸው ከማይቋረጥባቸው ሰዎች መሀከል መሆን ይቻላል
እናም እኛ የትኛውን ትተን ለመሄድ ተዘጋጅተናል?
እነዚህ ነገራቶች በጣም ቀላል ሆነው ሳለ እኛ አክብደን በማየት ወይም በመዘናጋት በቀላሉ ሲያመልጠን ይስተዋላል እኛ በቀጥታ ማድረግ አንችልም ብንል እንኳን ለሌሎች ወንድም እህቶች በማመላከታችን እንደሰሩት ሰዎች አጅርን ማግኘት ይቻላል
በሐዲስም እንደመጣው 《 በመልካም ነገር ላይ ያመላከተ እንደሰሪው ነው》
ይህንን በመመርኮዝ መልካምን ነገር እንተግብር ወይም እናመላክት ከሁለት አንዱን ያጣ መሆን አያስፈልግም

👍1
🟨 አቡ ሁረይራ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይዘው ረሱልም አላህ አለ ብለው በነገሩን ሐዲሰል ቁድሲ
《 እኔ ባሪያዬ በጠረጠረኝ ( በገመተኝ ) ቦታ ያገኘኛል እኔ ከእርሱ ጋር ነኝ በለመነኝ ሰዓት 》
👉 ይህ ሐዲስ የሚነግረን በጌታችን ላይ ሊኖረን የሚገባ ጥርጥር እንድናስተካክል ይረዳናል በጌታችን አላህ ላይ ያለን ጥርጥር ምንም ግዜ እንድናሳምር የተበላሸ እንዳይሆን ጥሩ ግንዛቤን እንድንይዝ ያደርጋል
በጌታችን ላይ ጥሩ ክጃሎትን ተስፋን መያዝ ይኖርብናል
ይህንን ለማንሳት የወደድነው ከኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ ግዢ ጋር በተያያዘ በጌታችን አላህ ላይ ግምታችንን ( ጥርጥራችንን) ማስተካከል ይኖርብናል
አንድ አንድ ወንድም እና እህቶች ገና (አራት ሚሊዮን ብር ) ይቀርብናል ሲባል የምንደነግጠው ምን ነክቶን ነው የያዝነው ጌታችን ማነው? አላህን ይዘን ሙስሊሞች ሆነን ዝቅተኛ አስተሳሰብን ማሰብ የለብንም
አዎ አድራጊው አላህ ነው ነገር ግን ሰበብን ማድረስ ያስፈልጋል
መድረሳው እውን እንዳይሆን የሚታገሉና የሚመኙ አካላቶች አሉ አንድ መልካም ስራ ያለፈተና የማይታሰብ ነው እኛ ደግሞ ግምታችን ዝቅ በማድረግ እነዚህን አካላትን ማገዝ የለብንም
ከዛሬውኑ ጀምሮ ግምታችንን በአላህ ላይ ያለንን የቂንን ልናሳም ይገባል
በአላህ ፍቃድ መድረሳው
ይገዛል
ይገነባል
25ቀበሌ ገፍላው ይገፈፋል
ዛሬ ቀኑ ጁምዓ ነው ዱዓ እናብዛ አላህም ይረዳናል

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌👌
አንድ ሰው በእራሱ እና በያዘው አቂዳ እንዳይደነቅ ይልቁንም በያዘው ሀቅ ላይ አላህን ፅናት እንዲሰጠው ይጠይቀዋል
ይሉናል
ታላቁ አሊም ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
አንድ ሰው በእራሱ እና በያዘው አቂዳ እንዳይደነቅ ይልቁንም በያዘው ሀቅ ላይ አላህን ፅናት እንዲሰጠው ይጠይቀዋል
ይሉናል
ታላቁ አሊም ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
የኸይር ስራ ጥቆማ !!!
👉ለኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ የሚሆኑ ኩፖኖች በየአይነቱ ታትመው በመበተን ላይ ይገኛሉ፤
ኩፖን ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ከክፍሉ አሚሮች ጋር ተነጋግሮ መውሰድ ይችላል።
ለወንዶች
0940030365 ፈቲ
0913179174 ነጃ
ለሴቶች
0931213191 ኡስታዛ ራህማ
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
ሼር በማድረግም ይተባበሩ!
👉ለኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ የሚሆኑ ኩፖኖች በየአይነቱ ታትመው በመበተን ላይ ይገኛሉ፤
ኩፖን ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ከክፍሉ አሚሮች ጋር ተነጋግሮ መውሰድ ይችላል።
ለወንዶች
0940030365 ፈቲ
0913179174 ነጃ
ለሴቶች
0931213191 ኡስታዛ ራህማ
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
ሼር በማድረግም ይተባበሩ!
👌1
🏝🏝🏝 ደጋጎች ( ሳሊህ) ጋር መቀማመጥ
ከአንድ ሱና ወደ ሌላ ሱና ያሸጋግርሀል
💧 ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ:-
{ ደጋጎችን መቀማመጥ ከሱና ወደ ሱና ያሸጋግርሀል
1-- ከጥርጥር ወደ -- እርግጠኝነት
2-- ከእዮልኝ ወደ --ኢኽላስ
3-- ከገፍላ ወደ -- አዝካር
4 -- ከዱንያ ከጃይነት -- ወደ አኼራ ከጃይነት
5 -- ከኩራተኝነት ወደ -- መተናነስ
6 -- ከመጥፎ ግምት ወደ -- መካሪነት }
🍓👉 ከዚህ ትልቅ መልህክት የምንወስደው ቁም ነገር እነዚህ የተጠቀሱት የባህሪና የዲን ችግሮች የሚንፀባረቁብን ከሆነ የምንቀመጥባቸው ሰዎች ትክክል አለመሆኑን ያሳያል በተቻለን አቅም የምንውላቸው የምንቀማመጣቸው ሰዎችን ማበጠር እራሳችንን መገምገም ይኖርብናል

❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔷️🔷️ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው 🔷️🔷️
💧ከእኛ በስተፊት የነበሩት ነብያቶች አማኝ ህዝቦች ተሰድበዋል ተገርፈዋል ከነ ነፍሳቸው የፈላ ዘይት ውስጥ ተጨምረዋል ጒድጓድ ውስጥ በነደደ እሳት ውስጥ ተጨምረዋል ተገድለዋል ሆኖም ተስፋ አልቆረጡም ከያዙት መንገድ ንቅንቅ አላሉም
🔶️ እኛ ምን ደርሶብን ነው ተስፋ የምንቆርጠው? አልተገረፍን አልተሰደብን ነገር ግን አንድን መልካም ስራ ለመስራት ቶሎ ካልተሳካ ተስፋ የምንቆርጠው ፈተናው በዝቶ ሳይሆን ኢማናችን አንሶ አቋማችን ወርዶ ይሆናል
📌 ልብ ያለው ልብ ይበል
የአላህ እርዳታ ቅርብ ☝️ ነው የሚፈተነው ግን የአንተ ማንነትህ እና አቋምህ ነው

لتذيكر!!!!!
ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት በአዲሱ ኢብን ተይሚያህ መድረሳ የአርበኢን አነወዊ ደርስ ለሴቶይ ነበረኝ!!
የአላህ ነገር ሆኖ፦
አንደኛው ሀዲስ
اتقو الله حيث ما كنت...(የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ...)
ሁለተኛው ሀዲስ ፦ደግሞ
احفظ الله يحفظك.....(አላህን ጠብቀው አላህ የጠብቅሀል)
ሀዲሱን ሲያጠናቅቅ
" بعد العسر يسرا "
"ከችግር ብኃላ ድሎት እንዳለ የገልፃል፤"
ለማንኛውም ነገ በኡስታዝ ዓብድሰመድ أحكام الصيام ይቀጥላል።
--------------------------------------------------
👉የኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ ኩፖን በየወጣት ጀመዓ ለመበተን በሂደት ላይ ይገኛል!!
በቅርቡም፦
👉በመስጂዳችን ኮካ ወጣት ጀመዓ
👉በ26 ዑመር ቢን ኸጣብ ጀመዓ
👉በአባባ ወጣት ጀመዓ
👉በጡፈይል ወጣት ጀመዓ
👉በአባጂፋር ወጣት ጀመዓ
በተጨማሪም የስልጤ ሰፈርና ፉሪ አካባቢ ላሉ ወጣት ጀመዓዎች ተደራሽ እንደሚሆን ከክፍሉ አሚሮች ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል!!!
የኩፖን አሚሮችን ለማግኘት፦
0940 03 03 65 ፈቲ
0913179174 ነጃ
በመጫን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
ከተባበርን ታሪክ እንሰራለን!!!

Telegram
ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
➤የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የሂሳብ ቁጥሮች
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0940030365 ወይም 0900670055
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0940030365 ወይም 0900670055
📗 አቢ ዘር አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና የአላህ መልህክተኛ እንዲህ አሉ:-
《 መልካምን ነገር አሳንሰህ እንዳታይ ከወንድምህ ጋር ስትገናኘው ፈገግታ በተሞላ ፊትህ ቢሆንም እንኳን 》
💬 በዚህ አዲስ መሰረት የትኛውንም መልካም ስራ መናቅ እንደሌለብን እንረዳለን
ትንሽ ስራ ብትሆንም እንኳን መናቅና አሳንሰን ማየት የለብንም
ታዲያ ትላልቅ ስራ ከሆነስ? የበለጠ ትኩረት መስጠት እንዳለብን ያመለክታል
🍓 ይህንን ከተመለከትን ከመልካም እና ትላልቅ እንዲሁም ቀጣይነት ያላቸው የማይቋረጡ ስራዎች ከሚባሉት ውስጥ አንዱ መስጂድን መድረሳን መገንባት ነው
ሆኖም ግን ብዙ ጊዜ ችላ እንላለን ለምን ይሆን?
አሳንሰን አይተነው ነው? ወይንስ.....
🍓 ልንነቃ ይገባል ብልጥ ሰው ምን ላይ መሽቀዳደም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል!!!

👍2
🕛🕛 አላህ እንዳይዝህ ዝንጉ ሆነህ 🕛🕛
🌼 አንድ ሰው ለዙኸይሪ ብኑ ነዒም ረሂመሁላህ
እንዲ ብሎ ጠየቃቸው 《 በሆነች ነገር አደራ ትለኛለህ? 》
እሳቸውም እንዲህ አሉ :-
《 አዎን! አላህ አንተን በዝንጉነት ላይ ሆነ እንዳይዝህ ተጠንቀቅ!!! 》
⬛️ ስንት ወንድም እህቶቻችን በገፍላ ላይ ሆነው ወደ አሄራ ተሻግረዋል
እኛ እነሱን እያየን እኳን ከነሱ መማር ተስኖናል የገፍላ መንገዶቹን አጥብቀን ይዘን ይስተዋላል እስከመቼ ድረስ? አላህ እስኪይዘን ድረስ ነው?
ልንነቃ ይገባል አላህ በዚህ ዝንጋታችን እንዳይዘን ልንጠነቀቅ ይገባል
እንደአጋጣሚ ሆኖ በትላንትናው እለት አንድ ሆስፒታል ነበርኩ እዘው በቆምኩበት ብዙ ሞቶችን አየሁኝ ያአላህ... እንዳለ የሞቱት ሰዎች ሰበባቸው ቢለያይም ግን የሁሉም አሟሟት በድንገት እንጂ ሌላ አልነበረም
ሱ ብ ሀ ነ ላ ህ
ሞት ሰዓት ቀን ወር አመት አይናገርም ከመጣ ተዘጋጅ ንቃ ልወስድህ ነው አይልህም እና በቻልነው አቅም ልንነቃ ይገባል
ይኸው ሸዋልን እንጠቀምበት እረመዳንንም አላህ በሰላም እንዲያደርሰን እንለምነው ከገፍላ መውጫ ሰበብም ያድርግልን በኸይር ስራ ላይ እንሽቀዳደም