አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Audio
أنصح كل صغير يسمع كلامي أن يغتنم صغره لينشأ هذه النشاة ..

الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله

❤️👉 ምክር ለወጣቶች

# ሼህኽ አብድረዛቅ አል በድር
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔷️🔷️🔷️ የሻዕባን ወር ከሌላ ወራቶች ይለያል

👉 ሼይኽ ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
👍1
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼🌼🌼 ስለ ሻዕባን ጥሩ ግጥም ለመረዳት እንሞክር

አላህ ሻዕባንን ወር እንዳደረሰን እረመዳንንም ይወፍቀን
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🟢📌 አረብኛ የምንረዳ ካለን ይህንን ቻናል ብንከታተል ጥሩ ነው እላለሁ
ወቅታዊ የፆም ህግጋቶችን የያዘ ስለሆነ
💬💬💬 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💬💬💬 ውድ የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ ተማሪዎች በሙሉ የመድረሳ ለውጥን በተመለከተ የቂርዓት ቦታችንም የሚሆነው በአዲሱ መድረሳ ሲሆን

ቀኑም ሐሙስ 06/06 /2016
መሆኑን እንገልፃለን

# ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
👍1
حفظه الله -
شروط قبول العمل الصالح .. لفضيلة الشيخ العلامه : صالح بن فوزان الفوزان
(🎙️محاضرة بعنوان : شروط قبول العمل الصالح )

⬅️ للشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله ورعاه.


📗📕📗 ስራ ተቀባይነት የሚያገኝበት መስፈርቶቹ በሚል እርዕስ

[ ሼኽ ሷሊህ አልፈውዛን ]
የኸይር ስራ ጥቆማ !!!
👉ለኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ የሚሆኑ ኩፖኖች በየአይነቱ ታትመው በመበተን ላይ ይገኛሉ፤
ኩፖን ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ  ከክፍሉ አሚሮች ጋር ተነጋግሮ መውሰድ ይችላል።
ለወንዶች
           0940030365 ፈቲ
           0913179174 ነጃ
ለሴቶች
        0931213191 ኡስታዛ ራህማ

https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25

ሼር በማድረግም ይተባበሩ!
🍓🍓🍓🍓
📕 የአላህ መልህክኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በነገሩን እንዲህ ይላሉ
{{ ሰባት ነገሮች አንድ የአላህ ባሪያ ከሞተ በዃላ ቀብሩ ውስጥ ሆኖ ምንዳው የሚጓዝለት

📗- እውቀትን ያስተማረ

📗- ወንዝን ( መስኖን) እንዲፈስ እንዲጓዝ
ያደረገ

📗- የምንጭ ( የኩሬ ) ጒድጓድን ያስቆፈረ

📗- የቴምር ግንድን የተከለ

📗- መስጂድን የገነባ

📗- መፅሀፍን ( ቁርዓንን) ያወረሰ

📗- እስቲግፋርን የሚጠይቅለትን ልጅን ትቶ ከሄደ }}

👆👉 እነዚህን ነገራቶችን በሙሉ በከፊሉም ሰርቶ የተገኘ እንደሆን ከቀብራቸው በታች ሆነው ስራቸው ከማይቋረጥባቸው ሰዎች መሀከል መሆን ይቻላል
እናም እኛ የትኛውን ትተን ለመሄድ ተዘጋጅተናል?

እነዚህ ነገራቶች በጣም ቀላል ሆነው ሳለ እኛ አክብደን በማየት ወይም በመዘናጋት በቀላሉ ሲያመልጠን ይስተዋላል እኛ በቀጥታ ማድረግ አንችልም ብንል እንኳን ለሌሎች ወንድም እህቶች በማመላከታችን እንደሰሩት ሰዎች አጅርን ማግኘት ይቻላል

በሐዲስም እንደመጣው 《 በመልካም ነገር ላይ ያመላከተ እንደሰሪው ነው》

ይህንን በመመርኮዝ መልካምን ነገር እንተግብር ወይም እናመላክት ከሁለት አንዱን ያጣ መሆን አያስፈልግም
የኸይር ስራ ጥቆማ !!!
👉ለኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ የሚሆኑ ኩፖኖች በየአይነቱ ታትመው በመበተን ላይ ይገኛሉ፤
ኩፖን ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ  ከክፍሉ አሚሮች ጋር ተነጋግሮ መውሰድ ይችላል።
ለወንዶች
           0940030365 ፈቲ
           0913179174 ነጃ
ለሴቶች
        0931213191 ኡስታዛ ራህማ

https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25

ሼር በማድረግም ይተባበሩ!
👍1
🟨 አቡ ሁረይራ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይዘው ረሱልም አላህ አለ ብለው በነገሩን ሐዲሰል ቁድሲ

《 እኔ ባሪያዬ በጠረጠረኝ ( በገመተኝ ) ቦታ ያገኘኛል እኔ ከእርሱ ጋር ነኝ በለመነኝ ሰዓት 》

👉 ይህ ሐዲስ የሚነግረን በጌታችን ላይ ሊኖረን የሚገባ ጥርጥር እንድናስተካክል ይረዳናል በጌታችን አላህ ላይ ያለን ጥርጥር ምንም ግዜ እንድናሳምር የተበላሸ እንዳይሆን ጥሩ ግንዛቤን እንድንይዝ ያደርጋል

በጌታችን ላይ ጥሩ ክጃሎትን ተስፋን መያዝ ይኖርብናል

ይህንን ለማንሳት የወደድነው ከኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ ግዢ ጋር በተያያዘ በጌታችን አላህ ላይ ግምታችንን ( ጥርጥራችንን) ማስተካከል ይኖርብናል

አንድ አንድ ወንድም እና እህቶች ገና (አራት ሚሊዮን ብር ) ይቀርብናል ሲባል የምንደነግጠው ምን ነክቶን ነው የያዝነው ጌታችን ማነው? አላህን ይዘን ሙስሊሞች ሆነን ዝቅተኛ አስተሳሰብን ማሰብ የለብንም

አዎ አድራጊው አላህ ነው ነገር ግን ሰበብን ማድረስ ያስፈልጋል

መድረሳው እውን እንዳይሆን የሚታገሉና የሚመኙ አካላቶች አሉ አንድ መልካም ስራ ያለፈተና የማይታሰብ ነው እኛ ደግሞ ግምታችን ዝቅ በማድረግ እነዚህን አካላትን ማገዝ የለብንም
ከዛሬውኑ ጀምሮ ግምታችንን በአላህ ላይ ያለንን የቂንን ልናሳም ይገባል
በአላህ ፍቃድ መድረሳው
ይገዛል
ይገነባል
25ቀበሌ ገፍላው ይገፈፋል
ዛሬ ቀኑ ጁምዓ ነው ዱዓ እናብዛ አላህም ይረዳናል
👍1
🩸🩸🩸 ምንም ጊዜ ቢሆንም ልንረሳው ከማይገባን ሐዲሶች ውስጥ አንዱ ይህ ሐዲስ ነው በተለይም ደግሞ ፈተና ችግር ውጠረት በበረታብን እና ባካበበን ወቅት ደግሞ የበለጠ ልንተዋወስበት የሚገባ ሐዲስ ነው

👉ፈተናዎች በየአይነት ሆነው ሲመጡ
👉 የእስልምና ጠላት በአንተ ላይ ሲረባረብ
👉 በፈተና ሰዓት የኔ የምትላቸው አካሎች
ሲርቁህ
አደራህን አደራህን የእርዳታው ጥሪ ለመቃረቡ ምልክት ነውና ሰብርን አጥብቀህ ያዝ !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌👌
አንድ ሰው በእራሱ እና በያዘው አቂዳ እንዳይደነቅ ይልቁንም በያዘው ሀቅ ላይ አላህን ፅናት እንዲሰጠው ይጠይቀዋል
ይሉናል

ታላቁ አሊም ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የኸይር ስራ ጥቆማ !!!
👉ለኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ የሚሆኑ ኩፖኖች በየአይነቱ ታትመው በመበተን ላይ ይገኛሉ፤
ኩፖን ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ  ከክፍሉ አሚሮች ጋር ተነጋግሮ መውሰድ ይችላል።
ለወንዶች
           0940030365 ፈቲ
           0913179174 ነጃ
ለሴቶች
        0931213191 ኡስታዛ ራህማ

https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25

ሼር በማድረግም ይተባበሩ!
👌1
🏝🏝🏝 ደጋጎች ( ሳሊህ) ጋር መቀማመጥ
ከአንድ ሱና ወደ ሌላ ሱና ያሸጋግርሀል

💧 ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ:-
{ ደጋጎችን መቀማመጥ ከሱና ወደ ሱና ያሸጋግርሀል
1-- ከጥርጥር ወደ -- እርግጠኝነት
2-- ከእዮልኝ ወደ --ኢኽላስ
3-- ከገፍላ ወደ -- አዝካር
4 -- ከዱንያ ከጃይነት -- ወደ አኼራ ከጃይነት
5 -- ከኩራተኝነት ወደ -- መተናነስ
6 -- ከመጥፎ ግምት ወደ -- መካሪነት }

🍓👉 ከዚህ ትልቅ መልህክት የምንወስደው ቁም ነገር እነዚህ የተጠቀሱት የባህሪና የዲን ችግሮች የሚንፀባረቁብን ከሆነ የምንቀመጥባቸው ሰዎች ትክክል አለመሆኑን ያሳያል በተቻለን አቅም የምንውላቸው የምንቀማመጣቸው ሰዎችን ማበጠር እራሳችንን መገምገም ይኖርብናል
👍1
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት


👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች

ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል

👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል

👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው

1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች

🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191

🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200

🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008

🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459

🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101

🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055
👍1