💊💊ልብን ሊያጠሩ እና ሊያስተካክሉ ከሚችሉ በጣም ትልቅ ከሆኑ ሰበቦች ውስጥ
👉 አላህን ማውሳት ማብዛት እንደ ተስቢህ ተህሚድ ተህሊል ተክቢር እስቲግፋርን የመሰሉትን እነዚህ ልብን ማስተካከያ ናቸው
እንዲሁም ከወንጀል ተውበት ማድረግ ለቀልብ መስተካከያ ነው
ወንጀል ቀልብን ያሳምማል ያዳክወዋል ያደርቀዋል ያአላህ ባሪያ ዚክርን ካበዛ ቁርዓንን መቅራትን ተውበት በማድረግ ከተሽቀዳደመ ቀልቡ ይጠራል ይስተካከላል እስቲቃማን ያገኛል
መጥፎን ከተከታተለ ቀልቡ ይጨልማል ሁኔታው ይበላሻል ይደርቃል ምናልባትም ልቡ ላይ ይታተምበትና ከዛም ጥሩ እና መጥፎን አይለይም አላህ ይጠብቀን
## ሼኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላሁ