አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
• قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه :

"اجتنبوا أعداء الله في عيدهم".

📚 ዑመር ኢብኒል ኸጣብ አላህ ይውደዳቸው እንዲህ አሉ:-

《 የአላህ ጠላቶችን በባህላቸው ነገር እራቋቸው 》


[التاريخ الكبير للبخاري ٥٦٤/٤].

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
💢 ሙስሊም የሆነ ሰው ለካፊሮች እንካን ደስ አላችሁ እንካን አደረሳችሁ እንኳን ለዚ አበቃችሁ ሊል አይገባውም ::

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🔵 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵

💥 አዲስ ደርስ (ኮርስ)💥
""""""""""""""""""""""""""""""""""
📚 ርዕስ የዘካ ህግጋቶች

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል

🕌 ሀጂ አህመድ መኽሊ መስጂድ

🗓 አርብ እና ቅዳሜ

🕰 ከመግሪ------ዒሻ

🔰 የመስጂዱን ደርሶች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MehliMultimedia
=========================
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abdsemehttps
=========================
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
❤1
Forwarded from መህሊ መልቲ ሚድያ (Abdelsemed Jemal)
💥زكاة المال 💥ዘካተል ማል.pdf
3.7 MB
تمت المشاركة عبر قارئ ملفات PDF، وهو تطبيق عملي يجعل قراءة ملفات PDF وتحريرها أمرًا مريحًا للغاية.
تنزيل مجانًا الآن:https://st.akrura.ltd/uuy6fa
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ  65
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

📚 روضة الأنوار.  ٦٥

📗👈 الأذان.
📗👈 المؤاخاة بين المهاجرين والأنصار

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል


🕌  ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

🗓  ዘወትር እሁድ

🕰  ከመግሪብ----ዒሻ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ  66
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

📚 روضة الأنوار.  ٦٦

📗 تأسيس المجتمع الإسلامي والأمة الإسلامية

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌  ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

🗓  ዘወትር እሁድ

🕰  ከመግሪብ----ዒሻ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Audio
📚 የዘካ ህግጋቶች. . ቁ 1️⃣

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል

🕌 ሀጂ አህመድ መኽሊ መስጂድ

🗓 አርብ እና ቅዳሜ

🕰 ከመግሪ------ዒሻ

🔰 የመስጂዱን ደርሶች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MehliMultimedia
=========================
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abdsemehttps
=========================
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Audio
📚 የዘካ ህግጋቶች. . ቁ 2️⃣

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል

🕌 ሀጂ አህመድ መኽሊ መስጂድ

🗓 አርብ እና ቅዳሜ

🕰 ከመግሪ------ዒሻ

🔰 የመስጂዱን ደርሶች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MehliMultimedia
=========================
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abdsemehttps
=========================
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
የዳዕዋ ፕሮግራም እና የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የቴሌግራም ቤተሰቦች በሙሉ የረመዳን መድረስን አስመልክቶ በየአመቱ የሚዘጋጀው የተማሪዎች የመዝጊያ ፕሮግራም የዘንድሮም ባማረና በደመቀ መልኩ ለማዘጋጀት የናንተ ትብብር ያስፈልጋል::
ስለዚህ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ 3:00ሠዓት ላይ በቴሌግራም ቻሌንች ስለሚኖረን ከአሁኑ በዚህ ኸይር ስራ ላይ እናንተም ቤተሰቦቻችሁም እንድትሳተፉ እያልን ጥሪያችን እናቀርባለን::

የፕሮግራሙ ይዘት
👉 ቅዳሜና እሁድ ምሽት ከ3:00ሠዓት ጀምሮ ቀጥታ በኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ላይ የተለያዪ መሰናዶዎች ይኖሩናል::

1-ሻዕባን እና ትሩፋቶቿ
2-ረመዳን እንዴት እንቀበለው
3-የተሟላ ተውበት እና መስፈርቶቹ
4-በየመሀሉ በአላህ ፍቃድ ሰደቃችንን
የምንነይትበት ይሆናል

🤝 ሁላችሁም ተጋብዛችዃል

➤የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የሂሳብ ቁጥሮች
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0933683308 ወይም 0900670055
091 348 6675

https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
Forwarded from Rn travel
🎤ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎙ተጋባዥ እንግዶቻችን፡-
👉የሻዕባን ትሩፉቶች
✔️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ መሀመድ አል ባጂ
👉ወደ አላህ እንመለስ
✔️ኡስታዝ አብዱ ሰመድ ጀማል

✅እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይገኙበታል!
🎤መድረክ መሪ፦ወንድም ኸድር ነጅሙ

📅 ቀን፡ ዛሬ ቅዳሜ
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ

📍አድራሻ፦ በቀጥታ ስርጭት📹

https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
ተጀመረ
ገባ
ገባ
ገባ በሉ
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🌴🌴🌴የኳስ ፈተናው🌴🌴🌴
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
👉 በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ወጣት የተፈተነበት ወንዱም ሴቱንም ጨምሮ በዲናችን ላይ ትልቅ አደጋ እየሆነ የሚገኝ ነገር ቢኖር የእግር ኳስ ጨዋትን መመልከት መደገፍ.......መሰሎቹ ናቸው ::

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================
ይደመጥ ጀመዓ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Audio
🌴🌴🌴የኳስ ፈተናው🌴🌴🌴
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
👉 በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ወጣት የተፈተነበት ወንዱም ሴቱንም ጨምሮ በዲናችን ላይ ትልቅ አደጋ የሆነ የሚገኝ ነገር ቢኖር የእግር ኳስ ጨዋትን መመልከት መደገፍ.......መሰሎቹ ናቸው ::


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================
👍1
🌿🌿 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌿🌿

🤝 የተከበራቹ ወንድም እና እህቶች በሙሉ:-

በኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የተለያዩ ሽሪዓዊ እውቀቶች ሲከታተሉ የነበሩ አጠቃላይ ተማሪዎች የረመዳን🌙 ወር መድረስን አስመልክቶ የተዘጋጀ የመዝጊያ ፕሮግራም በእለተ እሁድ የካቲት 01/2018ዓ.ል ተጋባዥ የክብር እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ስለሚከናወን እርሶዎም አላህ ከፈቀደልዎ በዚህ ፕሮግራም እንዲገኙ በአክብሮት ጠርተኖታል እስላማዊ ጥሪአችንን አክብረው በሰዓቱ ይገኙ ዘንዳ ፍላጎታችን ነው::

⚡️ማሳሰቢያ! ለሴት እህቶችም በቂ ቦታ አለ

📍📍አድራሻ ከኮላ አደባባይ ወደ እህል በረንዳ የሚወስደው መንገድ አፍሪካ ብርሃን ት/ት ቤት ግቢ ውስጥ

👉 ይህ ፕሮግራም ሊያመልጦ ይቅርና ሊያረፍዱ አይገባም

https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25