አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ቀን:-01/08/2017ዓ.ል
ዉድና የተከበራችሁ የኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ አባላት እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ በረመዳን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቂርዓት ኘሮግራም በቅርቡ የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ለምዝገባ ስትመጡ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች:-
1-የተማሪው እድሜ ከስድስት አመት በላይ መሆን አለበት::
2-ተማሪው ለምዝገባ ሲመጣ ከወላጅ አባቱ ወይም ከእናቱ ጋር መምጣት አለበት::
3-ተማሪው/ዋ ማንበብ,መፃፍ እና መናገር የሚችል/ የምትችል መሆን አለበት/አለባት::
4-የተማሪው/ዋ አለባበስና ፀባይ ሸሪዓውን የተከተለ መሆን አለበት::
5-የመድረሳው ህገ ደንብ የሚያከብር እና የማይጥስ መሆን አለበት::
6-ሁለት ጉርድ ፎቶ
7-ወርሀዊ ክፍያ (200ብር) ሁለት መቶ ብር
8-የመመዝገቢያ ክፍያ (50) ሀምሳ ብር
9-አንድ የኮሚኒኬሽን ደብተር
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ ይችላሉ::

👉🏿ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ሰኞ ሚያዚያ 6 2017ዓ.ል
👉🏿 ምዝገባ የሚጀመርበት ሠዓት 10:00ሠዓት
👉🏿ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን ዕሮብ ሚያዝያ 8 2017ዓ.ል
👉🏿ምዝገባው የሚያበቃበት ሠዓት 1:00ሠዓት
👉🏿የምዝገባ ቦታ ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ

⚠️ማሳሰብያ⚠️
🔴ለየት ያለና ተመክሮ የማይታረም ሌሎችን ሊበክል የሚችል መጥፎ ፀባይ ያለው ተማሪ እንደማንቀበል ከይቅርታ ጋር ከወዲሁ እናሳውቃለን፤ ከተመዘገበ በኋላም ችግሩ ያለበት ተማሪ ይመለሳል።

🔴ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ ያለን ቦታ ውስን ከመሆኑ አንፃር ቅድሚያ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ ነው።

🔴ከላይ ከተገለጹ የምዝገባ ቀናትና ሰዓታት በኋላም ይሁን በፊት ምዝገባ የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን።

#ትምህርት የሚጀመርበትን ቀን ከምዝገባ መጠናቀቅ በኋላ ወደፊት ለወላጅ እናሳውቃለን።

☎️ለበለጠ መረጃ

ለወንዶች፡-
+251940030365
‎+251933683308
+251910292855

ለሴቶች:-
+251913822557
+251931213191
+251949730317
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
Audio
✳️ በጀመርነው መልካም ነገር ላይ መፅናት
በሚል እርዕስ የተደረገ መመካከር

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 መህሊ መስጂድ


👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ

https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️


🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸
Forwarded from ‏.
📢ማስታወቂያ

👉በኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ በረመዳን ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ ደርሶች በአላህ ፈቃድ ከ 13/08/2017 ጀምሮ የሚጀምሩ ይሆናል።

💫 በመድረሳው የሚሰጡ ትምህርቶች ፕሮግራም

☀️ዘወትር እሁድ ጠዋት(12:30-2:00)

✨ለሴቶች

📚 መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

🔅እሁድ ከመግሪብ-ኢሻ

📚ረውደቱል አንዋር

✔️ ከአስር- መግሪብ :- ከሰኞ-ቅዳሜ

☄️የህፃናትና ታዳጊዎች የቁርአንና ተያያዥ ትምህርቶች ፕሮግራም

✔️ ከመግሪብ-ኢሻ :-ከሰኞ-ሀሙስ

✨የወንዶች የቁርአን ፕሮግራም

✨የሴቶች የኪታብ ፕሮግራም

✔️ከኢሻ በኋላ:-ከሰኞ-ሀሙስ

✨የወንዶች የኪታብ ፕሮግራም

✔️ከፈጅር በኃላ:-(12:30-2:00)

✨የሴቶች የቁርአን ፕሮግራም ከሰኞ-ሀሙስ

✨የወንዶች የኪታብ ፕሮግራም ጁሙዓ-ቅዳሜ

📍ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

☎️ለበለጠ መረጃ

ለወንዶች፡-
+251940030365
‎+251933683308
+251910292855

ለሴቶች:-
+251913822557
+251931213191
+251949730317
Forwarded from ‏.
⚠️ማሳሰቢያ

👉🏿ነገ ጠዋት ከፈጅር በኋላ የቁርአን ፕሮግራም ስለሚጀምር የተመዘገባቹ ተማሪዎች በሰአታቹ እንድትገኙ ፤ አዲስ መመዝገብ የምትፈልጉ መድረሳው በአካል በመገኘት መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
👍1
Audio
📚 ተምሂድ አዝካር ወል አዳብ ማብራሪያ
🎙 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚 ተምሂድ አዝካር ወል አዳብ ማብራሪያ
🎙 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚 ተምሂድ አዝካር ወል አዳብ ማብራሪያ
🎙 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 31 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣١
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 32 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣٢
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 33 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣٣
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 34 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣٤
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 35 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣٥
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 36 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣٦
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 37 )
                                           ≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان  ٣٧
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ 31
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤1
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ 32
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ  33
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ  34
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹