አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Abdelsemed Jemal
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

بسم الله الرحمن الرحيم


እንደሚታወቀው የተከበረው ወር ረመዳን ሊገባ
የወር ግማሽ ይቀሩታል እናም ይህን የተከበረ ወረ የተሳካ ያማረ አላህ የሚቀበለው የሚወደው ስራ ዒባዳ እንድንሰራ ዘንድ የተለያዩ ልተገብራቸው ልንይዛቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ ከብዙ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ይሆናሉ::

👉 መልካም የሆነ የተስተካከለ ኒያ ( ህሳቦት) ሊኖረን ይገባል

👉 እውነተኛና የተስተካከለ ተውበት ንስሃ ልናደርግ ይገባናል

👉 የወሩን ትልቅነት ማወቅ መረዳት አለብን

👉 የፆምን ህግጋት እና ስርሃቶቹን በሚገባ ማወቅ መማር
👉 ነፍስያችንን ማለማመድ በፆም በቂያም በሰላት
👉 ምግብን ቀነስ ማድረግ ማሳነስ አለብን
👉 በኸይ ነገር መሽቀዳደም ቆራጥ መሆን
👉 በሰደቃ ላይ መታገል መዘጋጀት
👉 ዝምድናን ጉርብትናን ማጠናከር
👉 ባማረ ስነምግባር እራሳችንን ገንብተን አንፀን ወሩ እንኳን ደህና መጣ ማለት
👉 መልካም ነገር ለሌሎች በመፈለግ በጥሩ መንፈስ መጓዝ
👉 ከመኮራረፋ ከመቀያየም የፀዳን የጠራን ልንሆን የተገባ ነው
👉 በጣም አላህን እስቲግፋር ( ማርታን ) መጠየቅ ልናበዛ ይጠበቅብናል
👉 የእረመዳን የወሩን አላማና ግብ ለማሳካት መልፋት መታገል ይገባናል
👉 ጊዜያችንን በጥሩ ለመጠቀም ዕቅድን ማውጣት ከማይረባ ነገር መራቅ
👉 አላህ እንዲረዳን እንዲወፍቀን መጠየቅ
👉 ጥሩ ጓደኛ ባልደረባ በመያዝ ለእረመዳን መዘጋጀት
👉 አጓጉል ልምዶቻችንን በመተው የማይጠቅሙንን ነገሮች ቦታዎች መራቅ
👉 የተቸገሩ የደከሙትን በመርዳት መሽቀዳደም
👉 ለወሩ ከዛም ለሚቀጥሉት ጊዜያት ፅናት በመያ አላህን በመጠየቅ መዘጋጀት

ይገባናል!!
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صلي على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
Audio
📚 መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 19 )
≈≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ١٩
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድል ሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አልዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚 መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 20 )
≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢٠
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድል ሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
✳️📕 አህካሙ ሲያም ቁ. 7
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል


🕌 መኸሊ መስጂድ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
✳️📕 አህካሙ ሲያም ቁ. 8
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 መኸሊ መስጂድ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ 30
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌙🌙 كيف تستعد لرمضان؟ 🌙🌙

✳️ 🎙 الشيخ محمد الشنقيطي رحمه الله


📌 ለረመዳን ወር እንዴት ትዘጋጃለህ?



https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
🌹👉 ከማንኛውም ፈተና ከችኩልነት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ድንቅ የሆነ ምክር

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله ورعاه


https://youtu.be/s7MrZ-OR300?si=-o_oKKDUbSNiX7ZO
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📗 وصبر على ما أصابك 📕


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🤝 ውድና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች እንደሚታወቀው የተከበረው የረመዳን ወር ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ይቀሩታል ይህን ካወቅን ዘንዳ

✳️ 👉👉 ለዚህ ለተከበረው ለረመዳን ወር እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን በጣም በመጨነቅ በማሰብ መልካምን ኒያን ከቆራጥነትና ከተውበት ጋር አቀላጥፈን ልንያያዘው ይገባል::

✅ በተቻለን አቅም ሙሉ ሀሳብና ትኩረታችን ይህ የሚመጣው የተከበረውን እንግዳ እንዴት ልቀበለው ብለን ልንወጠር ይገባል::

✅ እንዲሁም በንፁህ ልቦናና ሰበቡን አሟልተን ጌታችንን አላህን መለመን ለዚህ ወር እንዲያደርሰን ደርሰውም የተፈለገውን የወሩን ግብና አላማ የሚያሳኩ እንዲያደርገን

🤲 ጌታችን አላህ ሆይ ይህንን ወር ከሚወፈቁት ከሚሰሩበት ከሚጠቀሙበት ከጀሀነም ነፃ ከሚወጡት የጀነት ነህ ከሚባሉት ባሮችህ መካከል አድርገን



https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ የተማሪዎች መዝጊያ ፕሮግራም

በኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ የተለያዩ ሽሪዓዊ እውቀቶች ሲከታተሉ የነበሩ አጠቃላይ ተማሪዎች የረመዳን ወር መድረስን አስመልክቶ የተዘጋጀ የመዝጊያ ፕሮግራም በእለተ እሁድ የካቲት 16/2017ዓ.ል ተጋባዥ የክብር እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ስለሚከናወን እርሶዎም በዚህ ፕሮግራም ታዳሚ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተኖታል::
በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
👉🏿 በተማሪዎች የሚቀርቡ ግጥሞች
👉🏿 በተማርዎች የሚቀርብ ሦስት ጁዝ የቁርዓን ውድድር
👉🏿 በተማርዎች የሚቀርብ የሀዲስ ውድድር
👉🏿መልካም ትውልድ እንቅረፅ በተጋባዥ ኡስታዙ ይቀርባል



ቀንየካቲት 16/2017/ሻዓባን 25/1446ዓ.ሂ
የፕሮግራም ሠዓት 3:00ሠዓት
አድራሻ:- ጦርሀይሎች እውራን ጋራዥ ፊት ለፊት በሚገኘው (እርግብ አዳራሽ)
👍1