አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
201 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from نواقض الإسلام
نواقض الاسلام.pdf
545.4 KB
نواقض الإسلام
بسم الله الرحمن الرحيم

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔵 ውድ እና የተከበራችሁ የኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ጀመዓ የሆናችሁ እንዲሁም ያልሆናችሁ ወንድምና እህቶች እውቀት ፈላጊ ለሆኑ እነሆ አዲስ የቂርዓት ብስራት ይዘን መጥተናል በዚህም የቂርዓት ብሮግራም
ከሰኞ------ እሁድ ይሆናል

🟫 1️⃣ የቁርዓን ክፍለ ጊዜ🟫
🟦 1ኛ ከሰኞ--ሐሙስ ከ10 :00---12:00
ከ10---መግሪብ የልጆች የቁርዓን ሰዓት
⚫ በወንድም መሀመድ ሸምስ

🟦 2ኛ ከሰኞ--ሐሙስ ከ1:00---- 2:00
ከመግሪብ--- ኢሻ የአዎቂዎች የቁርዓን ሰዓት

🟦 3ኛ ከሰኞ---ሐሙስ ከሱብሂ በዃላ
ለወንድም ለሴቶችም
⚫ በወንድም ሱለይማን ኢብራሂም

🟢2️⃣ የኪታብ ክፍለ ጊዜ 🟢

🟣1 ኛ ከሰኞ-- ሐሙስ ማታ 2:00---3:00
ከኢሻ በዃላ ሰኞ እና ማክሰኞ 🌼 አቂዳ
ዕሮብ እና ሐሙስ 🌼 ፊቅሂ

⚫በወንድም አብድልሰመድ ጀማል

🟣 2 ኛ አርብ 10:00----12:00 ለልጆች
🟣 3 ኛ አርብ 1:00 ---- 2:00 ሰዓት
🌼 አቂዳ ወተውሒድ

⚫ በወንድም ኸድር ነጅሙ

🟣 4 ኛ ቅዳሜ 10:00-----12 ለልጆች
🌼 ሲራ ለልጆች

⚫ በወንድም መሀመድ ሸምስ

🟣 5 ኛ ቅዳሜ 1:00 ----2:00 ሰዓት
🌼ፊቅሂ ወልአደብ

⚫ በወንድም ፈቲ ኑርጀባ

🟣 6 ኛ እሁድ 12:00--1:30 ከፈጅር በዃላ
🌼 አቂዳ

እሁድ 1:00-- 2:00 ከመግሪብ በዃላ
🌼 በሙስተዋ ሂፍዝ

⚫ በወንድም አብድልሰመድ ጀማል

🟣 7 ኛ እሁድ 5:00--6:00 ሰዓት
🤏 ለልጆች ኮርስ
🌼 የአቂዳ እና ፊቅሂ
⚫ በወንድም ሰሚር

👉 በዚህም መሠረት በመድረሳው አቅሪቢያና ዙሪያ ያላችሁ እንዲሁም መቅራት መማር የምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ መምጣት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን ላቅ ባለ ደስታ እንገልፃለን
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940030365 ወንድም ፈቲ
☎️ 0900670055 ወንድም ኸድር
☎️ 0910292855 ወንድም አብድልሰመድ
💬ኢብኑ ተይሚያ 25 መድረሳ
Audio
نواقض الإسلام ١
Forwarded from نواقض الإسلام
Forwarded from نواقض الإسلام
Audio
■نواقض الإسلام 00
● ነዋቂደል ኢስላም መግቢያ 00
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ አላህ ከጀሀነም ቅጣት አንተ ጠብቀን
لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم واتوب اليه استغفرالله العظيم