አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Audio
ደርስ

📚 ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 1
🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል
⏰ ዘወትር ጁሙዐ እና ቅዳሜ
       ከመግሪብ እስከ ኢሻ
አላህ በሰጠን ጊዜ አላህ በሚወደው ቦታ ላይ እናሳልፍ
   "ኢልም ማለት አላህን መፍራት ነው"
Audio
ደርስ

📚 ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 2
🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል
⏰ ዘወትር ጁሙዐ እና ቅዳሜ
       ከመግሪብ እስከ ኢሻ
አላህ በሰጠን ጊዜ አላህ በሚወደው ቦታ ላይ እናሳልፍ
   "ኢልም ማለት አላህን መፍራት ነው"
Audio
📚ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ 👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል https://t.me/Abdsemehttps 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
እንድን መፅሐፍ📘 ከቨሩን ብቻ በ መመልከት ጥሩ መጥፎ መሆኑን ማወቅ አትችልም ምን ያክል ጥልቀት እንዳለው ማወቅ አትችልም ይህንን ፍንትው አርጎ ሚያሳይ ኪታብ ነው ጥቂት ሚመስሉ ነጥቦች በ ውስጣቸው ስር የ ሰደዱ ምልከታዎች የያዘ አጠር ያለች ሪሳላ ነች
ይህ ደሞ የ ጸሀፊውን ድንቅ የሆነ የግንዛቤ
አቅም የእይታ ጥበብ ያሳያል
አላህ እሳቸው በ ጻፉት ኡስታዛችንን ባስተማረው እኛ በ በተማርነው የምንጠቀም ያርገን 🤲
ማናችሁም እንዳያመልጣችሁ
💐💐 ኢማሙ ሻፊዕ አላህ ይዘንላቸው 💐💐
እንዲህ አሉ:-

🌱 { ለአላህ ተብሎ የተመሰረተች ወንድማማችነት ምሳሌው
እንደ እጅ እና አይን ነው ምሳሌው

አይን ካነባች እጅ ትጠርግላታለች
እጅ ከታመመ አይን ታለቅሳለች

ለአንተ አላህን በመታዘዝ ላይ የሚያግዝህ ጓደኛ ካለህ እጅህን ጠበቅ አርገህ ያዘው
ጓደኛን መያዙ በጣም ከባድ ነው እሱን መለየቱ ደግሞ ቀላል ነው } 🌱

📗 ሂልየቱል አውሊያ 4/101 📕



❤️ እናም ወዳጆቼ የምንወዳጃቸው ጓደኛ አድርገን የምንይዛቸው ሰዎችን በምን ላይ እንደሆነ ልናስብበት ይገባል


https://t.me/Abdsemehttps

👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ

💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
👍2
📗📗📗 ማንብብ ለምን አቃተን❓📗📗📗
≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈


✅ እስኪ በቀን ምን ያህል የጌታችን የአላህን ቃል እናነባለን?

✅ እስኪ በቀን የነብያችንን ስንት ሐዲስ እናነባለን?

✅ እስኪ የኢስላም ሊቃውት ዑለማዎቻችን የለፋበት የደከሙበት ኪታቦች መፅሀፎችን በቀን ምን ያህል ሰዓት እናነባለን ?

✅ በቀን ውስጥ ቁርዓን ሐዲስ ሙሀደራ ፈታዋ እናዳምጣለን ?

እሺ
👉 ፌስ ቡክ
👉 ቲክ ቶክ
👉 ዩቱብ
👉 ቴሌግራም........
🔷 ምን ያህል እንጠቀማለን ?
አጠቃቀማችንስ ምን ይሆን?
አላህ የሚወደው ነገር ይሆን?



🩸 ወይንስ ውዱ እዴሜያችን የሆነው ጊዜ በሶሻል ሚዲያ በማይረባ ነገር እያቃጠልነው ይሆን?

እራሳችንን እንጠይቀው መልሱንም ከእራሳችን ይሁን

👉 ዑለማዎች እንዲህ ይላሉ:-
ሶሻል ሚዲያ በሁለት በኩል የተሳለ ማጭድ ነው ይላሉ

🟫 1= መልካሙን የሚያጭድ
🟫 2= መጥፎውን የሚያጭድ

🟣 እኛ የትኛውን ስለት መምረጥ እንዳለብን ልናስብ ይገባል


https://t.me/Abdsemehttps


≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡
Forwarded from Yididya andualem
📢 ልዩ የሙሀደራ መድረክ ለሴቶች ብቻ

🔖ርዕስ:- የጠፋው ሀብል

🎙️በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል

🗓️ እሁድ 12/12/2016

⏱️ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት

👉በኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

📫 ለእናቶችና ለእህቶች በማድረስ የዳዕዋ ሀላፊነታችንን እንወጣ
👍2
Audio
የጠፋው ሀብል ጣፋጭ ሙሃደራ
      
✨  ምንም ያክል ሰዋች ስማችንን
ቢያጠፉት እኛ ሃቅ ላይ ከሆንን የ አላህ ጥበቃ ከ እኛ ጋር እንደሆነ ያየንበት


👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
📱
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👌1
Audio
📚ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ

👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል

=========================

https://t.me/Abdsemehttps


📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
Audio
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚ዋጂቡና ነህው ማ አመረነላሁ ቢህ
መጨረሻ ክፍል
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
متن_رسالة_واجبنا_نحو_ما_أمرنا_الله_به.pdf
116.9 KB
በቀጣይ የምንቀራው ኪታብ ይህች ነች ተዘጋጁ