አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Abdelsemed Jemal
متن فضل الإسلام (1).pdf
2.4 MB
📕👉 ይሄ የፈድሉል ኢስላም መትን ኪታብ ነው
========================

📕 كتاب متن فضل الإسلام


📗 لشيخ محمد إبن عبد الوهاب رحمه



📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
Audio
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕


📼 متن فضل الإسلام صوتي [ ١]

📼 መትን ፈድሉል ኢስላም በድምፅ [ 1]


📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
(01) باب فضل الإسلام
فضل الإسلام - عبدالرزاق البدر
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕

📼 شرح فضل الإسلام

📼 شيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله ورعاه

📼 የፈድሉል ኢስላም በአረብኛ ማብራሪያ

📼 ሼኽ አብድረዛቅ አልበድር

👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህ ቅጂ ያስቀመጥነው አረብኛ የማዳመጥና የመናገር ልምዳችን እንዲዳብር ነው

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
👍1
Audio
📚መንሀጁ ሳሊኪንማብራሪያ
          ኪታቡል ሀጅ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚መንሀጁ ሳሊኪንማብራሪያ
          ኪታቡል ሀጅ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

⏰ ዱንያ ላይ ትልቁ ውድ ነገር ተውሒድ ነው

🔘 شيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله


💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
Audio
👉 በዑስታዝ   አቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚ፈድሉል ኢስላም
"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕


📼 متن فضل الإسلام صوتي [ ١]

📼 መትን ፈድሉል ኢስላም በድምፅ [ 1]


📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
(02) باب فضل الإسلام 2
فضل الإسلام - عبدالرزاق البدر
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕

📼 شرح فضل الإسلام ( ٢ )

📼 شيخ عبدالرزاق البدر حفظه ورعاه

📼 የፈድሉል ኢስላም በአረብኛ ማብራሪያ

📼 ሼኽ አብድረዛቅ አልበድር

📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬

👉 እንደምትፈልገው ዋሽ

👉 እንደምትፈልገው በደልን ፈፅም

👉 ስለ ሰዎች የፈለከው ተናገር

👉 የፈለከውንም ስራ

በመጨረሻም

ማብቂያህ ይህ 👆👆👆👆👆 ነው (ሞት)

🤲ጌታችን الله ሆይ ያማረ መጨረሻን ለግሰን

=========================
👍2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

አዲስ ንጋትን ከወንጀል የፀዳ በመልካም ስራ የታጀበ ውሎ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን

🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
👍1
https://www.facebook.com/huda4eth/videos/991462395659615/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

🌹 ተወሱል ( ምልጃን) ከሙታኖች መጠየቅ ይፈቀዳል ይሉናል

ወይዘሮ አህባሽ + ኦርቶዶክስ

📕📕 የተውሒድ መንገድ አንድ ብቻ ነው ሰዎቹም አንድ ናቸው እንደሚባለው

የሚሽሪኮችም መንገድ አንድ አይት ሰዎቹም አንድ አይነት ናቸው

=======================
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከእላይ ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ
Audio
📚መንሀጁ ሳሊኪንማብራሪያ
          ኪታቡል ሀጅ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚መንሀጁ ሳሊኪንማብራሪያ
          ኪታቡል ሀጅ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👍1
ጉዞ ወደ ባዬሽ🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐🚐የሰማ ላልሰማ ያስተላልፍ!!
🌹🌹🌹 بسم الله الرحمن الرحيم🌹🌹🌹

🤲 الحمد لله بنعمته تتم الصالحات 🤲

👌 ይህንን ያማረና መልካም የሆነ ስራን እንድንሰራ ለዚህም እንድንበቃ የመረጠንን የሆነውን ታላቁና ከእንከን በሙሉ የጠራው ጌታችን አምላካችን الله سبحانه وتعالى እናመሰግነዋለን

ከዚህ በመቀጠልም ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት


{ ሰዎችን የማያመሰግን አላህን አያመሰግንም }

ከዚህ ሐዲስ በመነሳት ከተለያዩ መስጂድና መድረሳ በመሰባሰብ ከመድረሳው ጉን በመቆም በተግባር { አማኝ ለአማኝ እንደ ግንብ ነው }
የሚለውን ሐዲስ በአይናችን ያየንበት ቀን ነበር

ጥሪያችንን አክብራቹ የተቀበላችሁን ጊዜያችሁን መስዋት አድርጋችሁ የመጣችሁ

👉 ለባዩሽ መስጂድ ኮሚቴ & ወጣት
👉 ኡስታዞች
👉 ከተለያዩ መስጂድና መድረሳ የመጣችሁ ወንድሞችና እህቶች በተለይ ትምህርት ቀርታችሁ ለዚህ ኸይር ስራ የተገኛችሁ እንዲሁም ሌሎቻችሁንም በሙሉ

አላህ መልካም ስራችሁን በሙሉ ይቀበላችሁ
በዱንያ ላይ በመልካም ነገር እንደሰበሰበን ሁሉ እርሱ አላህ በጀነት ይሰብስበን

جزاكم الله وبارك فيكم جميعا

==============================
👍3