الألباني : أنا أفخر بأن الله عز وجل يسر لي معرفة السلف الصالح وطريقهم…
qwafel_alfwa2ed
✳️ {{ ለመኮፈስ አይደለም...
እኔ ደስተኛነኝ አላህ የሰለፎችን መንገድ ለማወቅ ስላገራልኝ}
📗 ኢማም ሙሀመድ ናስረዲን አልባኒ ረሂመሁላህ
እኔ ደስተኛነኝ አላህ የሰለፎችን መንገድ ለማወቅ ስላገራልኝ}
📗 ኢማም ሙሀመድ ናስረዲን አልባኒ ረሂመሁላህ
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹🌹 ما تيسر من سورة المنافقون
📼 ሼኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ አፊዘሁላህ
📼 ሼኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ አፊዘሁላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛔️⛔️ ውንዴሜ ስማኝ አራዳነት በአለባበስ በፀጉር አቆራረጥ በአነጋገር አይገለፅም
ይህ የፋራዎች ተግባር ነው አራዳዎች ነቄዎች እንዲህ የወረደ ነገር ላይ አይገኙም
አራዳ ለቀብሩ እና ጌታው ፊት ሲቆም የሚመልሰው መልስ ላይ ትኩረት ያደረገ የለፋ ነው
ልክ አንድ ወንድሜ እንዳለው:-
👉 { አራዳ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ነገር ግን የመጨረሻ ፋራ መሆኔን ያወቁት መስጂድ የገባው ቀን ነው }
ትክክል ብለሀል ወንድሜ ከመስጂድ ከመድረሳ ከአላህ እርቀህ አራዳነት የለም!!!
💬 ነቃ በል!!! ወንድ ሁን ሱሪሆን ከፍ አድርግ ቀበቶህን ጠበቅ አድርግ አውራህን ሸፍን ፀጒርህን አስተካክል ጎራህ ከሙስሊሞች ነው ከከሀዲያን ጋር አትመሳሰል
ሁላችንም አላህ ወደመንገዱ ይመልሰን
ይህ የፋራዎች ተግባር ነው አራዳዎች ነቄዎች እንዲህ የወረደ ነገር ላይ አይገኙም
አራዳ ለቀብሩ እና ጌታው ፊት ሲቆም የሚመልሰው መልስ ላይ ትኩረት ያደረገ የለፋ ነው
ልክ አንድ ወንድሜ እንዳለው:-
👉 { አራዳ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ነገር ግን የመጨረሻ ፋራ መሆኔን ያወቁት መስጂድ የገባው ቀን ነው }
ትክክል ብለሀል ወንድሜ ከመስጂድ ከመድረሳ ከአላህ እርቀህ አራዳነት የለም!!!
💬 ነቃ በል!!! ወንድ ሁን ሱሪሆን ከፍ አድርግ ቀበቶህን ጠበቅ አድርግ አውራህን ሸፍን ፀጒርህን አስተካክል ጎራህ ከሙስሊሞች ነው ከከሀዲያን ጋር አትመሳሰል
ሁላችንም አላህ ወደመንገዱ ይመልሰን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍈🍈 አላህ እመን ባለህ ነገር ካመንክ አትጠራጠር አንተ የበላይ ነህ !!🍈🍈
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
🌹🌹 የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው 🌹🌹
👉 ከአላህ ዘንድ እርዳታን ( ነስርን ) ለማግኘት የሚረዱ በጣም ብዙ ሰበቦች አሉ
🍓 ነገር ግን የተወሰኑትን ዑለማዎች ከቁርዓን እና ከሐዲስ ጨምቀው ያወጧቸውን በአጭሩ ለመጥቀስ ያህል:-
1⃣ኛ : ኢማን አቂዳን ተውሒሂድን ጠበቅ አድርጎ መያዝ
2⃣ኛ : የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሱናን መጠበቅ አለመጣስ
3⃣ኛ : የተለያዪ ኢባዳዎችን ማብዛት ዱዓ ዚክር እስቲግፋር መሰሎችን ማብዛት
4⃣ኛ : ሰብር ( ትዕግስት ) ማድረግ
5⃣ኛ : በያዙት ሀቅ ላይ መፅናት
6⃣ኛ: እርዳታን ከአንዱ ጌታ አላህ ብቻ እንጂህ ከማንም አለመጠበቅ
7⃣ኛ: በአላህ ላይ ባለ ሙሉ ልብ ተስፈኛ መሆን
8⃣ኛ: አላህን መፍራት ከወንጀል መራቅ
9⃣ኛ: ለእርዳታ የሚሆኑ ሰበቦችን ( ግብሀቶችን) መያዝ እርዳታውን ከአላህ መጠበቅ
🔟ኛ: ጥበባዊ የሆነ አመራር አካሄድ መሄድ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በሀሳብ በጒልበት መተጋገዝ አለመጨቃጨቅ ነገራቶችን ችሎ ማለፍ
1⃣1⃣ኛ: በፈተና ላይ ያለፉ የቀደምት የነብያት የሷሊሆች እንዲሁም የዑለማዎችን ታሪክ ደጋሞ ማንበብ እና ትምህርት መውሰድ
▶️ በዚህ ብቻ ያበቃል ማለት አይደለም
👉 በቀጣይ የአላህ እርዳታ እንዳይኖር ወይም እንዲዘገይ የሚያደርጒ ነጥቦችን በ☝️አላህ ፍቃድ ይዘን እንቀርባለን
ከኡብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
የተላለፈ መልህክት

🌹🌹 ሰምጠን እንዳንቀር 🌹🌹
💧{{ በሰዎች እሳቦት ውስጥ ጠልቀህ
እንዳትገባ መጨረሻህ ሰምጥህ
እንዳትቀር!! }}
ከሌሎች የተወሰደ
የሰዎችን ልብ የመመርመር ስልጣን አልተሰጠንም
አንድ አንድ ሰዎች ወንድምና እህቶቻቸው ላይ ኸይር ነገርን ይመለከቱና በበረካ በእስቲቃማ ዱዓ በማድረግ ፋንታ እንዲህ አስበው ነው
እንዲህ ፈልገው ነው እያሉ መርማሪ የሆንን ሰዎች አላህን እንፍራ በአላህ ስራ ውስጥ አንግባ የልብ ኒያን አላህ እንጂ ማንም የማያውቀውን ነገር እኛ መዳፈራችን ከባድ ነው
ስለ እራሳችን ስራ እንመርምር አላህ ከሚቀበላቸው ሰዎች ነን ወይንስ ለኔ ብለህ ስትሰራ አልነበረም ከሚባሉ ሰዎች ነን?
ስለ እራሳችን ወንጀል እንመርምር ወደ ሌላ ሰዎች እያየን የምንሰጥመው አሰጣጠም ከባድ እንዳይሆን
እንፍራ
ከኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ