💊💊💊 በዚህ ሐዲስ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በዱንያም በአኼራም ሰውን ሊያጠፉ የሚችሉ የሆኑ ሦስት ነገሮችን በማስጠንቀቅ መልኲ እንድንርቃቸው ይነግሩናል
እነርሱም:-
✨️ 1: እሺ ብለው የሚከተሉት ዝንባሌ ✨️
አንድ ሰው ዝንባሌውን የሚከተል ከሆነ ከኸይር ነገር የራቀ ለመጥፎ ነገር ተጠቂ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው ምክንያቱም ዝንባሌና መጥፎ ነገር የቅርብ ወዳጅነት ስላላቸው ከመልካም ነገር በተቃራኒ ሆነው እናገኛቸዋለን ስለዚ በየትኛውም አጋጣሚ ዝንባሌውን የሚከተል ሰው መጥፎን ነገር ባየ ሰዓት ወደ መጥፎ ነገር በተጠራ ሰዓት በፍጥነት የመቀበል ነገር ይስተዋላል
ከዚህም ባሻገር ዝንባሌውን አምላክ አድርጎ ሊይዝ ይችላል እና ለዚህም ነው አጥፊ ነውና እራቁት የተባልነው
✨️ 2: የሚታዘዙት ስስታምነት ✨️
♦️ስስታምነት በባህሪው እንኳን ዲን ያለው ሰው ቀርቶ ማንኛውም ንፁህ አይምሮ ያለው ሰው የሚፀየፈው ባህሪ ነው ስስታምነትን የበለጠ አፀያፊ የሚሆን ስስቱን እሺ ብሎ የሚታዘዘው ከሆነ ነው
ምክንያቱም ስስታም የጌታውን እንዲሁም የሰዎችን ሀቅ አይወጣም በጌታው ላይ አምልኮን ይሰስታል ዘካን እንዲሁም ሰደቃን ያለመስጠት ደረጃ ይደርሳል በሰዎችም ላይ ይሰስታል ሀቃቸውን አይጠብቅም ከስስቱ ብዛት እናት አባቱን ሚስትና ልጆቹንም ይበድላል
ስለዚህ ስስታም ሰው ከጌታው እና ከሰው ጋር ጥሩ ነገር አይኖረውም በመልካም ነገርም አያነሳሳውም
✨️ 3: ሰው በእራሱ መደነቅ ✨️
♦️ሰው በንግግሩ በአመለካከቱ በእውቀቱ እንዱሁም በገንዘቡ የሚደነቅ ከሆነ የኸይር በር በእራሱ ላይ ዝግ አድርጓል በእራሱ የሚደነቅ ሰው የሌሎችን ምክር አይቀበልም ለምን?
በእራሱ መደነቅ ስለሚብቃቃ

👍1
Forwarded from አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል (Abdelsemed Jemal)
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055

🟢 بسم الله الرحمن الرحيم 🟢
🌼🌼 ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :-
{ በእርግጥ አንድ ሰዉ ጀነት ውስጥ ሲገለባበጥ አየሁት አንድ መንገድ ላይ ሰዎችን ስታስቸግር የነበረች ዛፍ በመቁረጡ ሰበብ }
✳️✳️ሱብሃነላህ አላህ ምነኛ ቸር የሆነ ጌታ አደረገው
ከዚህ ሀዲስ የምንረዳው የትኛውም ትንሽ ሥራ ብትሆንም ለአላህ ተብሎ የተሰራ ከሆነ ሽልማቱ ትልቅ መሆኑን እንገነዘባለን
👉 ይህን ከተረዳን ከዚ ከፍ ያሉ ነገሮች ሰዎችን ሲቸገሩባቸው ምቾትን ሲነሱ የነበሩ ነገራቶች ለአላህ ብለን የአላህን ፊት ፈልገን ያስወገድንላቸው ከሆነ ምንዳው እንዴት ይሆን?
ከነዚም መሀል ለሙስሊሞች ጠንቅ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ
🟣 ዑማውን ለማክፈር የሚንቀሳቀሱ አካላትን መመከትና ማስወገድ
🟣 የተለያየ በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራ አምጥተው ዑማውን አዛ የሚያደርጉትን ማስወገድ
🟣 በተለያየ መንገድ ሙስሊሙን ወደ ወንጀል የሚጣሩትን ከመንገድ ማስወገድ
🟣 ሙስሊሞች መስገጃና የሚቀሩበት ቦታ በማጣት የተቸገሩ ከሆነ ይህንን ችግር መቅረፍ
🟣 በተቻለን አቅም ማንኛውም ሙስሊሞችን የሚያስቸግራቸውን ነገሮች ለአላህ ብለን ከሰራን ችግሮቻቸውን ከቀረፍን إن شاء الله በተጠቀሰው ሐዲስ ውስጥ እንገባለን
🍇 አላህ ለመልካሙ ይወፍቀን 🍇

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛶 فاترك وراءك ما تحيا به ابدا
ما مات من لم يمت من بعده أثره....
🛶 ህያው የምትሆን ነገር ከበስተኋላው አስቀምጥ
በጭራሽ አልሞትም የሱ ፋናው ያልሞተ ሰው
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛶 فاترك وراءك ما تحيا به ابدا
ما مات من لم يمت من بعده أثره....
🛶 ህያው የምትሆን ነገር ከበስተኋላው አስቀምጥ
በጭራሽ አልሞትም የሱ ፋናው ያልሞተ ሰው
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌳🌳 ዲናችሁን ጠብቁ 🌳🌳
📼📼 الشيخ د. صالح بن عبدالله العصيمي حفظه الله ورعاه
📝 المدرس بالحرمين الشريفين
🔘 ሼኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ

سورة الكهف كاملة للقارئ الشيخ محمد الفقية .مؤسسة آية للانتاج الاسلامي…
AYA آيه
📺 سورة الكهف كاملة
🟦🟦 ሡረቱል ከህፍ ሙሉ ሡራ
🟦🟦 ሡረቱል ከህፍ ሙሉ ሡራ
👍1
🟣🔵 አስተውል!!! 🟣🔵
🟢👉 እንደው ዱንያ ላይ ንጒስ ነን የሚሉት የሆነ ሰዓት አላቸው ሰዎች ለጠየቋቸው ጥያቄ የሚመልሱበት ቢባል ኖሮ ሰዎች ይህንን ሰዓት ጠብቀው በከበቧቸው በተጋፉ ነበር
ታዲያ እሩጫችን እንዴት ይሆን ???
የንጉሶች ንጉስ ሀያሉ ጌታ የትዛዝ ባልተቤት የሆነው አላህ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበትን እንዲሁም የማይመለስበት ሰዓት ሰጥቶን ሲያበቃ ለምኑኝ ተቀባይነት ያገኛል ብሎን ሳለ
እንዴት ይሆን እሩጫችን ???
طابت أوقاتكم بكل خير وعافية
منقول
🟢👉 እንደው ዱንያ ላይ ንጒስ ነን የሚሉት የሆነ ሰዓት አላቸው ሰዎች ለጠየቋቸው ጥያቄ የሚመልሱበት ቢባል ኖሮ ሰዎች ይህንን ሰዓት ጠብቀው በከበቧቸው በተጋፉ ነበር
ታዲያ እሩጫችን እንዴት ይሆን ???
የንጉሶች ንጉስ ሀያሉ ጌታ የትዛዝ ባልተቤት የሆነው አላህ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበትን እንዲሁም የማይመለስበት ሰዓት ሰጥቶን ሲያበቃ ለምኑኝ ተቀባይነት ያገኛል ብሎን ሳለ
እንዴት ይሆን እሩጫችን ???
طابت أوقاتكم بكل خير وعافية
منقول
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹🌹 አንተ ሰለፍይ ምክሬን ተቀበል!! 🌹🌹