አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔈አጭር ኮርስ ለሴቶች ብቻ

▶️በየሳምንቱ እሁድ ከጠዋቱ 12:30-2:00

➡️የሚሰጠው ትምህርት
የፆም ህግጋት (احكام الصيام)
▶️በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል
የኪታቡ ኮፒ እዛው ይገኛል
✅ቦታ: ኮካ ማዞሪያ 25 በሚገኘው ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

💬መልዕክቱን ለእህቶች በማዳረስ የዳዕዋ ሀላፊነታችንን እንወጣ
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔘🔷️ የእረመዳን ወር እየቀረበ ነው በተውበት በመልካም ስራ ተዘጋጅተን አላህ እንዲይደርሰን ዱዓ እያደረግን እንጠብቀው
አላህ እረመዳንን ደርሰው ፆመው ከሚቀበላቸው ሰዎች ያድርገን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የደርሳችን ተከታታዬች የተከበረው የረመዳን ወር መቃረብን አስመልክቶ ለተቀታታይ ሳምንታት ጁምዓ እና ቅዳሜ ሲቀሩ የነበሩትን ኪታቦች የረመዳን ወር መቃረብን አስመልክቶ ለጊዜው "የፆም ህግጋትን" የተመለከቱ ጉዳዬችን የሚዳስስ ኪታብ በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል ሀፊዘሁላህ የሚሰጥ ይሆናል ። ኪታቡ በኮፒ የተዘጋጀ ስለሆነ ከመግሪብ ሰላት በዋላ የምታገኙት ይሆናል ። ሲቀሩ የነበሩ ኪታቦች ላይ በሙራጃ እንበርታ
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ትልቁን እንግዳ መቀበል🌼🌼🌼🌼
{ اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ مَثَلُ نُورِهِ كَمِشْكَاةٍ…
الشيخ محمد المحيسني
آيات من الذكر الحكيم

﴿۞ ٱللَّهُ نُورُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضِۚ مَثَلُ نُورِهِۦ كَمِشۡكَوٰةࣲ فِیهَا مِصۡبَاحٌۖ.....﴾ [النور ٣٥]

👌👉 ለቀልባችን ልስላሴ ይጠቀምናል እና በጥሞና ይደመጥ
Forwarded from 🟣🟣 የፈትህ ማህበር ጀመዓ ቻናል 🟣🟣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏝🏝🏝🏝
🟢🟢🟢🟢 አንድን መልካም ስራ ለአላህ ብሎ መስራት እንዴት እንደሆነ ምልክቶቹ
♤《 የኢኽላስ ምልክቶቹ 》♤

ሼይኽ ሙሀመድ ኢብን ዑሴይሚን ረሂመሁላህ
{ وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا…
الشيخ محمد المحيسني
آيات من الذكر الحكيم

﴿۞ وَسَارِعُوۤا۟ إِلَىٰ مَغۡفِرَةࣲ مِّن رَّبِّكُمۡ وَجَنَّةٍ عَرۡضُهَا ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تُ وَٱلۡأَرۡضُ أُعِدَّتۡ لِلۡمُتَّقِینَ﴾ [آل عمران ١٣٣]
🟢🟢🟢 እኛ በግዜ እና በወቅቱ ተውበት እስቲግፋር እናድርግ እንጂ አላህ ጌታችን የኛን ወንጀል ከመማር አይወገድም
እኛ ግን ወደ አላህ ለመመለስ ዝግጁ ነን?
Forwarded from 🟣🟣 የፈትህ ማህበር ጀመዓ ቻናል 🟣🟣
📌♦️📌♦️📌♦️📌♦️📌♦️📌♦️📌♦️

🔘 የአላህ መልህክተኛ የአላህ ውዳሴና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይላሉ
■《 አንዳቹ የሆነን ነገር በተመኘ ሰዓት በዛ ( ተለቅ) አድርጎ ይመኝ ምክክንያቱም ጌታውን ነውና የሚጠይቀው 》■

□ ስንቶቻችን ነን ምኞታችንን ያስተካከልን?
አንዳንዶቻችን ምኞቶቻችን ሊስተካከሉ ይገባል
ለምሳሌ:- ከተሳሳቱ የዱንያም የአኼራም ምኞቶች መሀል

# ያአላህ ጀነት ውስጥ በሩ ጋርም ቢሆንም አድርገኝ ማለት አላህን ጀነተል ፊርዶውስን መጠየቅ ሲገባን
# ሰፋ ያለ መኖሪያ ቤት እንዲሁም መጓጓዣ መጠየቅ ሲገቢን እንዲህ ማለታችን
ያአላህ ከኪራይ ቤት አውጣኝና የራሴ የሆነ የእርግብ ቤት የምታህል ቢሆንም ስጠን ማለት መቼም ቢሆን በእርግብ ቤት ውስጥ አንኖርበት ነገር ግን የኒያችንና የምኞታችን መጥበቡ ይህን ያህል ስለደረሰ ነው
ስለዚ ሰጪው አምላካችን አላህ ነው አላህ ደሞ ካዝናው የማያልቅ ጌታ ነው እናም አጠያየቃችን እናስተካክል እርግጠኛ እንሁን
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔶️♦️ የሰው ልጅ ይህ ነውና አደብ እንግዛ
Audio
📚መሳኢሉል  ጃሂሊያ  ማብራሪያ

👉 በዑስታዝ   አቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👍1
Audio
أنصح كل صغير يسمع كلامي أن يغتنم صغره لينشأ هذه النشاة ..

الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله

❤️👉 ምክር ለወጣቶች

# ሼህኽ አብድረዛቅ አል በድር
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔷️🔷️🔷️ የሻዕባን ወር ከሌላ ወራቶች ይለያል

👉 ሼይኽ ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
👍1
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼🌼🌼 ስለ ሻዕባን ጥሩ ግጥም ለመረዳት እንሞክር

አላህ ሻዕባንን ወር እንዳደረሰን እረመዳንንም ይወፍቀን
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🟢📌 አረብኛ የምንረዳ ካለን ይህንን ቻናል ብንከታተል ጥሩ ነው እላለሁ
ወቅታዊ የፆም ህግጋቶችን የያዘ ስለሆነ
💬💬💬 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💬💬💬 ውድ የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ ተማሪዎች በሙሉ የመድረሳ ለውጥን በተመለከተ የቂርዓት ቦታችንም የሚሆነው በአዲሱ መድረሳ ሲሆን

ቀኑም ሐሙስ 06/06 /2016
መሆኑን እንገልፃለን

# ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
👍1