አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
ይህ ቻናል የስልጤ መስጂድ ተከታታይ የደርስ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል ነው!!
https://t.me/seidabeb 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እውነት ሰላትን በእውቀት እንሰግዳለን ? ሰፊ ማብራሪያ የተሰጠበት የደርስ ፕሮግራም
አዱሩሱል ሙሂማ ገፅ 16&17በኡስታዝ አብዱሰመድ ሐፊዘሁላህ ሊያመልጦት የማይገባ ልዩ የደርስ ፕሮግራም ዘወትር አርብ እና ቅዳሜ ከመግሪብ ሰላት በዋላ ። ላልደረሳቸው በማዳረስ ኢስላማዊ ሃላፍትናዎን ይወጡ ።
Audio
📚መንሀጁ ሳሊኪንማብራሪያ

👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🟢♦️ የጁምዓ ቀን ሱናዎች🟢♦️

🌳 ገላን መታጠብ

🌳ጥሩ(ቆንጆ) ልብስን መልበስ

🌳ሽቶን መቀባት

🌳ጥርስ መፊቂያን መጠቀም

🌳በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ

🌳ወደ መስጅድ በእግር መጓዝ

🌳ተሂየተል መስጅድ መስገድ

🌳የኢማምን ዂጥባ በዝምታ ማዳመጥ

🌳ከሰላቱ በዃላ 2ወይም4 ረከዓ ሱና መስገድ

🌳ሱረት አል ከህፍን መቅራት

🌳በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰላዋትን ማውረድ

🌳ዱዓ ተቀባይ የሚሆንበትን ሰዕት መጠባበቅ
Audio
📚መሳኢሉል  ጃሂሊያ  ማብራሪያ

👉 በዑስታዝ   አቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Audio
📚መሳኢሉል  ጃሂሊያ  ማብራሪያ

👉 በዑስታዝ   አቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ይህ ቻናል የስልጤ መስጂድ ተከታታይ የደርስ ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል ነው!!
https://t.me/seidabeb 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እውነት ሰላትን በእውቀት እንሰግዳለን ? ሰፊ ማብራሪያ የተሰጠበት የደርስ ፕሮግራም
አዱሩሱል ሙሂማ ገፅ 17&18በኡስታዝ አብዱሰመድ ሐፊዘሁላህ ሊያመልጦት የማይገባ ልዩ የደርስ ፕሮግራም ዘወትር አርብ እና ቅዳሜ ከመግሪብ ሰላት በዋላ ። ላልደረሳቸው በማዳረስ ኢስላማዊ ሃላፍትናዎን ይወጡ ።
Audio
📚መንሀጁ ሳሊኪንማብራሪያ
ኪታቡል ሀጅ
👉 በዑስታዝ   በአቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ