አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Yididya andualem
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 
        
         🌿🌿አስደሳች ዜና🌿🌿

🌿🌹🌲🌴🌷🌸🌹🍀🍁🌺🌼🌻
                  
          የሴቶች በሴቶች የሙሀደራ
                     ፕሮግራም
🌹🍂🍀🌿🌺🌾🌸💐🍁🌻🌺🌴

የሙሀደራ ፕሮግራም ቢላል ኮካ መስጂድ  እና መድረሳ ከልደታ ክ/ከተማ መጅሊስ ጋር  በመተባበር ስለተዘጋጀ እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል

🎤🎤🎤 በእለቱ የሚቀርበው ርእስ
👉
    " وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ "

"ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው "
                             አል- በቀራ 197
👉 ሌሎችም አጓጊ ፕሮግራሞችን ይዘን እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን
 
📅   የፊታችን እሁድ ሀምሌ 26/ 2018

🕝።  ሰዐት ፡- ከጠዋቱ 3፡00-6:30

🕌 አድራሻ ፦ ከአሚን ሆስፒታል  ወረድ ብሎ በሚገኘው  ቢላል ኮካ መስጂድ እና  መድረሳ

ጥብቅ ማሳሰቢያ ፦

🪴ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም
እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ
በማመቻቸት ከቤተሰብዎ ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ
ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ።

🍀 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው !!!

  ላልሰሙት በማዳረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
Forwarded from Yididya andualem
Rise as a muslimah

የልደታ ክ/ከ/እ/ጉ/ም/ቤት ሴቶችና

ህፃናት ዘርፍ

ከኡመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድና መድረሳ ጋር በመተባበር

''በኢማን የፀናች በእውቀት የበቃች'' በሚል መሪ ቃል

ያዘጋጀው ልዩ የተማሪዎች ስልጠና ፕሮግራም

ቀን፦ እሁድ ነሃሴ 03/2018

ሰአት፦ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30

አድራሻ፦ ከአብነት አደባባይ ትንሽ

ገባ ብሎ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ

መስጂድና መድረሳ
👍1
Forwarded from Yididya andualem
የልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከወረዳ 1 እና 10 የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ጋር በመተባበር ለሴቶች የተዘጋጀ የሴት ጀናዛ አስተጣጠብና አከፋፈን ስልጠና አዘጋጅቷል።
በዚህ አላህ ዘንድ ትልቅ አጅር በሚገኝበት ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
የስልጠናው ርዕስ፡ስልጠና - 1 (የሴት ጀናዛ አስተጣጣፍና አከፋፈን)
አሰልጣኝ፡በሴት ኡስታዝ
ቀን፡ቅዳሜ ነሐሴ 09፣ 2016 ዓ.ም
ሰዓት፡ጠዋት ከ 02:30 እስከ 06:00
ቦታ፡ሰላም ቁጥር-2 (ጠፈይል) መስጂድ
*(ከልደታ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ከሄለን ህንፃ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ)*
💡 ይህንን መልእክት ለሌሎች እህቶች በማጋራት (Share በማድረግ) የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ!
Forwarded from Yididya andualem
አስደሳች ዜና ለውድ እህቶችና እናቶች
🎇 ደስተኛ መሆን በአኢስላምና እና በሳይኮሎጂ እይታ🎇
የልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከወረዳ 3 ሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ ጋር በመተባበር በኢብኑ ተይሚያ መስጂድና መድረሳ ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም።
🎤 አቅራቢ፦ ሲስተር ሰባህ መሀመድ
وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا (2) وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْرًا (4)
"አላህንም የሚፈራ ሰው (ከችግር) መውጫን ያደርግለታል፤ ከማያስበውም አቅጣጫ ይመግበዋል፤ አላህንም የሚፈራ ሰው ለርሱ በነገሩ ሁሉ ምቾትን ያቀልለታል (ያደርግለታል)።" (ሱረቱ አጥ-ത്വላቅ፡ 2-4)
📅 ቀን፦ እሁድ ነሀሴ 24 / 2018 ዓ.ል ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 🚘 አድራሻ፦ ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገድ 25 ቀበሌ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ
በክብር ተጋብዘዋል!
💯1