አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
إذا أذن المؤذن لصلاة الفجر وفي يد المسلم طعامٌ فهل يأكله أم يمتنع…
ج/الإمام الألباني
⤴ ⤴ ⤴

📌س/ إذا أذن المؤذن لصلاة الفجر وفي يد المسلم طعامٌ، فهل يأكله أم يمتنع عن أكله -يقصد الفجر الصادق-؟

🎙ج/ الشيخ العلامة الإمام:
  محمد ناصر الدين الألباني
        رحمه اللّٰه تعالىٰ

📼 مدة المقطع: 🔊 ٠٢:٥٩ ⏰

📌 አንድ ሰው በእጁ ምግብን ይዞ ሳለ የእውነተኛው ፈጅር መምጣቱን ተከትሎ ሙዓዚኑ አዛን ቢል የያዘውን የጀመረውን ምግብ መብላት መጠጣት ይችላል?

✅ ሼኽ መሀመድ ናስረዲን አል አልባኒ
አላህ ይዘንላቸው

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️

♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from (የሹራ)-ኢብኑ ተይምያህ (25) መድረሳ
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
ቀን:-18/07/2017ዓ.ል
እንኳን 1446ዓ.ሂ ለኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዘካተል ፊጥር ከነገ ጁማዓ ማለትም (ረመዳን28/09/1446ዓ.ሂ) ጀምሮ ማሰባሰብ ስለሚጀመር ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ በአካል በመምጣት መስጠት ይቻላል::

🔖ዘካተል-ፊጥር ዒባደህ እንጂ
     ስጦታ አይደለም❗️
"የረመዷን ፆም ሲጠናቀቅ ዘካተል-ፊጥር ማውጣት አላህ የደነገገውና ግዴታ የሆነ ዒባደህ እንጂ ሰዎች በፍላጎታቸው የሚያደርጉት የምርጫ ተግባር  አይደለም።
ስለዚህም አማኞች የፊጥሩን ወቅት፣አይነትና አፈጻጸም ሊያውቁና  ሊያከብሩ ይገባቸዋል።"

የበለጠ መረጃ:-በስልክ ቁጥር
0925507735 (ቢላል አብዱ)
0933683308 (ጀሚል ፍቃዱ) ብለው ይደውሉ

በአላህ ፍቃድ አማናችሁን ለሚገባቸው ሚስኪኖች እናደርሳለን!!!
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله