አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📗 وصبر على ما أصابك 📕


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🤝 ውድና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች እንደሚታወቀው የተከበረው የረመዳን ወር ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ይቀሩታል ይህን ካወቅን ዘንዳ

✳️ 👉👉 ለዚህ ለተከበረው ለረመዳን ወር እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን በጣም በመጨነቅ በማሰብ መልካምን ኒያን ከቆራጥነትና ከተውበት ጋር አቀላጥፈን ልንያያዘው ይገባል::

✅ በተቻለን አቅም ሙሉ ሀሳብና ትኩረታችን ይህ የሚመጣው የተከበረውን እንግዳ እንዴት ልቀበለው ብለን ልንወጠር ይገባል::

✅ እንዲሁም በንፁህ ልቦናና ሰበቡን አሟልተን ጌታችንን አላህን መለመን ለዚህ ወር እንዲያደርሰን ደርሰውም የተፈለገውን የወሩን ግብና አላማ የሚያሳኩ እንዲያደርገን

🤲 ጌታችን አላህ ሆይ ይህንን ወር ከሚወፈቁት ከሚሰሩበት ከሚጠቀሙበት ከጀሀነም ነፃ ከሚወጡት የጀነት ነህ ከሚባሉት ባሮችህ መካከል አድርገን



https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================
Forwarded from Abdelsemed Jemal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ የተማሪዎች መዝጊያ ፕሮግራም

በኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ የተለያዩ ሽሪዓዊ እውቀቶች ሲከታተሉ የነበሩ አጠቃላይ ተማሪዎች የረመዳን ወር መድረስን አስመልክቶ የተዘጋጀ የመዝጊያ ፕሮግራም በእለተ እሁድ የካቲት 16/2017ዓ.ል ተጋባዥ የክብር እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ስለሚከናወን እርሶዎም በዚህ ፕሮግራም ታዳሚ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተኖታል::
በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
👉🏿 በተማሪዎች የሚቀርቡ ግጥሞች
👉🏿 በተማርዎች የሚቀርብ ሦስት ጁዝ የቁርዓን ውድድር
👉🏿 በተማርዎች የሚቀርብ የሀዲስ ውድድር
👉🏿መልካም ትውልድ እንቅረፅ በተጋባዥ ኡስታዙ ይቀርባል



ቀንየካቲት 16/2017/ሻዓባን 25/1446ዓ.ሂ
የፕሮግራም ሠዓት 3:00ሠዓት
አድራሻ:- ጦርሀይሎች እውራን ጋራዥ ፊት ለፊት በሚገኘው (እርግብ አዳራሽ)
👍1
Audio
📚 መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 21 )
≈≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢١
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚 መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 22 )
≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢٢
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኒ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
✳️📕 አህካሙ ሲያም ቁ.9
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 መኸሊ መስጂድ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Forwarded from Typing.....
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የዛሬ ማታ የረውደቱል አንዋር ደርስ
አለመኖሩን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።
Audio
✳️📕 አህካሙ ሲያም ቁ. 10
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

🕌 መኸሊ መስጂድ


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 23 )
≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢٣
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================


🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
❤️

🤍 أَلَا بِذِكْرِ الله تَطْمَئِنُّ القُلُوبُ 🤍
القارئ #فهد_البواردي

‏ذكر الله مكانته عظيمة
لأن الله هو أعظم مذكور
فكان ذكرُه أكبرَ كما قال:
﴿وَلَذِكۡرُ ٱللَّهِ أَكۡبَر﴾
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 24 )
≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢٤
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼክ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
👍1
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 25 )
≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢٥
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Audio
📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ( 26 )
≈≈≈≈≈
📚مجالس شهر رمضان ٢٦
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🎙በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል

✍ የኪታቡ አዘጋጅ:- ሼኽ መሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
======================

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في تمير..
‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
የረመዷን ጨረቃ ስለታየ ነገ ቅዳሜ ረመዷን አንድ ብሎ ፆም ይጀምራል

እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

አላህ ከሚጠበሙበት ሰዎች መካከል ያድርገን