Forwarded from Jemil fekadu (Abu Hidaya)
አንድነታችንን የምናሳይበት የሁለተኛ ቀን ቻሌንጅ!!!
3:30ሠዓት ይጀምራል
ሁሉም ፕሮፋይሉን ኢብን ተይሚያህን እና አድ በማድረግ ቻሌንጁን ይቀላቀል!!
ከተባበርን ታሪክ እሰራለን
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
3:30ሠዓት ይጀምራል
ሁሉም ፕሮፋይሉን ኢብን ተይሚያህን እና አድ በማድረግ ቻሌንጁን ይቀላቀል!!
ከተባበርን ታሪክ እሰራለን
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
Telegram
ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
➤የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የሂሳብ ቁጥሮች
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0940030365 ወይም 0900670055
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0940030365 ወይም 0900670055
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
Forwarded from ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
የኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ የመጨረሻ ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ ላለፉት ሦስት ዓመታት ከ180 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን 2በ3 የሆነች ጠባብ ክፍል በመከራየት የተለያዩ የዲን ትምህርቶችን ለማሕበረሰቡ በመስጠት ላይ እንደሚገኝ እየገለፅን አሁን ላይ በአካባቢው ለመድረሳ ምቹ የሆነ ቦታ በስድስት ሚሊዮን ብር አግኝተን ሁለት ሚሊዮን ብር ቀብድ በመክፈል ውል አስረናል የተቀረውን አራት ሚሊዮን ብር በሦስት ወራት ውስጥ መክፈል ካልተቻለ ለቀብድ የተከፈለውን ብር እንደሚከስር እያሳወቅን::ለዚህም በረመዳን ወር የመጨረሻ ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ ስለምናደርግ በሀገራችን ዙሪያ ለምትገኙት ግለሰቦች ተቋማቶች አህለልኸይሮች ባጠቃላይ ሁላችንም ተባብረን የታሪክ አሻራችንን እናኑር::
አድራሻ:-አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በቀድሞ 25 ቀበሌ
የበለጠ መረጃ:-በስልክ ቁጥር 0933683308 / 0900670055 / 0940030365 ይደውሉ
❖ የመድረሳው ሕጋዊ የባንክ ሂሳቦች
➢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
➢ ዘምዘም ባንክ 0020015820101 ወይም 200158
➢ ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1056600021008
➢ ንብ ባንክ
7000039004459
➢ አቢሲኒያ ባንክ
124379733
➢ አዋሽ ባንክ
014251085217200
“ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳን በመግዛት ታሪክ አስቀጣይ ትውልድን እንፍጠር!!!"

👍1
Forwarded from አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል (Abdelsemed Jemal)
🌹🌹 የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው 🌹🌹
👉 ከአላህ ዘንድ እርዳታን ( ነስርን ) ለማግኘት የሚረዱ በጣም ብዙ ሰበቦች አሉ
🍓 ነገር ግን የተወሰኑትን ዑለማዎች ከቁርዓን እና ከሐዲስ ጨምቀው ያወጧቸውን በአጭሩ ለመጥቀስ ያህል:-
1⃣ኛ : ኢማን አቂዳን ተውሒሂድን ጠበቅ አድርጎ መያዝ
2⃣ኛ : የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ሱናን መጠበቅ አለመጣስ
3⃣ኛ : የተለያዪ ኢባዳዎችን ማብዛት ዱዓ ዚክር እስቲግፋር መሰሎችን ማብዛት
4⃣ኛ : ሰብር ( ትዕግስት ) ማድረግ
5⃣ኛ : በያዙት ሀቅ ላይ መፅናት
6⃣ኛ: እርዳታን ከአንዱ ጌታ አላህ ብቻ እንጂህ ከማንም አለመጠበቅ
7⃣ኛ: በአላህ ላይ ባለ ሙሉ ልብ ተስፈኛ መሆን
8⃣ኛ: አላህን መፍራት ከወንጀል መራቅ
9⃣ኛ: ለእርዳታ የሚሆኑ ሰበቦችን ( ግብሀቶችን) መያዝ እርዳታውን ከአላህ መጠበቅ
🔟ኛ: ጥበባዊ የሆነ አመራር አካሄድ መሄድ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በሀሳብ በጒልበት መተጋገዝ አለመጨቃጨቅ ነገራቶችን ችሎ ማለፍ
1⃣1⃣ኛ: በፈተና ላይ ያለፉ የቀደምት የነብያት የሷሊሆች እንዲሁም የዑለማዎችን ታሪክ ደጋሞ ማንበብ እና ትምህርት መውሰድ
▶️ በዚህ ብቻ ያበቃል ማለት አይደለም
👉 በቀጣይ የአላህ እርዳታ እንዳይኖር ወይም እንዲዘገይ የሚያደርጒ ነጥቦችን በ☝️አላህ ፍቃድ ይዘን እንቀርባለን
ከኡብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
የተላለፈ መልህክት

🟢🟢 የአላህ እርዳታ ከእኛ እንዴት እና በምን ምክንያት ይርቃል?
👉 የአላህ እርዳታ ከእኛ የሚርቅባቸው ብዙ ሰበቦች አሉት ከእነርሱም ውስጥ ጥቂቱን ለመጥቀስ ያህል
1::::: ወደ ነስር የሚወስዱትን ሰበቦችን በደን ያለማረጋገጥ እነሱም ባለፈው እርዕስ የተጠቀሱት ነጥቦችን ላይ ያሉትን ማለት ነው
2::::: ወንጀሎች እና አመፆችን መስራት
3::::: መጨቃጨቅ መከፋፈል መለያየት ሁሉም በራሱ መንገድ መሄድን መምረጥ
4::::: በእራስ መደነቅ በብዛት በገንዘብ መተማመን
5::::: ኲራት እና እዪልኝ ማለት ለአላህ ብሎ ያለመስራት
6::::: በሙስሊሞች መሀል ሙናፊቆችና ንፍቅና መብዛት
7::::: ዱንያን መውደድ አኼራን መርሳት
8::::: የሼሪያ ትዕዛዞችን መጣስ
አላህ ነስሩን ይስጠን
ከውርደት ይጠብቀን
==============================

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍇🍇 ሞትና ምኞት 🍇🍇
=======================
📕👉 ከሰለፎች አንዱ ወንድሙን ሊመክረው ፈልጕ ወደ ቀብር ይዞት ሄደ
ከዛም እንዲህ አለው:-
{ በእነዚህ በሙታኖች ቦታ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር ? }
መላሹም
{ እኔ በነእርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ የምመኘው አላህ ወደ ዱንያ እንዲመልሰኝ እና መልካም ስራ እንድሰራ እመኛለሁ }
መካሪውም:-
{ ስለዚህ አንተ መመለስ የምትመኘው አገር ላይ ነህና መልካምን ስራ ለነገ አትበል }
=========================

🟡🟡 በእራስ መደነቅ ( 1 ) 🟡🟡
========================
📎📎 🫵 እወቅ! በእራስ መደነቅ በጣም አደገኛ የሆነ የልብ በሽታ ሲሆን መዘዙም እጅግ በጣም የከፋ ነው
በእራስ መደነቅ ( መኮፈስ ) ወደ ኩራት የሚያሻግር ሲሆን ኩራት ደግሞ ለተለያዩ ጥፋቶች ይዳርጋል
ይህንን ካወቅን ዘንድ በእራስ ለመደነቅ የሚዳርጉ የተለያዩ ስበቦችን እንዲሁም ምልክቱና መድሀኒቱን በአላህ ፍቃድ በተከታታይ ክፍል ለማየት እንሞክራለን
1️⃣ በእራስ ለመደነቅ የሚዳርጉ ስበቦች
==========================
1: አላህን መፍራት እና መጠንቀቅ አነስተኛ መሆን
2: ጅህልና ( አላዋቂነት)
3: አላን መጠባበቅ ( ሙራቀባ) አነስተኛ መሆኑ
4: የሚመክረው ነገር ማነሱና ማጣቱ
5: መጥፎ ኒያ የአመለካከት መበላሸት
6: ከመጠን በላይ የሰዎች ውዳሴ በእኛ ላይ
ሲበዛ
7: ቁርዓን እና ሐዲስን አለማስተንተን
8: በዱንያ መፈተን ስሜትን መከተል የነፍስን
መጥፎ ትእዛዝን መፈፀም
9: አላህን ማመስገን እና ማውሳት ማነሱ
10: የአላህን ሴራ መተማመን
==============================
ቁ.2 إن شاء الله ይቀጥላል ........
🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸

🙏2❤1
https://youtu.be/g3WVKNBcJ1U?si=6klKUbg63bcPCH60
💬 ይህን መልክ ልብ ብለህ አድምጥ ዑለማዎች ዝም ብለው አይናገሩም
👉 ሰላት ላይ ቁሞ ስለ መቅረፅ
💬 ይህን መልክ ልብ ብለህ አድምጥ ዑለማዎች ዝም ብለው አይናገሩም
👉 ሰላት ላይ ቁሞ ስለ መቅረፅ
YouTube
حكم تصوير الإمام نفسه أثناء الصلاة #العلامة_الفوزان
Forwarded from Jemil fekadu (Abu Hidaya)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የፆም ህግጋቶች
▶️ የረመዳን ወር ፆም ማለት ከእስልምና ማዕዘናቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ይህንን ማዕዘን ማረጋገጥ ግድ ይላል::
ይህንን ማድረግ የሚቻለው ደግሞ የፆም ህግጋትን በማወቅ ሲሆን ይህን እንዲረዳን ዘንድ ከዚህ በታች ያለውን የፆም ህግጋቶችን ከልብ በማንበብ ኢባዳችንን በእውቀት እንጠብቅ::
1-የፆም ገለፃ ( ፍቺ )
===============
👉ቋንቋዊ ፍቺው :- ከማንኛውም ነገር መቆጠብ ፆም ይባላል::
👉 ሼሪዓዊ ፍቺው :-ከሚበላ ከሚጠጣና ባለቤቱን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከመገናኘት እና ማንኛውም ፆምን ከሚያበላሹ ነገሮች በቀልብ ከመነየት ጋር ሁለተኛው የፈጅር ጒህ ከጀመረበት ሰዓት ፀሀይ እስክትጠልቅ ድረስ መታቀብ ማለት ነው::
2-የፆም ብይኑ
=============
👉 የረመዳን ወር ፆም መፆም ግዴታ መሆኑ በቁርዓን በሐዲስ እንዲሁም ኡለማዎች በሙሉ የተስማሙበት ነው::
የረመዳን ፆምን የለም ብሎ ያስተባበለ ሙስሊም እንዳልሆነ በሁሉም ዑለማዎች ስምምነት የተረጋገጠ ነው::
3-ፆም ግዴታ የሚሆንባቸው ቅድመ መስፈርቶች
===================
1♦️ ሙስሊም መሆን -- በካፊር ላይ ግድ አይሆንም::
2♦️ ንፁህ አቅል -- በእብድ ላይ ግድ አይሆንም::
3♦️ አቅመ አዳም መድረስ -- በህፃን ላይ ግድ አይሆንም::
4♦️ ጤነኛ መሆን-- በህመምተኛ ላይ ግድ አይሆንም::
5♦️ ሀገሩ ነዋሪ የሆነ ላይ--በመንገደኛ ላይ ግድ አይሆንም::
6♦️ ቻይ መሆን አለበት-- በማይችል ሰው ላይ ግዴታ አይሆንም እዴሜው የገፋ ሰውን ይመስል::
4-የፆም ማዕዘናት
================
1🔷️ መነየት :- የሚነየተውም በቀልብ ነው በምላስ መናገር የለበትም::
2🔷️ ፆምን ከሚያበላሹ ማንኛውም ነገር መታቀብ::
3🔷️ ጊዜን ( ሰዓትን) መጠበቅ እውነተኛው ጎህ ከወጣ ሰዓት ጀምሮ ፀሐይ እስክትጠልቅ ድረስ::
5-ፆምን የተወ ሰው ፍርዱ ምንድነው? ===================
1🔶️ የፆምን ግዴታነት የሚያምን ሆኖ ሳለ ምንም እምነታዊ ምክንያት ሳይኖረው የሚያፈጥር ከሆነ አመፀኛ ወንጀለኛ ነው ከሀዲ ግን አይደለም::
2🔶️ የፆም ግዴታነቱን የሚያስተባብል የሚቃወም ከሆነ ይህ ሰው ከሀዲ (ካፊር) ነው ከእስልምና ይወጣል::
6-ፆምን የሚያበላሹ (የሚያፈርሱ )ነገሮች
===================
1⚡️ከመስፈርቶቹ ውስጥ አንዱን ማጓደል ከእስልምና ወደ ኩፍር መሄድን ይመስል::
2⚡️ከማዕዘናቶች ውስጥ አንዱን ማበላሸት ያለ ወቅት ማፍጠርን ይመስል::
3⚡️ሆን ብሎ ማስመለስ::
4⚡️ዋግምትን መሰራት::
5⚡️በአፍ ባይገቡም የምግብን ቦታ ሊተኩ የሚችሉ ነገሮችን መውሰድ እንደ ግልኮስ ደምን የመሳሰሉ ነገሮች
ፆምን ያበላሻሉ::
7-ፆም ላይ የሚፈቀዱነገሮች
=================
1💠 የሻወር ትጥበትን ከፈጅር አዛን በዃላ ማዘግየት ጀናባ ላይ እንዲሁም የወር አበባ ላይ ለነበሩ ሴቶች የፀዱ
ከሆነ መታጠብን ይችላሉ::
2💠 መጠንቀቅ የማይቻልን ነገር መዋጥ ምራቅን አዋራን የመሳሰሉ::
3💠 ለምክንያት ብሎ ምግብን መቅመስ::
4💠 ጥሩ መዓዛ ያላቸውን ነገሮች ማሽተት ሽቶን ይመስል::
5💠 እራሱ ላይ ውሀን ማፍሰስ እንዲሁም ሻውር መውሰድ::
6💠 ወደ ሆድ በማይደርስ ነገር ህክምና ማድረግ መርፌን ይመስል::
8-ፆም ላይ የሚወደዱ ነገሮች
==================
1✨️ ስሁርን አዘግይቶ መብላት::
2✨️ዱዓን ማብዛት በተለይ ሊያፈጥር ሲል::
3✨️ ፀሀይ ከጠለቀች በዃላ ቶሎ ማፍጠር::
4✨️ ቢቻል ዊትር በሆነ ቴምር ማፍጠር ከሌለ በውሀ ወይም በማንኛውም ነገር ማፍጠር::
5✨️ ፆመኛን ማስፈጠር::
6✨️ ሱና ነገሮችን ማብዛት ቁርዓንን መቅራት ሱና ሰላትን ማብዛት ተርሀዊን ለይልን መስገድ::
7✨️ ሰላተል ጀመዓን መስጂድ በመሄድ መጠባበቅ ሌሎችም ኸይር ስራዎችን ማብዛት::
9-ፆም ላይ የተጠሉ ነገርች
==================
1🌳 የተፈቀዱ ነገሮች ላይ ድንበር ማለፍ::
2🌳 የፆም ተወዳጅ ነገሮችን መተው::
3🌳 አላህን ከማውሳት ውጪ ንግግርን ማብዛት::
4🌳 የተጠሉ ስነምግባሮች ምቀኝነት ተንኮል ሀሜት ሰው ለሰው ማጋጨት ወደ ሀራም ነገሮች መመልከት::
10-ፆም የተደነገገበት ጥበቡ
===================
1🏝አላህን መፍራት የሚባለውን ነገር ያስገኛል::
2🏝የአላህን ፀጋ እንድናመሰግን ይረዳል::
3🏝ለመሳኪኖች እንድናዝን ያስተምረናል::
5🏝ነፍስን እንዴት መምራት እንዳለብን እናቃለን::
6🏝ትልቁ የአምልኮ ዘርፍ ነው::
11-የፆም ትሩፋቶቹ
================
1📌 የአላህን ማርታ ያስገኛል::
2📌 የፆመኛ ከአፋ የሚወጣው ጠረኑ አላህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ የበለጠ ተወዳጅ ነው::
3📌 ፆመኞች ጀነት ውስጥ ረያን በተባለ በር እነሱ ብቻ እንዲገቡ ይጠራሉ::
4📌 የፆም ምንዳው አላህ ብቻ እንጂ ማንም የማያውቀው መሆኑ::
አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ሰዎች ያድርገን
💬 ከኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ ጀመዓ የተላለፈ መልዕክት

🙏1
📌📌 በእራስ መደነቅ 📌📌
ቁ. 2
========================
💬 በእራስ መደነቅ ( መኮፈስ ) የሚባለው በሽታ በጣም አደገኛ አጥፊ የሆነ በሽታ መሆኑን እና ወደ እዚህ በሽታ የሚወስዱ ስበቦችን ጠቅሰን ነበር ::
👉 በዚህ ክፍል ደግሞ አንድ ሰው በዚህ በሽታ ስለመጠቃቱ የሚያመላክቱ አንድ አንድ ምልክቶች አሉ ከእነርሱም ውስጥ በጥቂቱ:-
1= ሀቅን ባለመቀበል መመለስ እና ሰዎችን አሳንሶ ( ንቆ) ማየት
2= በያዘው እውቀት መኮፈስ ከሱ በላይ አዋቂ ያለ የማይመስለው መሆኑ
3= በአካሄዱ በንግግሩ የሚኮፈስ
4= የእዕውቀት እና የአቅል ባልተቤቶችን ያለ ማማከር መናቅ
5= በዘር በጎሳ በገንዘቡና በቁንጅና መኮፈስ
6= ሰዎችን ሆን ብሎ መቃረን ለመታወቅ ብሎ የበላይነትን ለማሳየት ተፈልጎ
7= የዑለማዎችን ክብር አሳንሶ መግለፅ እነሱን ዝቅ ማድረግ
8= እራስን ማወደስ እና ማጥራራት
9= የሰራውን ወንጀል አሳንሶ ማየት እንዲሁም ብሎ መርሳት
10= የለመንኲት ዱዓ ተቀባይነቱ እና የአላህን ምንዳ ለማግኘት የተገባው ሰው ስለሆንኩ ብሎ ማሰብ ማመን
11= በስህተት ላይ ማዘውተር
12= የሙሉነት ደረጃ የደረሱኩኝ ነኝ ብሎ በማሰብ ከዒባዳ መሸሽ
13= ወንጀል የሚሰሩ ሰዎችን በንቀት አይን መመልከት
14= ዑለማዎችን የማዳመጥ ሁኔታ አነስተኛ መሆን
15= በቁጥር ብዛት መደነቅ ............
==============================
# እነዚ ብቻ ናቸው ማለት አይደለም ለናሙና ያህል ቢሆን እንጂ
ከእነዚህ ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱም ይሁን ሌላ እኛላይ ካለብን ልንጠነቀቀው ልንርቀው ይገባል
በቀጣይ إن شاء الله መድሀኒቱን እንጠቅሳለን

Audio
📚በ አምነት ላይ መፅናት
👉 በዑስታዝ አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👉 በዑስታዝ አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
ይቺን አለም ተሰናብተን፤ ቀብር ሆነን የማይቋረጥ ሰደቃ!!
➤የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የሂሳብ ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
➤የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የሂሳብ ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
Forwarded from Bil Ab
👉ከዓስር እስከ መግሪብ ባለው የሕፃናት የቂራት ፕሮግራም ከ100 በላይ ተማሪዎች በዚች ጠባብ ክፍል ውስጥ ለጤናቸው አስጊ በሆነ ሁኔታ እርስ በእረስ ተደራርበው ደርስ እየተከታተሉ ይገኛል፡፡
👉ለዚህ ችግር ዘላቂ መፍትሄ ለማበጀት የመድረሳው አስተዳደር፣ የተማሪ ወላጃችና አጠቃላይ የአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ መድረሳ ለመግዛት በገንዘቡ፣ በእውቀቱ፣ በጉልበቱ እንዲሁም በዱዓ እየተባበሩ ይገኛሉ፡፡
✍🏻እርስዎም አላህ ከሰጠዎት የአቀመዎን በመነየት በሕይወት ላሉትም ለሞቱም ቤተሰቦቻቹ ለአንድ ሰው 1‚000 ብር
❖ ለራስዎና ለሚስትዎ
❖ ለልጆችዎ
❖ ለእናትና ለአባትዎ
❖ለጓደኛ ለዘመዶዎ
አንድ ላይ ሰብስበው ከስር በተጠቀሱት የባንክ አካውንቶች በማስገባት መድረሳውን ለመግዛት በሚደረገው እርብርብ የበኩሎን አሻራ ያስቀምጡ
❖ የመድረሳው ሕጋዊ የባንክ ሂሳቦች
➢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
➢ ዘምዘም ባንክ 0020015820101 ወይም 200158
➢ ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1056600021008
➢ ንብ ባንክ 7000039004459
➢ አቢሲኒያ ባንክ 124379733
➢ አዋሽ ባንክ 014251085217200