❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔷️🔷️ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው 🔷️🔷️
💧ከእኛ በስተፊት የነበሩት ነብያቶች አማኝ ህዝቦች ተሰድበዋል ተገርፈዋል ከነ ነፍሳቸው የፈላ ዘይት ውስጥ ተጨምረዋል ጒድጓድ ውስጥ በነደደ እሳት ውስጥ ተጨምረዋል ተገድለዋል ሆኖም ተስፋ አልቆረጡም ከያዙት መንገድ ንቅንቅ አላሉም
🔶️ እኛ ምን ደርሶብን ነው ተስፋ የምንቆርጠው? አልተገረፍን አልተሰደብን ነገር ግን አንድን መልካም ስራ ለመስራት ቶሎ ካልተሳካ ተስፋ የምንቆርጠው ፈተናው በዝቶ ሳይሆን ኢማናችን አንሶ አቋማችን ወርዶ ይሆናል
📌 ልብ ያለው ልብ ይበል
የአላህ እርዳታ ቅርብ ☝️ ነው የሚፈተነው ግን የአንተ ማንነትህ እና አቋምህ ነው

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
لتذيكر!!!!!
ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት በአዲሱ ኢብን ተይሚያህ መድረሳ የአርበኢን አነወዊ ደርስ ለሴቶይ ነበረኝ!!
የአላህ ነገር ሆኖ፦
አንደኛው ሀዲስ
اتقو الله حيث ما كنت...(የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ...)
ሁለተኛው ሀዲስ ፦ደግሞ
احفظ الله يحفظك.....(አላህን ጠብቀው አላህ የጠብቅሀል)
ሀዲሱን ሲያጠናቅቅ
" بعد العسر يسرا "
"ከችግር ብኃላ ድሎት እንዳለ የገልፃል፤"
ለማንኛውም ነገ በኡስታዝ ዓብድሰመድ أحكام الصيام ይቀጥላል።
--------------------------------------------------
👉የኢብን ተይሚያህ መድረሳ መግዣ ኩፖን በየወጣት ጀመዓ ለመበተን በሂደት ላይ ይገኛል!!
በቅርቡም፦
👉በመስጂዳችን ኮካ ወጣት ጀመዓ
👉በ26 ዑመር ቢን ኸጣብ ጀመዓ
👉በአባባ ወጣት ጀመዓ
👉በጡፈይል ወጣት ጀመዓ
👉በአባጂፋር ወጣት ጀመዓ
በተጨማሪም የስልጤ ሰፈርና ፉሪ አካባቢ ላሉ ወጣት ጀመዓዎች ተደራሽ እንደሚሆን ከክፍሉ አሚሮች ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል!!!
የኩፖን አሚሮችን ለማግኘት፦
0940 03 03 65 ፈቲ
0913179174 ነጃ
በመጫን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
ከተባበርን ታሪክ እንሰራለን!!!

Telegram
ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ!
➤የኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ የሂሳብ ቁጥሮች
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0940030365 ወይም 0900670055
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
-አዋሽ ባንክ 014251085217200
-ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1056600021008
-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000039004459
-ዘምዘም ባንክ 0020015820101
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0940030365 ወይም 0900670055
📗 አቢ ዘር አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና የአላህ መልህክተኛ እንዲህ አሉ:-
《 መልካምን ነገር አሳንሰህ እንዳታይ ከወንድምህ ጋር ስትገናኘው ፈገግታ በተሞላ ፊትህ ቢሆንም እንኳን 》
💬 በዚህ አዲስ መሰረት የትኛውንም መልካም ስራ መናቅ እንደሌለብን እንረዳለን
ትንሽ ስራ ብትሆንም እንኳን መናቅና አሳንሰን ማየት የለብንም
ታዲያ ትላልቅ ስራ ከሆነስ? የበለጠ ትኩረት መስጠት እንዳለብን ያመለክታል
🍓 ይህንን ከተመለከትን ከመልካም እና ትላልቅ እንዲሁም ቀጣይነት ያላቸው የማይቋረጡ ስራዎች ከሚባሉት ውስጥ አንዱ መስጂድን መድረሳን መገንባት ነው
ሆኖም ግን ብዙ ጊዜ ችላ እንላለን ለምን ይሆን?
አሳንሰን አይተነው ነው? ወይንስ.....
🍓 ልንነቃ ይገባል ብልጥ ሰው ምን ላይ መሽቀዳደም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል!!!

👍2
🕛🕛 አላህ እንዳይዝህ ዝንጉ ሆነህ 🕛🕛
🌼 አንድ ሰው ለዙኸይሪ ብኑ ነዒም ረሂመሁላህ
እንዲ ብሎ ጠየቃቸው 《 በሆነች ነገር አደራ ትለኛለህ? 》
እሳቸውም እንዲህ አሉ :-
《 አዎን! አላህ አንተን በዝንጉነት ላይ ሆነ እንዳይዝህ ተጠንቀቅ!!! 》
⬛️ ስንት ወንድም እህቶቻችን በገፍላ ላይ ሆነው ወደ አሄራ ተሻግረዋል
እኛ እነሱን እያየን እኳን ከነሱ መማር ተስኖናል የገፍላ መንገዶቹን አጥብቀን ይዘን ይስተዋላል እስከመቼ ድረስ? አላህ እስኪይዘን ድረስ ነው?
ልንነቃ ይገባል አላህ በዚህ ዝንጋታችን እንዳይዘን ልንጠነቀቅ ይገባል
እንደአጋጣሚ ሆኖ በትላንትናው እለት አንድ ሆስፒታል ነበርኩ እዘው በቆምኩበት ብዙ ሞቶችን አየሁኝ ያአላህ... እንዳለ የሞቱት ሰዎች ሰበባቸው ቢለያይም ግን የሁሉም አሟሟት በድንገት እንጂ ሌላ አልነበረም
ሱ ብ ሀ ነ ላ ህ
ሞት ሰዓት ቀን ወር አመት አይናገርም ከመጣ ተዘጋጅ ንቃ ልወስድህ ነው አይልህም እና በቻልነው አቅም ልንነቃ ይገባል
ይኸው ሸዋልን እንጠቀምበት እረመዳንንም አላህ በሰላም እንዲያደርሰን እንለምነው ከገፍላ መውጫ ሰበብም ያድርግልን በኸይር ስራ ላይ እንሽቀዳደም

ÞÕíÏÉ áíÓ ÇáÛÑíÈ
ÃÏÇÁ ÇáÞÇÑìÁ/Øå ãÍãÏ ÇáÝåÏ
❤️ ليس الغريب ❤️
❤️ ለይሰል ገሪቡ ❤️
በሚል የሚታወቀውን ግጥም ከልብ እናዳምጠው አኼራን በደንብ ያስታውስናል

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼📌 ፕሌኑ ስላመለጠው ተበሳጨ
መጨረሻው ኸይር ሆነለት
አትቆጭ 🫵
🔷️ጉዳይህን ለአንድ አላህ☝️ተወው 🔷️
ሼኽ ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
መጨረሻው ኸይር ሆነለት
አትቆጭ 🫵
🔷️ጉዳይህን ለአንድ አላህ☝️ተወው 🔷️
ሼኽ ሙሀመድ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
Forwarded from አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል (Abdelsemed Jemal)
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055
👉https://islamqa.info/ar/175375 طلب الصدقات لبناء مسجد والإكثار من ذلك - الإسلام سؤال وجواب
📕👉 መስጂድ እና መድረሳ ለመስራት መስጅድ ውስጥ መለመን ይቻላል ወይ?
ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ
መልሳችሁ ከላይ ባለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ
📗لشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى

🤝 መጥፎ ጓደኛን እስከያስክ ጊዜ የጊዜ ጉዳይ ቢሆን እንጂ አንተም መበላሸትህ የማይቀር ነው
ከማን ጋር መወዳጀት እንዳለብህ ምረጥ ከተበላሹ ሰዎች በቻልከው አቅም ዕራቅ
( የተቀማመጠ ተዋረሰ) እንደሚባለው ከተቀመጥከው ሰው ጥሩም ይሁን መጥፎ መውረስህ የማይቀር ነው
ይህንን ከተረዳን ከመልካም ሰዎች ጋር መዋል መወዳጀት ይጠበቅብናል ምክንያቱም ንግግሮቻቸው ተግባራቸው እንዲሁም ጥሪያቸው በሙሉ ወደ መልካም ስለሚሆን ጥሩ ፍሬን እንቀጥፍለን
ነገር ግን ንግግራቸው ተግባራቸው ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች ጋር ከሆነ ምንቀመጠው ገና ወደ መጥፎ ተግባር ባይጠሩንም አብረን በመቀመጣችን ብቻ ልንታመም እንችላለን ሰዎችን ልንመርጥ ይገባል

🛑🛑 ምን አዘጋጅተናል 🛑🛑
🔶️ የአላህ መልህክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲህ አሉ:-
●{{ ቀብር ለአኼራ አገር የመጀመሪያው ማረፊያ ቦታ ነው ከቀብር ቅጣት ከዳነ ከእርሱ በዃላ ያለው ነገር ይቀላል
ከቀብር ቅጣት ካልዳነ ከእሩሱ በዃላ ያለው ነገር የጠነከረ ይሆናል .
ረሱል ቀጠሉና እንዲህ አሉ
ከአየዋቸው ነገሮች እንደቀብር አስደንጋጭ ነገር በጭራሽ አላየሁም }} ●
የአላህ ባሪያዎች ስለቀብራችን ምን እያሰብን ነው ? መቼም ቀብር የማይቀረው ማረፊያ ነው
ግን ለዚህ ጒዞና ማረፊያ ስንቅ ያስፈልጋል ሁላችን ነጃ መውጣትን እንሻለን ነገር ግን ያለ ስንቅ የማይሆን ነው
ስለዚህ የተለያዩ የስንቅ አይነቶችን በቻልነው ያህል እንሰነቅ ለምሳሌ
🟢 ተውሒድን አስተካክሎ መያዝ
🟢 ሰላትን በወቅቱ መስገድ
🟢 ሰውን ከመዝለፍ ከሀሜት ሰው ከሰው ከማጋጨት የሰው ሀቅን ከመብላት መራቅ
🟢 ሰደቃን ማብዛት
🟢 በጥቅሉ የአላህን እና የመልህክተኛውን ትዛዝ መፈፀም ክልከላቸውን መራቅ ይኖርብናል
🔶️ በመጨረሻም ሁል ጊዜ ሰላት ውስጥ ከሰላት ውጪ ቢሆንም አላህ ከቀብር ቅጣት እንዲጠብቀን ዱዓ ማድረግ
አላህ ሁላችንን ከዱንያ ፈተና ከቀብር እና ከጀሀነም ቅጣት ይጠብቀን

❤1
❤️👌 አላህ ይዘንለት እና ወደ አኺራ የሄደ አንድ ወንድም ነበር እናም በአጋጣሚ በስራ ምክንያት ከኩፋሮች ጋር ይውል ነበር
በአጋጣሚ የእረመዳን ወር ቀርቦ ነበር እናም
ኲፋሮቹ እንዲህ ብለው ጠየቁት
( ስማ የረመዳን ፆም ጊዜ መጠጥ ቤቶች ብዙ ሰው ይቀንሳል የሚጠጡት አብዛኛዎቹ ሙስሊምች ናቸው ማለት ነው? ) ብለው ጠየቁት
ድንቅ ምላሽ
እሱም አላህ ይማረው እንዲህ አለ
{ ሁሉም ሚጠጡት ሙስሊሞች አይደሉም አንድ ሙስሊም ካለ አስሩ ጓደኞቹ ክርስቲያኖች ናቸው የሚጋብዛቸው እሱ ነው ፆም ገብቶ እሱ በጠፋ ሰዓት አስሩም ይጠፋሉ ለዚህም ነው ጭር የሚለው } አላቸው
አላህ ሁሉንም ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቸው

https://www.tiktok.com/@user5097900381656wwwtikt?_t=8k2Uv0JIWm5&_r=1
👉 ይህ የቲክቶክ ቻናል የአቡ መሀመድ አብድል ሰመድ ነው
👉 ይህ የቲክቶክ ቻናል የአቡ መሀመድ አብድል ሰመድ ነው
💊💊💊 በዚህ ሐዲስ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በዱንያም በአኼራም ሰውን ሊያጠፉ የሚችሉ የሆኑ ሦስት ነገሮችን በማስጠንቀቅ መልኲ እንድንርቃቸው ይነግሩናል
እነርሱም:-
✨️ 1: እሺ ብለው የሚከተሉት ዝንባሌ ✨️
አንድ ሰው ዝንባሌውን የሚከተል ከሆነ ከኸይር ነገር የራቀ ለመጥፎ ነገር ተጠቂ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው ምክንያቱም ዝንባሌና መጥፎ ነገር የቅርብ ወዳጅነት ስላላቸው ከመልካም ነገር በተቃራኒ ሆነው እናገኛቸዋለን ስለዚ በየትኛውም አጋጣሚ ዝንባሌውን የሚከተል ሰው መጥፎን ነገር ባየ ሰዓት ወደ መጥፎ ነገር በተጠራ ሰዓት በፍጥነት የመቀበል ነገር ይስተዋላል
ከዚህም ባሻገር ዝንባሌውን አምላክ አድርጎ ሊይዝ ይችላል እና ለዚህም ነው አጥፊ ነውና እራቁት የተባልነው
✨️ 2: የሚታዘዙት ስስታምነት ✨️
♦️ስስታምነት በባህሪው እንኳን ዲን ያለው ሰው ቀርቶ ማንኛውም ንፁህ አይምሮ ያለው ሰው የሚፀየፈው ባህሪ ነው ስስታምነትን የበለጠ አፀያፊ የሚሆን ስስቱን እሺ ብሎ የሚታዘዘው ከሆነ ነው
ምክንያቱም ስስታም የጌታውን እንዲሁም የሰዎችን ሀቅ አይወጣም በጌታው ላይ አምልኮን ይሰስታል ዘካን እንዲሁም ሰደቃን ያለመስጠት ደረጃ ይደርሳል በሰዎችም ላይ ይሰስታል ሀቃቸውን አይጠብቅም ከስስቱ ብዛት እናት አባቱን ሚስትና ልጆቹንም ይበድላል
ስለዚህ ስስታም ሰው ከጌታው እና ከሰው ጋር ጥሩ ነገር አይኖረውም በመልካም ነገርም አያነሳሳውም
✨️ 3: ሰው በእራሱ መደነቅ ✨️
♦️ሰው በንግግሩ በአመለካከቱ በእውቀቱ እንዱሁም በገንዘቡ የሚደነቅ ከሆነ የኸይር በር በእራሱ ላይ ዝግ አድርጓል በእራሱ የሚደነቅ ሰው የሌሎችን ምክር አይቀበልም ለምን?
በእራሱ መደነቅ ስለሚብቃቃ
እነርሱም:-
✨️ 1: እሺ ብለው የሚከተሉት ዝንባሌ ✨️
አንድ ሰው ዝንባሌውን የሚከተል ከሆነ ከኸይር ነገር የራቀ ለመጥፎ ነገር ተጠቂ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው ምክንያቱም ዝንባሌና መጥፎ ነገር የቅርብ ወዳጅነት ስላላቸው ከመልካም ነገር በተቃራኒ ሆነው እናገኛቸዋለን ስለዚ በየትኛውም አጋጣሚ ዝንባሌውን የሚከተል ሰው መጥፎን ነገር ባየ ሰዓት ወደ መጥፎ ነገር በተጠራ ሰዓት በፍጥነት የመቀበል ነገር ይስተዋላል
ከዚህም ባሻገር ዝንባሌውን አምላክ አድርጎ ሊይዝ ይችላል እና ለዚህም ነው አጥፊ ነውና እራቁት የተባልነው
✨️ 2: የሚታዘዙት ስስታምነት ✨️
♦️ስስታምነት በባህሪው እንኳን ዲን ያለው ሰው ቀርቶ ማንኛውም ንፁህ አይምሮ ያለው ሰው የሚፀየፈው ባህሪ ነው ስስታምነትን የበለጠ አፀያፊ የሚሆን ስስቱን እሺ ብሎ የሚታዘዘው ከሆነ ነው
ምክንያቱም ስስታም የጌታውን እንዲሁም የሰዎችን ሀቅ አይወጣም በጌታው ላይ አምልኮን ይሰስታል ዘካን እንዲሁም ሰደቃን ያለመስጠት ደረጃ ይደርሳል በሰዎችም ላይ ይሰስታል ሀቃቸውን አይጠብቅም ከስስቱ ብዛት እናት አባቱን ሚስትና ልጆቹንም ይበድላል
ስለዚህ ስስታም ሰው ከጌታው እና ከሰው ጋር ጥሩ ነገር አይኖረውም በመልካም ነገርም አያነሳሳውም
✨️ 3: ሰው በእራሱ መደነቅ ✨️
♦️ሰው በንግግሩ በአመለካከቱ በእውቀቱ እንዱሁም በገንዘቡ የሚደነቅ ከሆነ የኸይር በር በእራሱ ላይ ዝግ አድርጓል በእራሱ የሚደነቅ ሰው የሌሎችን ምክር አይቀበልም ለምን?
በእራሱ መደነቅ ስለሚብቃቃ
👍1
Forwarded from አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል (Abdelsemed Jemal)
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055
❤️❤️❤️ ብስራት
❤️❤️❤️ ብስራት
👉 የኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የመድረሳ ግዢ ላይ መሆኑን ላላወቁ ወንድም እና እህቶች
ይህ ወቅፍ የሆነ ሰደቀቱል ጃሪያ ከቀብር በታች ሆነን ስራችን ከማይቋረጠው ውስጥ አንዱ ትልቅ ስራ ነው
ይህንን ካወቅን ዘንዳ ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ይህንን እድል አቅርቦሎታል
👉 መድረሳው ለግዢ የሚሆን ቤትን ያገኘ ሲሆ ዎጋውም 6000000 ( ስድስት ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህም ውስጥ መድረሳው ቀደም ሲል ከማህበረሰቡ የሰበሰበውን 2000000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር) በመስጠት ውል ያሰረ ሲሆን ቀሪውን ብር በ3ት ወራት ውስጥ ለመክፈል ተዋ
ውለናል
👉 ይህ የተቀረውን ብር በተለያዪ መንገዶች ለመሰብሰብ የታለመ ሲሆን ይህንን ጒዳይ የሚመለከተው አንድ ወይም አስር ሰው ብቻ አይደለም ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጒዳይ ነው እኔ ምንም ማድረግ አልችልም የሚባልበት ጒዳይ አይደለም ምርጫችን ብዙ ነው
1-- በቀጥታ በገንዘብ
2-- በሀሳብ
3-- በጒልበት
4-- ለሌሎች በማመላከት
5-- ትኬት በመሸጥ
6-- ምንም ባንችል ከንፁህ ልብ የመነጨ ዱዓ
ማድረግ ያስፈልጋል
በዚህም ወሰረት የመድረሳው የባንክ ቁጥሮች
🔻 1--- ንግድ ባንክ- 1000531011191
🔻 2--- አዋሽ ባንክ- 014251085217200
🔻 3--- ኦሮሚያ ህብረት ስራ-1056600021008
🔻 4--- ንብ ኢንተርናሽናል- 7000039004459
🔻 5--- ዘምዘም ባንክ- 0020015820101
🟠🟡 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
📞 --- 0940030365
📞 --- 0900670055
🟢 بسم الله الرحمن الرحيم 🟢
🌼🌼 ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :-
{ በእርግጥ አንድ ሰዉ ጀነት ውስጥ ሲገለባበጥ አየሁት አንድ መንገድ ላይ ሰዎችን ስታስቸግር የነበረች ዛፍ በመቁረጡ ሰበብ }
✳️✳️ሱብሃነላህ አላህ ምነኛ ቸር የሆነ ጌታ አደረገው
ከዚህ ሀዲስ የምንረዳው የትኛውም ትንሽ ሥራ ብትሆንም ለአላህ ተብሎ የተሰራ ከሆነ ሽልማቱ ትልቅ መሆኑን እንገነዘባለን
👉 ይህን ከተረዳን ከዚ ከፍ ያሉ ነገሮች ሰዎችን ሲቸገሩባቸው ምቾትን ሲነሱ የነበሩ ነገራቶች ለአላህ ብለን የአላህን ፊት ፈልገን ያስወገድንላቸው ከሆነ ምንዳው እንዴት ይሆን?
ከነዚም መሀል ለሙስሊሞች ጠንቅ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ
🟣 ዑማውን ለማክፈር የሚንቀሳቀሱ አካላትን መመከትና ማስወገድ
🟣 የተለያየ በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራ አምጥተው ዑማውን አዛ የሚያደርጉትን ማስወገድ
🟣 በተለያየ መንገድ ሙስሊሙን ወደ ወንጀል የሚጣሩትን ከመንገድ ማስወገድ
🟣 ሙስሊሞች መስገጃና የሚቀሩበት ቦታ በማጣት የተቸገሩ ከሆነ ይህንን ችግር መቅረፍ
🟣 በተቻለን አቅም ማንኛውም ሙስሊሞችን የሚያስቸግራቸውን ነገሮች ለአላህ ብለን ከሰራን ችግሮቻቸውን ከቀረፍን إن شاء الله በተጠቀሰው ሐዲስ ውስጥ እንገባለን
🍇 አላህ ለመልካሙ ይወፍቀን 🍇