አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
https://youtu.be/Noq6m44n6Hs?si=qKEtNlrY6a6R2OyK

🩸🩸 አሳሳቢና ወሳኝ መልህክት

✳️ ፆመኛ ሆነህ መግሪብ ወቅት ላይ የተወሰ ደቂቃዎች ሲቀሩ ዱዓ ማድረጋችን መዘንጋት መርሳት እንደሌለብን የሼዅን ምክር በደንብ ልብ ብለን ልናደምጥ ይገባናል
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉 ለነዛ አድርሱላቸው ለመንጋዎቹ

🫵 ቆም ብለው የሚያስቡ ከሆነ ዘንዳ

👌 በወንድም አሚር
جزاك الله خيرا وبارك فيك

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️
Forwarded from Abdelsemed Jemal
https://youtube.com/shorts/Qf_KcMxaOCY?si=g9mgR-voQd2QelWb


👉እኔም ኧከሌ ነኝ ለሚሉት አድርሱላቸው

👌በወንድም አሚር
جزاك الله خيرا وبارك فيك

https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️
Audio
⤴ ⤴ ⤴

📌 س/ ما حكم إقامة جماعة ثانية لصلاة العشاء والناس يصلون صلاة التراويح؟

🎙ج/ الشيخ العلامة الإمام:
محمد بن صالح العثيمين
رحمه الله تعالى

📼 مدة المقطع: 🔊 ٠١:٣٧ ⏰

📌አንድ መስጂድ ውስጥ የሰላተል ዒሻ ጀመዓ ያመለጣቸው ሰዎች ሁለተኛ ጀመዓ ማቋቋም ይችላሉ? ሌሎቹ የተርሀዊን ሰላት እየሰገዱ ወይንስ ቢድዓ ነው?

✅ ሼኽ መሀመድ ኢቡኑ ሳሊህ አልዑሰሰይሚን አላህ ይዘንላቸው

👂 መደመጥ ያለበት በተለይ ሁለት ቦታ ጀመዓ እየተሰገደ ለሚፈጠረው መረበሽም ጭምር አጥጋቢ መልስ እና ምክር


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️

♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
إذا أذن المؤذن لصلاة الفجر وفي يد المسلم طعامٌ فهل يأكله أم يمتنع…
ج/الإمام الألباني
⤴ ⤴ ⤴

📌س/ إذا أذن المؤذن لصلاة الفجر وفي يد المسلم طعامٌ، فهل يأكله أم يمتنع عن أكله -يقصد الفجر الصادق-؟

🎙ج/ الشيخ العلامة الإمام:
  محمد ناصر الدين الألباني
        رحمه اللّٰه تعالىٰ

📼 مدة المقطع: 🔊 ٠٢:٥٩ ⏰

📌 አንድ ሰው በእጁ ምግብን ይዞ ሳለ የእውነተኛው ፈጅር መምጣቱን ተከትሎ ሙዓዚኑ አዛን ቢል የያዘውን የጀመረውን ምግብ መብላት መጠጣት ይችላል?


✅ ሼኽ መሀመድ ናስረዲን አል አልባኒ
አላህ ይዘንላቸው


https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️


♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from (የሹራ)-ኢብኑ ተይምያህ (25) መድረሳ
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
ቀን:-18/07/2017ዓ.ል
እንኳን 1446ዓ.ሂ ለኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዘካተል ፊጥር ከነገ ጁማዓ ማለትም (ረመዳን28/09/1446ዓ.ሂ) ጀምሮ ማሰባሰብ ስለሚጀመር ኢብኑ ተይሚያህ (25) መድረሳ በአካል በመምጣት መስጠት ይቻላል::

🔖ዘካተል-ፊጥር ዒባደህ እንጂ
     ስጦታ አይደለም❗️
"የረመዷን ፆም ሲጠናቀቅ ዘካተል-ፊጥር ማውጣት አላህ የደነገገውና ግዴታ የሆነ ዒባደህ እንጂ ሰዎች በፍላጎታቸው የሚያደርጉት የምርጫ ተግባር  አይደለም።
ስለዚህም አማኞች የፊጥሩን ወቅት፣አይነትና አፈጻጸም ሊያውቁና  ሊያከብሩ ይገባቸዋል።"

የበለጠ መረጃ:-በስልክ ቁጥር
0925507735 (ቢላል አብዱ)
0933683308 (ጀሚል ፍቃዱ) ብለው ይደውሉ

በአላህ ፍቃድ አማናችሁን ለሚገባቸው ሚስኪኖች እናደርሳለን!!!
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله