AB TECH
7.08K subscribers
324 photos
15 videos
6 files
78 links
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world
Download Telegram
❤2💯2👍1
TON has officially been renamed to $GRAM 🔥

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
❤2👍2🥰1💯1
እንደሚታወቀው Ton ስሙን ወደ Gram ቀይሯል አሁን ላይ በጠቅላላ 187 ሚሊዮን Wallet Address አሉ ተብሎ ይገመታል ይሄም የሚያሳየው ብዙ ሰዎች ግራምን ለተለያዩ Transactions እየተጠቀሙ መሆኑን ነው።በቀን 3 ሚሊዮን Transactions በግራም በኩል ይደረጋል ይሄም በሰዎች ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ያሳያል።
በፈረንጆቹ July 27 ብዙ መጠን ያለው የግራም ቶክን Unlock ይደረጋል በዚህም ብዙ ሰዎች ሊሸጡ ይችላሉ ለጊዜውም ቢሆን ዋጋው ሊቀንስ ይችላል ጥንቃቄ አድርጉ።

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Breaking

Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል።

Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ።

ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው።
ሞክሩት።

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🥰1
ዩቲዩብ የ Monitization ሕጉን አሻሻለ!

የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ማሻሻያዎች ከጥር 1 / 2027 ጀምሮ በይፋ ሥራ ላይ ይውላል።

በአዲሱ ህግ ሞኒታይዝ ለመሆን ወይም ገቢ ለማግኘት
✅ 1,000 ተመዝጋቢዎች (Subscribers)
✅ ከ8,000 የህዝብ እይታ ሰዓታት (Public watch hours) ባለፉት 12 ወራት ወይም 20 ሚሊዮን የሾርትስ እይታዎች (Shorts views) ባለፉት 90 ቀናት። ማሟላት ግዴታ ሲሆን ይህም ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው በእጥፍ የጨመረ ነው። በእርግጥ በአንድ ቪዲዮ ሁሉ ሊመጣ ይችላል ሀሪፍ ይዘት ከስራን ማለት ነው ፤ ለእኛ ሀገር ከባድ ቢሆንም !

ለማንኛውም ​እስካሁን መስፈርቱን ካላሟላችሁ ፣ አሁን የቀረውን ጊዜ በመጠቀም ወደ ግባችሁ ድረሱ። 6 ወር ጊዜ አላችሁ!

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Host Task Dream Party አሰራር
ይህ App 🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ገና አልገቡበትም

ከ10$ ጀምሮ  በባንክ የሚከፍል ነው

በ🤑Binance,
በ🏦Tele birr እና
በ🏦CBE ባንክ ብር

WITHDRAW ማድረግ ይቻላል 💸 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️💸

☑️ለመጀመር 👇👇
https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2288320&inviteType=2&t=1

☝️☝️☝️☝️☝️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1🥰1
ብላክሮክ፦ "የቢትኮይን የማክሮ ኢኮኖሚ መደገፊያ ምክንያቶች እየጠነከሩ ነው!" 🏦₿
የዓለማችን ግዙፉ የሀብት አዳሪ BlackRock የዲጂታል ሀብቶች ኃላፊ ሮበርት ሚችኒክ እንደገለጹት፣ የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ $40 ትሪሊዮን ማለፉን ተከትሎ እየጨመረ የመጣው የፊስካል (የበጀት) ስጋት የቢትኮይን ፍላጎት እንዲጨምር እያደረገው ነው።

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🥰1
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል።

🔹 ዋና ዋና የአዲሱ iPhone 18 Pro ባህሪያት፦
📷 ትልቅ የካሜራ ማሻሻያ፦
የካሜራው ሌንስ ወደ ውስጥ የሚገባውን የብርሃን መጠን በራሱ ወይም በተጠቃሚው ፍላጎት ማስተካከል የሚያስችል 48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል።
በቂ ብርሃን በሌለበት ወይም ማታ በሚነሱ ፎቶዎች ላይ ሌንሱ ሰፋ በማለት (Aperture በመክፈት) ጥራታቸው የላቀና ግልጽ የሆኑ ምስሎችን ያነሳል።
ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ አዳዲስ Pro Controlsና በDolby Vision HDR የተቀረጹ 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን handle ያደርጋል።

⚡️ የመጀመሪያው 2nm A20 Pro ቺፕሰት፦
ስልኩ በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራውን A20 Pro ፕሮሰሰር የሚጠቀም ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል።
የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት የማስላት አቅም አለው።

🔋የባትሪ ዕድሜ
በችፕሴቱ ቀልጣፋነት ምክንያት የባትሪው ዕድሜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።
iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ (Video Playback) መስጠት ይችላሉ።
በ15 ደቂቃ Wired ቻርጅ በማድረግ ብቻ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል።

✨ ዲዛይን እና ቀለማት፦
ስክሪን ላይ የሚገኘው Dynamic Island መጠኑ በትንሹ የቀነሰ ሲሆን ተጨማሪ የስክሪን ቦታ ይሰጣል።
ስልኮቹ ቀደም ከነበራቸው ቀለማት በተጨማሪ በአዳዲስ Glacierና Burgundy ቀለማት ይቀርባሉ።

📌 ዋጋ፦
የiPhone 18 Pro ዋጋ ከ$1,199 ጀምሮ ሲሆን የiPhone 18 Pro Max መነሻ ዋጋ ደግሞ ከ1,299 ዶላር እንደሚጀምር ታውቋል።

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🥰1
BTC 87k🔼🔼🔼

@AbTech_Net
@AbTech_Net
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🥰1