አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
682 subscribers
1.56K photos
28 videos
17 files
1.15K links
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE

ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
Download Telegram
የመልካም ምሽት ምኞታችንን ከግጥሙ ሌላ በድምጸ መልካሞቹ የዜማ ቅብብል እናሙቀው እስቲ!
ቅድስት ቸሩ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ቢንያም ሞላ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ማህሌት ሙሉብርሃን
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ያሬድ ጥበቡ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ዳዊት በቀለ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
የነዚህን ድምጸ መልካሞች ቅብብል ለማበርታት ጭብጨባችሁን ለግሷቸው።
መልካም ምሽት መልካም አዳር ይሁንላችሁ። የነገ ሰው ይበለን!!!!
ክቡራትና ክቡራን እስቲ ለመጀመርያ ጊዜ ትላንት እሁድ ከሰባት ሰዓት ጀምሮ ከድምጸ መልካሞች ጋር በአካል ስንገናኝ የተነሱትን ምስል ጀባ ልበላችሁ!
አሁን ደግሞ እስቲ ከዚህ በፊት በመቀባበል የሞዘቁትን በውስኑ እናጋራችሁ።
ሚካኤል ዘካርያስ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ረድኤት ለማ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ቅድስት ቸሩ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ዮሐንስ ጌታቸው (ዮኒ)
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ያሬድ ጥበቡ
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ዮሐንስ ጌታቸው (ዮኒ)
🎤🎤🎤

👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ድምጻቸውን በመስማት ከወደዳችሁት እስቲ አድናቆታችሁንና አክብሮታችሁን በጭብጨጨባ ግለጹላቸው።
ዛሬ ምሽት "ኪያ" የተሰኘውን አዲስ ትዕይንተ ምስል (ፊልም) አይቼ ስጨርስ የጻፍኩት ግጥም ነው። እርግጥ ከትዕይንተ ምስሉ (ፊልሙ) ጋር አይገነኝም።

📝📝📝
በዝምታህ ቅጣኝ

ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)

እንዴት እንዳለሁኝ አኔ ከንቱ ልጅህ፤
ነግሬ ላስረዳ አልመጣሁ ከደጅህ።
እዚሁ እንገናኝ እንወያይበት፤
እመነኝ ስሜቴ መጸጸት አለበት።

ለምን አትለኝም...፣
ከመሆኑ በፊት ታውቀዋለህና የሆነውን ነገር፤
አይጠቅምም አውቃለሁ ያንን ላንተ መንገር።
አምላክነት ደጉ ሁሉን ያሳውቃል፤
ግን..
ልጅህ ሆኖ ሳለ...
አውቆ የበደለ እንደምን ይጸድቃል?
ታድያ አንተ ወዳጅ መሀሪ ልብ ይዘ፤
ፊትህ እንዴት ይቅረብ ኃጥያት ያረገዘ?

ይህ የኔን ጥያቄ የልጅ ነገር ብለህ መቼስ ትስቃለ፤
"ላንተ ያለኝን ምህረት መጠን የት ታውቃለ"
በሚለው ማስረዳት ለዛውም በተግባር
በሬ የቆምከውን በበደሌ ሳባር፤
አትርቅም ከጎኔ አምርረ ጨክነ
ላንተ የለምና ዘመን የባከነ
ትጠብቀኛለህ እስክመለስ ድረስ
የገነባሁትን በደሌን እስካፈርስ።

እና ግን...፣
ሳበዛው ቅጥ ሳጣ ሆኜ ካጥፊ ነገድ
አደራ ጌታዬ ...፣
አንዴ አጩለኸኝ እንዳልንገዳገድ።

ያንተን ምት አልችልም!

በዱላህ ወድቄ ክፉ እንዳይወጣኝ
እንድታረም አርገህ በዝምታህ ቅጣኝ።

ቀን ፳፬/፪/፪፼፲፪ ዓ.ም.

📚📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚📚