መልካም ምሽት ይሁን!
✋✋✋
.
እስካሁን በጥዑም ድምጻቸው ምሽታችንን ያቆነጁልንን ድምጸ መልካሞችን እባካችሁ በጭብጨባ ክብር ስጡልን!
👏👏👏
እናመሠግናለን!
ደህና እደሩ!!!!
✋✋✋
.
እስካሁን በጥዑም ድምጻቸው ምሽታችንን ያቆነጁልንን ድምጸ መልካሞችን እባካችሁ በጭብጨባ ክብር ስጡልን!
👏👏👏
እናመሠግናለን!
ደህና እደሩ!!!!
እንደምን አደራችሁ ክቡራትና ክቡራን!
ልክ በሰዓታችን
✋✋✋
.
ዛሬ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ በአዋሽ 90.7 ላይ የሚሾረው ፈትላችን በድምጸ መልካሞቻችን ድምጽ ተሽሞንሙኖ፣ ግጥምና የመጽሐፍ ትንተናን እየዳወረ እንደተለመደው ወደ ሁላችሁ ይደርሳልና ቀጠሯችሁን ከኛ ጋር ማድረጉን እንዳትዘነጉት!!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆
ልክ በሰዓታችን
✋✋✋
.
ዛሬ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ በአዋሽ 90.7 ላይ የሚሾረው ፈትላችን በድምጸ መልካሞቻችን ድምጽ ተሽሞንሙኖ፣ ግጥምና የመጽሐፍ ትንተናን እየዳወረ እንደተለመደው ወደ ሁላችሁ ይደርሳልና ቀጠሯችሁን ከኛ ጋር ማድረጉን እንዳትዘነጉት!!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆
የድምጸ መልካሞችን ጥዑም ደምጽ እየኮመኮማችሁ ቀኑን በመልካም ጀምሩት፤ በመልካምም ይለፍ! አድናቆታችሁን ግን አትንፈጓቸው!!!
📝📝📝
እርሳት ማለት ቀላል!
እዮብ ዘ ማርያም (ገጣሚ)
ብርቱ ማነቴ...፣
ከመጀገን አልፎ ካለት የጠጠረ፤
ከድተሺው ስትሄጂ ቅስሙ ተሰበረ።
ይኸው ከዚያ ወዲያ...፣
የረዱኝ መስሏቸው...፣
ካለሁበት ህመም ደርሰው ያተረፉኝ፤
እርሳት እርሳት ብለው...፣
ሽፍንፍን ህመሜን አንቺን አስታወሱኝ።
ባያውቁት ነው እንጂ...፣
የመርሳቱን ጥበብ ብልሀቱን ቢያውቀው፤
እስኪ መክሩት ድረስ ምን ልቤ አስጠበቀው?
እንዴት ነው ምረሳሽ?
📚📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚📚
እርሳት ማለት ቀላል!
እዮብ ዘ ማርያም (ገጣሚ)
ብርቱ ማነቴ...፣
ከመጀገን አልፎ ካለት የጠጠረ፤
ከድተሺው ስትሄጂ ቅስሙ ተሰበረ።
ይኸው ከዚያ ወዲያ...፣
የረዱኝ መስሏቸው...፣
ካለሁበት ህመም ደርሰው ያተረፉኝ፤
እርሳት እርሳት ብለው...፣
ሽፍንፍን ህመሜን አንቺን አስታወሱኝ።
ባያውቁት ነው እንጂ...፣
የመርሳቱን ጥበብ ብልሀቱን ቢያውቀው፤
እስኪ መክሩት ድረስ ምን ልቤ አስጠበቀው?
እንዴት ነው ምረሳሽ?
📚📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚📚
Telegram
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!