✋✋✋
ዛሬ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 በሚቀርበው ፈትላችን ላይ ዮሐንስ አበበንና ዳግም ተፈራን በድምጸ መልካሞቻችን ይዘን ጥበባዊ ጉዳያችንን አክለን ብቅ እንላለን። አብራችሁን ሁኑ!!!
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆

ስለ ድምጸ መልካሞች ማሳሰብያ
✋✋✋
.
ክቡራትና ክቡራን ለድምጸ መልካሞች በዛሬ የአድማጭ ምርጫ ላይ የተለየ አመራረጥ ልንጀምር በመሆኑ በዛም መሠረት ድምጽ ስጡን።
.
ይኸውም እስከዛሬ በቴሌግራም ቻናላችንና በ 0922749595 ላይ በጽሑፍ መልዕክት ምርጫው እንደሚከወን ይታወቃል። ከአሁን በኋላ ግን ለአሰራራችን ግልጽነትና በኛም ላይ የሚፈጠረውን ጫና ለመቀነስ ሲባል የጽሑፍ መልዕክት በመላክ የወደዳችሁትን ድምጸኛ መምረጥ የምትችሉት በመጨረሻው ቀን ብቻ መሆኑን እንገልጻለን።
.
እስከዛው ከሙዚቃቸው ጋር ቴሌ ግራም ቻናላችን 🎧https://t.me/ATRACOSE🎧 ላይ በምንለቀው ሙዚቃቸውና ምስላቸው ስር ብቻ ነው ድምጽ መስጠት የሚቻለው። ከመጨረሻው ቀን ውጪ በጽሑፍ መልዕክት የሚደረግ ምርጫ አይቆጠርም።
.
የበለጠ በኋላ በቀጥታ ስርጭት ማብራርያውን እንሰጣለን!!!
ፈትል ዝግጅት
አትራኮሰ-ጥበብ!

ግጥም በአመለወርቅ እንዳክመው 2.mp3
16.1 MB
📝📝📝
የአመለወርቅ እንዳክመው ግጥም በራሷ አንደበት።
📝📝📝
ለጠቅላላ እውቀት
.
ይህንን ውብ ግጥም አውርደው ሲሰሙ ፲፮ ሜ.ባ. (16 M.B.) ስለሆነ ሳንቲማችሁ ለማውረድ በቂ መሆኑን አረጋግጡ!
👏👏👏
📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚
የአመለወርቅ እንዳክመው ግጥም በራሷ አንደበት።
📝📝📝
ለጠቅላላ እውቀት
.
ይህንን ውብ ግጥም አውርደው ሲሰሙ ፲፮ ሜ.ባ. (16 M.B.) ስለሆነ ሳንቲማችሁ ለማውረድ በቂ መሆኑን አረጋግጡ!
👏👏👏
📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚
ክቡራትና ክቡራን እንደምን አደራችሁ! ቀናችንን በድምጸ መልካሞቻችን የተቀባበሉት ሙዚቃ ብንጀምረውስ!! ያለምንም ዝግጅት በቀጥታ አንዱ ያለውን ሌላው እየሰማ ያቀነቀኑት ነው።