አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
Voice message
ከላይ ጀምራችሁ ብትሰሙ ጥሩ ነው ቅብብሉን ይበልጥ ለማጣጣም!
እስካሁን በድምጽ መመላለሳቸው አላበቃም ነገር ግን ከላይ ያሉትን ያልሰማ ሊኖር ስለሚችል ሌሎቹን ነገ ጀባ እንላችኋለን። መሰናበቻ ግን ጥቂቶቹን አጋራችኋለሁ። ከዛ በተረፈ በየ ሙዚቃቸው ስማቸውንም የምንለቅ ይሆናል። እናመሠግናለን!!!
ሁሉንም ድምጻውያን አመሥግኑልን።
👏👏👏
.
በሙዚቃዎቹ ላይ የተፈጠረ የግጥም ችግር ካለ ሳይዘጋጁ አንዱ የለቀቀውን በመስማት ከሙዚቃው ጋር የሚስማማ እዛው በዛው የሞዘቁት በመሆኑ ያንን ታሳቢ ታደርጉ ዘንድ በታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!!!
ዘግይታችሁ የገባችሁ ከመጀመርያው ጀምራችሁ እንድትሰሙ እንጋብዛለን። ደህና እደሩ!!!
👏👏👏
.
በሙዚቃዎቹ ላይ የተፈጠረ የግጥም ችግር ካለ ሳይዘጋጁ አንዱ የለቀቀውን በመስማት ከሙዚቃው ጋር የሚስማማ እዛው በዛው የሞዘቁት በመሆኑ ያንን ታሳቢ ታደርጉ ዘንድ በታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!!!
ዘግይታችሁ የገባችሁ ከመጀመርያው ጀምራችሁ እንድትሰሙ እንጋብዛለን። ደህና እደሩ!!!