📝📝📝
ገና ነው አልነጋም
.
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
ለነሱ ወጣ እንጂ የፀሐይ ወጋገን፤
ለኔ ግን ገና ነው ጠብቃለሁ ነገን።
እንቅልፍ ያጣ ተጓዥ ካልጋ አይጠጋም፤
ጀንበሩን ካላየ አልመሸም አልነጋም።
ለምን...?
ከፍታ አይደለም የማጣት ሰገነት፤
እንዴት ልክ ይሆናል ያላመኑት እውነት።
ዛሬን አትመልከች የጠራውን ሰማይ የተገለጠውን፤
የምታይው ሁሉ እንዳይመስልሽ እውን።
ልንገርሽ ዓለሜ አልነጋም እመኚኝ ስልሽ ከምሬ ነው፤
ከተለየንበት ትላንትናዬ ላይ እንዳረግሽኝ ይኸው፤
ተቀምጫለሁኝ በወላዋይ ምድር ጽናቴት አቁሜ፤
እንደምን ይንጋልኝ ፀሐይ የሌለውን ሰማይ ተሸክሜ።
እንዳትቀየሚኝ ነግቷል የሚሉትን ሰዎች እየሰማሽ፤
ቀሽሞች በያቸው የኔዋ ስትጠልቂ መች አይተዋል ሲመሽ?
እናልሽ...
ገና ነው አልነጋም አሁን ነግቷል ብለው የሚተራመሱት፤
የንጋትን ጣዕም መች አይተው ቀመሱት?
ስለዚህ ገና ነው አርፈው ይጋደሙ፤
አልመጣሽምና የንጋት ትርጉሙ!!!
ቀን፦ ፩/፪/፪፼፲፪ ዓ.ም.
.
ለነጋላችሁ መልካም ቀን!
📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚
ገና ነው አልነጋም
.
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
ለነሱ ወጣ እንጂ የፀሐይ ወጋገን፤
ለኔ ግን ገና ነው ጠብቃለሁ ነገን።
እንቅልፍ ያጣ ተጓዥ ካልጋ አይጠጋም፤
ጀንበሩን ካላየ አልመሸም አልነጋም።
ለምን...?
ከፍታ አይደለም የማጣት ሰገነት፤
እንዴት ልክ ይሆናል ያላመኑት እውነት።
ዛሬን አትመልከች የጠራውን ሰማይ የተገለጠውን፤
የምታይው ሁሉ እንዳይመስልሽ እውን።
ልንገርሽ ዓለሜ አልነጋም እመኚኝ ስልሽ ከምሬ ነው፤
ከተለየንበት ትላንትናዬ ላይ እንዳረግሽኝ ይኸው፤
ተቀምጫለሁኝ በወላዋይ ምድር ጽናቴት አቁሜ፤
እንደምን ይንጋልኝ ፀሐይ የሌለውን ሰማይ ተሸክሜ።
እንዳትቀየሚኝ ነግቷል የሚሉትን ሰዎች እየሰማሽ፤
ቀሽሞች በያቸው የኔዋ ስትጠልቂ መች አይተዋል ሲመሽ?
እናልሽ...
ገና ነው አልነጋም አሁን ነግቷል ብለው የሚተራመሱት፤
የንጋትን ጣዕም መች አይተው ቀመሱት?
ስለዚህ ገና ነው አርፈው ይጋደሙ፤
አልመጣሽምና የንጋት ትርጉሙ!!!
ቀን፦ ፩/፪/፪፼፲፪ ዓ.ም.
.
ለነጋላችሁ መልካም ቀን!
📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚
ይሰማል ክቡራትና ክቡራን እነሆ እንደተለመደው ነገ ማግሰኞ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣልና ቀጠሯችን በዛው ይሁን!!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆

የህብስት ጥሩነህን ሙዚቃ ሜሮን መከተ እንደሞዘቀችው!
🎤🎤🎤
ቻናላችንን በመቀላቀል ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ጉዳዮችና ጥበባዊ ጉዳዮችን በመከታተል አብሮነታችሁን አጠንክሩ!
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
.
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
🎤🎤🎤
ቻናላችንን በመቀላቀል ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ጉዳዮችና ጥበባዊ ጉዳዮችን በመከታተል አብሮነታችሁን አጠንክሩ!
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
.
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
መልካም ቀን!
🎤🎤🎤
ወዳጅነታችሁን ለማጠናከርና ሀሳብ አስተያየታችሁን በመስጠት ለመሳተፍ ስብስባችንን ይቀላቀሉ!
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
.
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
🎤🎤🎤
ወዳጅነታችሁን ለማጠናከርና ሀሳብ አስተያየታችሁን በመስጠት ለመሳተፍ ስብስባችንን ይቀላቀሉ!
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
.
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
ድምጸ መልካሞቻችን ላይ በሁለተኛው ዙር አሸናፊዋ ይፋ ልናደርግ እነሆ እንደተለመደው ነገ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣልና እንዳያመልጣችሁ። ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
🎂🎂🎂
መልካም ልደት (ክፍል ፩)
.
ኢትዮጵያ አሉኝ ብላ ከምትንቀባረርባቸው ደራሲዎች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ እርግጥ በተለያዩ ሀገራዊ ሀላፊነት ላይ ጉልህ ድርሻ ቢኖራቸውም ከዚህ ይልቅ ደራሲነት ያገነናቸው አንጋፋና ትልቅ ሰው ናቸው፡፡ በአንድ ወቅት ደርግ ‹ኮዳ ትራሱ› የሚባለውን ጀነራል አማን አምዶምን እንዲገደል አድርጎ
‹የፍየል ወጠጤ ዘጠኝ ትወልዳለች
ልጆቿም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች›
ብሎ አደባባይ ላይ ከዛተ በኋላ እኒህን ታላቅ ደራሲ የደርግ ሊቀመንበርና የሀገር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ ጠይቋቸው ነበረ፡፡ እሳቸው ግን ሀገሪቱ የምትመራበት ፕሮግራም በሌለበትና በህግና በትምህርት የበለጸጉ ሰዎች እስር ቤት ባሉበት ሁኔታ የማይቻል መሆኑን በመግለጽ አሻፈረኝ ብለው አሻፈረኝ ማለታቸውንም የገለጹበት ይነበባል፡፡ እንዲየውም የሰራዊቱ አባላት ወደ ምድብ ስራቸው እንዲመለሱ መጠየቃቸው ታሪክ ዘግቦታል፡፡ ደርግ ጠቅላይ ሚንስትር አደርገዋለሁ ያለውን ሰው ለማሰር አፍሮ እንጂ የወሰዱት አቋም እንዳልተዋጠለት ይነራል፡፡ እኒህ ሰው አዲስ አበባ መካነ አዕምሮ ወይም ዩኒቨርስቲ አክብሮ ዶክትሬት የሰጣቸው ክቡር ሰው ናቸው፡፡ ደራሲ ሐዲስ ዓለማየሁ፡፡
👉 ዛሬ ልደታቸውን ምክንያት አድርገን ጣብያችን (ቻናላችን) ሊያነሳሳቸው ወዷል፡፡ እርግጥ ከተለያየ ምንጮች የቆነጠርናቸው ማስረጃዎችን ብናስስም ሰፋ ያለ ምንጭ የሆነን ግን ከፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ጋር ያገኘነው ‹‹የሐዲስ ዓለማየሁ አጭር የህይወት ታሪክ›› የተሰኘ ቅጂ ነው፡፡ ከደራሲነታቸው ባሻገር በተለይ በፍቅር እስከመቃብር መጽሐፍ ገነው ከመነገራቸው ውጪ ያለውን የህይወታቸውን ውጣውረድና የሀገር አገልግሎታቸውን በተከታታይነት ልናነሳ ወደናል፡፡ አብራችሁን ቆዩ ብሩክ ሚፍታ ነኝ፡፡
.
👉 ሐዲስ ዓለማየሁ የተወለዱት በአስራ ዘጠኝ መቶ ዜሮ ሁለት ዓመተ ምህረት ነው፡፡ እርግጥ በዚያን ጊዜ የዘመን ቀመር በውል አይመዘገብም ነበር፡፡ ብቻ ህዳር በሽታ በገባ ጊዜ፣ እንቶኔ በሸፈተ ጊዜ፣ እገሌ ሲነግስ፣ ወዘተ እየተሰኘ ለትውስታ ያህል የጊዜ ሁነት እንዲያያዝበት ይደረጋል፡፡
በዚህም የተነሳ የሐዲስ ዓለማየሁ እድሜ በአንዳንድ ሰነደዶች ላይ ከፍና ዝቅ ሊደረግ ይችላል፡፡ ብቻ እናታቸው ወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በሰገሌ ጦርነት ጊዜ የሰባት ዓመት ልጅ ነበርክ ያሏቸውን ያስታውሳሉ ሐዲስ፡፡ የሰገሌ ጦርነት ደግሞ በአስራ ዘጠኝ ዜሮ ዘጠኝ ዓመተ ምህረት የተከወነ ነውና ሲሰላ ልክ አስራ ዘጠኝ ዜሮ ሁለት ዓመተ ምህረት ላይ የውልደት ዓመታቸው ይሆናል ማለት ነው፡፡
.
ድምጸ መልካሞቻችን ላይ በሁለተኛው ዙር አሸናፊዋ ይፋ ልናደርግ እነሆ እንደተለመደው ነገ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣልና እንዳያመልጣችሁ። ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል!!
👉ይቀጥላል👈
ጥቅምት ፯/፪፼፲፪ ዓ.ም.
አትራኮሰ-ጥበብ!

Telegram
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
🎤🎤🎤
ትንቢት ኢሳያስ (ባቢ) ጥላሁን ገሰሰ ከብዙነሽ በቀለ ጋር የሞዘቀውን ሙዚቃ የድምጸ መልካሞች ስብስብ ላይ ደግሞ እንደተጫወተው !
🎤🎤🎤
ቻናላችንን በመቀላቀል ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ጉዳዮችና ጥበባዊ ጉዳዮችን በመከታተል አብሮነታችሁን አጠንክሩ!
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
.
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
ትንቢት ኢሳያስ (ባቢ) ጥላሁን ገሰሰ ከብዙነሽ በቀለ ጋር የሞዘቀውን ሙዚቃ የድምጸ መልካሞች ስብስብ ላይ ደግሞ እንደተጫወተው !
🎤🎤🎤
ቻናላችንን በመቀላቀል ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ጉዳዮችና ጥበባዊ ጉዳዮችን በመከታተል አብሮነታችሁን አጠንክሩ!
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
.
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
ዛሬ ማግሰኞ ነውና ቀጠሯችን እንዳይዘነጋ። እንደተለመደው ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣልና በሰዓታችን እንገናኝ!!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
ክቡራትና ክቡራን ድምጸ መልካሞቻችን የሚያደርጉትን የሙዚቃ ቅብብል እናስደምጣችኋለን!!!
ይህንን ቅብብል በቀጥታ አሁን በራሳቸው ስብስብ ላይ የሚያደርጉት ሲሆን አንዱ የጀመረውን አንዱ እየቀጠለ ልዩ ብቃታቸውን የሚያሳዩበት ነው። ተዘጋጅተው ሳይሆን እዛው በዛው መሆኑንም እወቁላቸው!!!
ይህንን ቅብብል በቀጥታ አሁን በራሳቸው ስብስብ ላይ የሚያደርጉት ሲሆን አንዱ የጀመረውን አንዱ እየቀጠለ ልዩ ብቃታቸውን የሚያሳዩበት ነው። ተዘጋጅተው ሳይሆን እዛው በዛው መሆኑንም እወቁላቸው!!!